cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Official aphiiii💎💄

Be yekenu ye ene affin ganta pik kefelegachihu join belu Chigr kale 👇 Aphrah_hatun @hiluti9 @Maieetina @Elutinaaa Befor u leave please tell us the problem All you get this channel👍

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
132
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ሴት ሆይ እንዲህ አትሁኚ.ቶሎ ለወንድ ቦታ አትስጪ. 1= በ ቴሌግራም ሀይ አለሽ 2=ሳትመልሺ ወደ ፕሮፋይሉ አቀናሽ 3=አለባበሱም ሆነ አቆሙ ያምራል 4= በድጋሚ ሀይ አለሽ 5=አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6=text መለዋወጥ ተጀመረ- - - 7=በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8=ጥሩ ልብስ ለብሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሽ ሄድሽ 9=ዉድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10=ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራችው 11=እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12=አይኖችችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13=ብዙ ትዉዉቅ ያላችሁ ያህል ተሰማሽ 14=class እንድትይዙ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15=ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16=በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17=ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18=በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19=ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20=ሌላው ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀ ረብሽ 21=በስሜት ጦፎ ስለ ነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22=ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23=ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ውሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24=የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25=እራስሽን እድለኛ አድርገሽ ቆጠርሽ 26=የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27=ልብስሽን አለባበሰሽ 28=ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29=ጉንጮችሽን ስሞ የደስት ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30=ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31=ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32=እሱግን መልስ አልሰጠሽም 33=በደስት ፈገግ እንዳልሽ አቤት ደረሽ 34=በሰላም እቤት እንደደረሽ TEXT ፃፍሽለት 35=Online ቢሆንም መልስ አልሰጠሽም 36=ግራ ተጋብተሽ ድጋሚ ፃፍሽለት 37=አሁንም መልስ የለም 38=ከደቂቃዎች በሆላ ስትይው telegram ላይ Block ሆነሻል 39=ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40=ቀናት, ሳምንታት ብሎም ወራት አለፉ 41=ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም፣ክብደት መቀንስ 42=ወደ hospital በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43=ከቆይታ በኋላ ነርሳ ውጤት ይዛ መጣች 44=HIV POSETIVE እና እርጉዝ መሆንሽ ተነገረሽ 45=እንዴ?????????? 46=ከእውነቱ ጋር ተጋፈጥሽ 47=ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48=ተስፋ ቢስነት፣ ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49=ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50=ሁኔታዎች ወደ ኋላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51=ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52=ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረግሽ💔💔🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏 #እባክሽን እህቴ ይህቺን ሴት አትሁኚ #በስሜት አትመሪ #በሀብት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ Anchi kemanm belay nashe
نمایش همه...
Man nat bealah
نمایش همه...
ለፈገግታ😂 / ፀጉሬን #ሚስት:ፀጉሬን በአጭር መቁረጥ እፈልጋለሁ #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት:ግንኮ ለማሳደግ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል #ባል:በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት: ግንኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል #ባል: ተቆረጭዉ #ሚስት: ግን ከተቆረጥኩት በኋላ ፋሽኑ ቢያልፍስ #ባል:አትቆረጭዉ #ሚስት: ግንኮ ሁሉም ጓደኞቼ ኣጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት: ግን ሳስበዉ ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም #ባል: በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት:ግንኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብም ይመቻል #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት:ግንኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለሁ እንዴት ልሰካ ነዉ #ባል: በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት: አንዴ ግን ብሞክረዉ ደስ ይለኛል #ባል: ተቆረጭዉ #ሚስት: ግን አስቀያሚ ሲያሰመስለኝስ #ባል: በቃ አትቆረጭዉ ... አሁን ባልዬዉ የአእምሮ ህሙማን መታከሚያ ዉስጥ ተቆረጭዉ በቃ አትቆረጭዉ እያለ ይገኛል
نمایش همه...
ሁለት ፍቅረኛ መያዝ ጥቅሙ አንዷ እራስ #ምታት ስትሆንብህ አንዷ #ፓራሴታሞል ትሆንልሃለች።
نمایش همه...
እሙዬ ፀጉርሽ አቧራ ነክቷል ስላት ቅድም ለታክሲ ስሮጥ ወድቆ ነው ብላኝ አውልቃ አራገፈችው😜🤭🤭
نمایش همه...
መብራት ሀይል የሚሰራው ልጅ ቺክ ሲጀነጅን... ውዴ ስትተኚ መብራት ለማጥፋት እንዳትነሺ እኔ ከዚ አጠፋዋለሁ😝😂😆🤣🤣
نمایش همه...
😍.... እንዳቺ ሴት የለች እኔ የወደድኳት ቀልቤንም ልቤንም ጨርሼ የሰጠኋት መላውን ሀሳቤን አንቺ ወስደሽዋል በፍቅር ጠቅለሽ ጭራሽ ገዝተሽዋል😍
نمایش همه...
ጋንጃ ያጦዛል ብለውኝ ስሞክረው ወፍ የለም ፡ ይሀው ራሴን ሆድ ምታት ይዞኝ ልታከም ገቢዎች ጽሕፈት ቤት እየሔድኩ ነው።
نمایش همه...
💛Atamnm ende meshenefhn befkre🤦‍♀ 💕Abreh salew ke ejih salweta zare🖤🖤
نمایش همه...
ቬሮኒካ አዳነ .mp32.81 MB
🖤 Habibi 🤍 👉 አደራ አደራ 👈 *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው* አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣ *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ። ለአላህ ስትሉ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሸር አድርጉ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.