cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሒዳያ ንጽጽራዊ ትምህርቶች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
883
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
አፕልኬሽኑን ያዘምኑ/Update the App/ .. የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የትምህርት መስጫ የሆነው ድረ ገጽ በአፕልኬሽን ከተለቀቀ በኃላ ከ500+ በላይ ሰዎች አፕልኬሽኑን ጭነዋል። አፕልኬሽኑም በየጊዜው መሻሻሎች እየተጨመሩበት ለአንባቢ ምቹ እንዲሆን እየተደረገ ይገኛል። አዲሱ አፕልኬሽን የመፈለጊያ/search/ ቦታ ያለው ሲሆን ፍጥነቱም ተስተካክሏል። በሊንኩ በመግባት Update ያድርጉት። .. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.hidayacomparative
نمایش همه...
"ቁርዓን ስለ መጽሀፍ ቅዱስ ያወራል" በሚል ርዕስ በክርስቲያን ወገኖቻችን ለቀረቡ የተሳሳቱ አመለካከቶች በላይቭ ከሰጠነው ተከታታይ ምላሽ የተወሰደ ◾️ ቪዲየውን በኢንተርኔት ዳታ ምክንያት መመልከት ለሚከብዳችሁ በድምጽ ማዳመጥ ትችላላችሁ ___ https://t.me/Yahyanuhe
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማስታወስ .. ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ህጋዊ ሰውነቱን ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ እቅዶችን በመንደፍ ስራዎችን በመከወን ላይ ይገኛል። ማዕከሉ በዋናነት የሚሽነሪዎችን እንቅስቃሴ ከመግታት አንጻር እንደ መቋቋሙ ልክ ከዚህ ስራ ጋር መስራት የሚችላቸውን ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ በተለይም እውቀት እንዲሁም አስተሳሰብ/Ideology/ ላይ የተከፈቱ ውዥንብሮችን በማጥራትና በቂ ተተኪዎችን ከማፍራት ጋር የተያያዙ ስራዎችን በእቅድ ደረጃ በመንደፍ ወደ ስራ በመግባት የሚችለውን ክፍተት ለመድፈን ጥረት እያደረገ ይገኛል። በዚህ ስራ ውስጥ ለሚያስፈልጉ የፋይናንስ ወጭዎች የእርስዎ ድጋፍ ወሳኝ ነው። የተጀመሩ እንዲሁም በቀጣይ ለመጀመር የታቀዱ ስራዎችን በመደገፍ በዚህ ዘርፍ በኩል ያለንን ክፍተት እየደፈን በየፊናችን የዳዕዋው አካል እንድንሆን እነሆ ጥሪያችንን አቅርበናል። 🔖 በቀጥታ ድጋፍ ማድረግን ከመረጡ 1000499318212 Hidaya Islamic Center አጭር ቁጥር - 8212 📌 በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦ https://bit.ly/3r7DhoY
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ በትላንትናው እለት በቲክቶክ ላይቭ የነበረንን ውይይት ላልተከታተላችሁት በዚህ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ። ቀጣዩ ክፍል በአሏህ ፍቃድ ﷻ ጁሙዓ በተመሳሳይ ሰአት የምንቀጥል ይሆናል። ... https://youtu.be/IMzrI4uyDnY
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? በዛሬው ዕለት ጥር 9/2014 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የቲክቶክ አድራሻ ላይቭ ትምህርት ይኖረናል። በትምህርቱ የምንዳስሳቸው ንዑስ አርዕስቶች፦ ➭ ቁርአን ሰለ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው አቋም ምንድን ነው? እውነተኛ የአምላክ ቃል ይለዋል? ➭ መፅሀፍ ቅዱስ ስንል የትኛው ቤተ እምነት የሚከተለውን ነው? ( 66/73/81) ቀኖና/Canonization/ በተመለከተ ውይይቶችን እናደርጋለን። ➭ ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ከመምጣታቸው በፊት ስለነበሩ ማኑስክሪፕቶች አንስተንም እንወያያለን። ➭ ቁርአን የጠቀሳቸውን መፅሀፍት ባህሪያቸውስ ምንድን ነው? በፁሁፍ የሰፈሩ ነበሩ ወይንስ በቃል ብቻ የተላለፉ ነበሩ? ➭ እነዚህ የተጠቀሱ መፅሀፍት አሁን የት ነው ያሉት? ከሌሉስ ምን ገጠማቸው? ❐ በውይይቱ፦ ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ፣ ኡስታዝ አቡ ዩስራ እና የሕያ ኢብኑ ኑህ ይገኛሉ። በአርዕስቱ ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ሙስሊም የሆናችሁም ሆነ ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቻችን በቦታው በመገኘት ጥያቄያችሁን በጨዋነት ማቅረብ ትችላላችሁ። © ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርአን ውስጥ ዒሳ عليه السلام "ከርሱ በሆነ ቃል" ተብሎ መጠቀሱን በመያዝ "እርሱ የአሏህ ﷻ ቃል ነውና አምላክ ነው" የሚሉ መከራከሪያዎች የተለመዱና የሚታወቁ ናቸው። ከሰሞኑ ጥቂት ወንድሞችም ይህንን አስመልክቶ ሲጠይቁ አስተውለናል። ይህንን አስመልክቶ ከዚህ በፊት የተሰጠውን ዝርዝር መልስ ከዚህ በታች እንዲያነቡ ጋብዘነዎታል፦ ... https://hidayacomparative.org/?p=753
نمایش همه...
የኢስላም መልእክት “ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ” 15 በ ኡስታዝ አቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ 7. አፍራሽ ተግባራት፡- 1. ሺርክ (ማጋራት) ለ. ትንሹ ሺርክ፡- ባለፉት ተከታታይ ቀናት ስለ ትልቁ ሺርክ ስድስት ነጥቦችን አንስተን ተመልክተናል፡፡ አሁን ደግሞ አላህ ፈቃዱ ከሆነ ስለ ትንሹ ሺርክ የተወሰኑ ነጥቦችን እንመለከታለን ኢንሻአላህ፡- ትንሹ ሺርክ የሚባለው፡- ተግባሩ (ስራው) ሺርክ ሆኖ፡ ነገር ግን ግለሰቡን (ሰሪውን) ከኢስላም አጥር የማያስወጣው፡ ሆኖም ለከፋ ኃጢአት የሚዳርገው፡ ከዚህ ተግባሩም ሳይቶብት ከሞተ፡ በአኼራ የኃጢአቱን ያህል የሚያስቀጣው ማለት ነው፡፡ ትንሹ ሺርክ ውስጥ ከሚመደቡ የኃጢአት ስራዎች መካከል፡- 1. ‹‹መሐላ››፡- በንግግር ከሚፈጸሙ፡ ትንሹ ሺርክ ውስጥ ከሚመደቡት አንዱ መሐላ ነው፡፡ አንድ ሙስሊም ከአላህ ስሞች ውጪ በሆነ ነገር ከማለ፡ አሻረከ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም መሐላ የሚፈቀደው በአላህ ስም ብቻ ነው፡፡ ከአላህ የበለጠ ክብር የሚሰጠው ሌላ የለምና፡፡ መሐላም ለምንምልበት አካል የአክብሮት መግለጫ ስለሆነ በአላህ ስም ብቻ ነው ልንምል የሚገባው፡፡ ይህንን በተመለከተ የተነገሩ ነቢያዊ ሐዲሦችን ቀጥለን እንመለከታለን፡- ዐብዱላህ ኢብኑ-ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ባስተላለፈው ሐዲሥ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “የሚምል ሰው በአላህ ስም ይማል፡ ካልሆነም ዝም ይበል” (ቡኻሪይ እና ሙስሊም)፡፡ ዝም ማለቱን ያልመረጠና ከአላህ ውጭ ባለ ነገር የማለ ከሆነ ደግሞ፡ ሺርክ ውስጥ እንደሚወድቅ ቀጣዩ ሐዲሥ ያስረዳል፡- ዐብዱላህ ኢብኑ-ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) በድጋሚ ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “ከአላህ ውጭ ባለው ነገር የማለ ሰው በእርግጥ አጋራ” (አቡ ዳዉድ 3251፣ ቲርሚዚይ 1535)፡፡ በተለይ ያ የሚማልበት ሰው ስም፡ የአላህን ስም ያህል ክብርና ቦታ ተሰጥቶት ከሆነ፡ መሐላው ራሱ ባለቤቱን ከኢስላም አጥር የሚያስወጣውና ትልቁ ሺርክ ውስጥ የሚከተው ተግባር ነው የሚሆነው፡፡ ስለዚህም ዐብዱላህ ኢብኒ መስዑድ(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይል ነበር፡- “ውሸት በሆነ ነገር ላይ በአላህ ስም መማሌ፡ እውነት በሆነ ነገር ላይ በፍጡር ስም ከመማል የተሻለ ነው” (ሶሒሑ ተርጊብ ወት-ተርሂብ 2953)፡፡ ምክንያቱም በፍጡር መማል ሺርክ ሲሆን፡ መዋሸቱ ደግሞ ከታላላቅ ኃጢአት የሚቆጠር ነው፡፡ የሺርኩ አደጋ፡ ውሸት ከሚያስከትለው አደጋ አንጻር በጣም የከፋ ነው የሚለውን ለመግለጽ ነው እንጂ መዋሸት ይፈቀዳል ለማለት አይደለም፡፡ እናም ወንድሞችና እህቶች መሐላ ላይ ጥንቃቄ እናድርግ፡፡ መማል ካለብንም፡- ወላሂ፣ ቢላሂ፣ ተላሂ፣ ወረበል ከዕባህ… በማለት በአላህ ስም እንማል፡፡ ነገር ግን፡- እናቴ ትሙት፣ አባቴ ይሙት፣ አይኔን ግንባር ያርገው፣ ወዲኒ-ነቢ…በማለት መማል ስህተት ነው፡፡ አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፈው ሐዲሥ የአላህ መልክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “በአባቶቻችሁም ሆነ በእናቶቻችሁ አትማሉ፡፡ በአላህም ስምም እውነተኞች ሆናችሁ እንጂ እንዳትምሉ” (ቡኻሪይ 7401፣ ሙስሊም 1646፣ አቡ ዳዉድ 3250፣ ነሳኢይ 3769)፡፡ በአላህ ስምም ስንምል አስፈላጊና አንገብጋቢ በሆነ ጉዳይ ላይ እንጂ በትንሽ በትልቁ ስሙን አናንሳው፡፡ ለጌታችን ስም ክብር እንስጥ፡፡ ወላሂ ትመጣለህ፣ ወላሂ አልመጣም፣ ወላሂ እታዘብሀለሁ፣ ወላሂ አምሮብሃል…. ምንድነው ይሄ ሁሉ? መሐላ የሚያምረው 2. ‹‹ሪያእ›› (ታይታ)፡- አንድ ሙስሊም ስራን ሲሰራ ዓላማና ግብ ሊኖረው ይገባል፡፡ አድራሻ የሌለው ስራ ዋጋ ቢስ ነው፡፡ አንድን መልካም ስራ ከመጀመራችን በፊት የስራችን ዓላማና ግቡ ምንድነው? የሚለውን ለራሳችን መጠየቅ ይገባናል፡፡ ለአላህ ብለን፣ ነገ የሱን መለኮታዊ ፊት ለማየት ከጅለን የምንሰራ ከሆነ ትርፋማ እንሆናለን፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ ለእዩልኝ ስሙልኝ ከሆነ ግን ዋጋ ቢስ በመሆን እንከስራለን፡፡ አላህ ከከሳራ ይጠብቀን፡፡ ስለዚህም ስራችንን ከሪያእ ‹‹እዩልኝ ከማለት›› በማራቅ፡ በኢኽላስ ብቻ ለአላህ አጥርተን ልንፈጽመው ይገባል፡፡ እዚህ ላይ ‹‹ኒያ›› እና ‹‹ኢኽላስ›› የተለያዩ መሆናቸውን እግረ-መንገዱን ማስታወስ እፈልጋለሁ፡፡ ኒያ ማለት፡- አንድን ስራ ለመስራት ቁርጥ የሆነ ውሳኔ ላይ መድረስ ሲሆን፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ፡- የምንሰራውን ስራ ለምን ብለን እንደምንሰራ፡ አድራሻው ምን እንደሆነ መለየት ማለት ነው፡፡ የአዛን ድምጽ ሰምተህ ምላሽ በመስጠት ወደ መስጂድ ለመስገድ መሄድህ ‹‹ኒያ›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ለመስገድ ነይተህ (ወስነህ) ተነስተሃልና፡፡ የምትሰግደው ግን ለማን ነው? ጌታህ ስላዘዘህ? ወይስ ከማኃበረሰቡ ጋር ለመመሳሰል? አድናቆትን ለማትረፍ? የሚለውን መለየትህ ነው ስራህን ‹‹ኢኽላስ›› ወይም ‹‹ሪያእ›› የሚያሰኘው፡፡ በሌላ አገላለጽ ‹‹ኒየ›› በዒባዳ ተግባራት ላይ ሲንጠለጠል፡ ‹‹ኢኽላስ›› ደግሞ፡- ዒባዳውን በምትፈጽምለት ኃይል (አላህ) ላይ ይንጠለጠላል ማለት ነው፡፡ በመሆኑም ስራችንን ለአላህ ብቻ በኢኽላስ ማድረግ ሲገባን፡ በሰዎች ዘንድ አድናቆትንና ሙገሳን መሻት ከጨመርንበት ትንሹ ሺርክ ላይ ወደቅን ማለት ነው፡፡ አላሁመ-ነጂና!! ይህን በተመለከተ አስረጂ የሆኑ ነጥቦችን እንመልከት፡- መሕሙድ ኢብኑ ለቢድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “በናንተ ላይ ከምፈራላችሁ ሁሉ አስፈሪው ነገር ትንሹ ሺርክ ነው፡፡ (እነሱም)፡- ትንሹ ሺርክ ምንድነው? አሉ፡፡ (እሳቸውም) ሪያእ (ታይታ) ነው አሉ፡፡ የቂያም ቀን ሰዎች እንደ ስራቸው ዋጋቸውን በሚቀበሉ ጊዜ፡ አላህ እነዚህን ለታይታ የሚሰሩትን፡- ሂዱና እነዚያን በዱንያ እያላችሁ እንዲያዩላችሁ ትፈልጉ የነበሩትን ሰዎች ከነሱ ታገኙ እንደሆነ ፈልጉ ይላቸዋል፡፡” (አሕመድ)፡፡ አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ አለ፡- ” የውሙል ቂያማህ ከሰዎች መጀመሪያ ፍርድ የሚሰጠው ሶስት ሰዎች ላይ ነው፡፡ በዱንያ ላይ በዲኑ ሰበብ ሸሂድ (ሰማዕት) የነበረው ሰው ይቀርባል፡፡ በሱ ላይ የተዋለለትን ጸጋ ያስታውሰውና እሱም ያምናል፡፡ ታዲያ ምን ሰራህበት? ተብሎ ሲጠየቅ፡ እሱም፡- ባንተ መንገድ (በኢስላም ላይ) እስክሞት ድረስ ጠላትን ተጋደልኩ ይላል፡፡ ዋሸህ! እንተ የፈለግኸው እገሌ ጀግና ነው እንድትባል ነበር እሱም ተብሎልሀል ይባልና እሳት ውስጥ እስኪጣል ድረስ በፊቱ ይጎተታል፡፡ ሃይማኖታዊ ዕውቀት የተማረውና ቁርኣን የቀራውም ይመጣል፡፡ በሱም ላይ የተዋለለትን ጸጋ ያስታውሰውና እሱም ያምናል፡፡ ታዲያ ምን ሰራህበት? ተብሎ ሲጠየቅ፡ እሱም፡-ዕውቀትን ተምሬ ቁርኣንን ቀርቼ ሌሎችንም ላንተ ብዬ አስተማርኩ ብሎ ይመልሳል፡፡ ዋሸህ! እንተ የፈለግኸው እገሌ ዐሊም (ሊቅ) ነው፣ እገሌ ቃሪእ ነው እንድትባል ነበር እሱም ተብሎልሀል ይባልና እሳት ውስጥ እስኪጣል ድረስ በፊቱ ይጎተታል፡፡ የሀብት ክምችት የተሰጠው ሰው ይመጣል፡፡ በሱ ላይ የተዋለለትን ጸጋ ያስታውሰውና እሱም ያምናል፡፡ ታዲያ ምን ሰራህበት? ተብ
نمایش همه...
የሐጅ እና ዑምራ ልዩነት እንዲሁ የአላህ መልእክተኛ ሸይጧንን አንቀውት ነበር ወንድም husu Neg https://t.me/husu_Neg ሸር አድርጉ
نمایش همه...