fa
Feedback
ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

رفتن به کانال در Telegram

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለሌሎችም share በማረግ እርሶም የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ ለማስታወቂያ ስራ 👉 💁https://t.me/GRACE_ZEMA ( @esulane )

نمایش بیشتر
7 940
مشترکین
-524 ساعت
-417 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
1⃣፦ ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁህ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነውና ከአንደበትህ አልፎ ውስጥህን የሚያዳምጥ አምላክ መቼም የትም እንዴትም ካንተ ጋር ነው። 2⃣፦ በህይወት ውስጥ ፈተና ከበዛብህ አትዘን ታገስ...የጨረቃ ውበት የሚጨምረው ጨለማ በዙሪያዋ በጨመረ ቁጥር ነውና። 3⃣፦ ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሀን ብቻ ነው፣ጥላቻን ጥላቻ አያጠፋውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው።        💥 💥 💥  💥 💥 💥

Repost from N/a
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #ምን አይነት የበዓል ፕሮግራም ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን🌼🌼@seer_lewi🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

" እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለህ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።" 📖 ኢሳይያስ 43:19     🌻መልካም አዲስ አመት🌻

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #የበዓል መዝሙር ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #የበዓል መዝሙር ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

2019 "‘የዓመቱን አክሊል በቸርነትህ ባረክህ፤ ምድረ በዳህም ስብን ጠገበ።’ (መዝሙር 65፡11) በአዲሱ ዓመት የእግዚአብሔር ቸርነትና በረከት በቤታችሁ፣ በሥራችሁ እና በሕይወታችሁ ላይ እንደ አክሊል ይቆይ። "መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም! ጌታ አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ዓመት ያድርግልን። ልባችን በቃሉ ይጽና፣ መንፈሳችን ይነቃቃ። በዘመናችን ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ ከእኛ ጋር ትሁን። አሜን!" •  አንኳን ለ 2019 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻  አዲስ    🌻🌻 🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 •   DAWIT KALIYU

አንኳን ለ 2019 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻  አዲስ    🌻🌻 🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #ምን አይነት የበዓል ፕሮግራም ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን🌼🌼@seer_lewi🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #ምን አይነት የበዓል ፕሮግራም ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን🌼🌼@seer_lewi🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

"የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።" 📖 መዝሙረ ዳዊት 55:22

🏺 በሸክላ ሠሪው እጅ ያለን ጭቃዎች 🏺 📖 "አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 64:8) ይህ ቃል እግዚአብሔር "አታውቁም!" የሚለውን መለኮታዊ ሞገት ይበልጥ ግልጽ ያደርግልናል። ጭቃው ሠሪው ምን ሊያደርገው እንደሆነ አያውቅም፤ ባለቤቱ ግን በልቡ የሳለው ሸጋ አሳብ አለ። 1. የእኛ አቅም አልባነትና የእርሱ ሠሪነት 👐🧱 ✍️ጭቃ በራሱ ተነስቶ ቅርጽ ሊይዝ ወይም "ይህንን እሆናለሁ" ሊል አይችልም። እኛም ስለ ራሳችን፣ ስለ ትምህርታችንና ስለ ነገው ዠቨማንነታችን የምናውቀው ነገር የለም። እርሱ ግን "ሠሪያችን" በመሆኑ በሕይወታችን ላይ ስልጣን አለው። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በራሳችን ጥረት ቅርጽ ለመያዝ መታገላችንን ትተን "ጌታ ሆይ! እኛ ጭቃዎች ነን፤ አንተ ደግሞ ሠሪያችን ነህ፤ እንደ ፈቃድህ አድርገን" ብለን ራሳችንን እናስረክብ። 🧘‍♂️✨ 2. የመዘውሩ ሂደት 🎡🛠️ ✍️ጭቃው በሠሪው መዘውር ላይ ሲሆን ሠሪው እጁን አጥብቆ ይይዘዋል። አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን የሚገጥሙን ጫናዎችና ፈተናዎች እኛን ለመስበር ሳይሆን ውብ ቅርጽ ሊሰጡን መሆኑን መረዳት አለብን። በኤርምያስ 29:11 "የሰላም አሳብ አለኝ" ያለው ጌታ እጁን በላያችን ላይ አጥብቆ የያዘው ለበጎ ነው። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በሕይወት ፈተናዎች ውስጥ ስናልፍ "ጌታ እየሠራኝ ነው" ብለን እናመን። ከመዘውሩ ላይ ዘለን ለመውጣት አንሞክር፤ በመሪው እጅ ስር በትዕግሥት እንቆይ። 🛡️🔥 3. የሠሪው ሸጋ አሳብ 🏺 ✍️ሠሪው ጭቃውን ሲያቦካውና ቅርጽ ሲሰጠው በመጨረሻ የሚወጣውን የተዋበ እቃ በልቡ ያውቃል። እኛ ዛሬ ያለንበት ሁኔታ የተጨማለቀ ጭቃ ቢመስልም መሪው ግን መጨረሻችንን "የተከበረ እቃ" አድርጎ አይቶታል። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ ዛሬ ባለንበት ዝቅተኛ ሁኔታ ተስፋ አንቁረጥ። "እኔ የማስባትን አሳብ አውቃለሁ" ያለውን የመሪውን ቃል አምነን የተዋበውን ፍጻሜያችንን በተስፋ እንጠባበቅ። 🌟💎 4. "የእጅህ ሥራ ነን" የሚል ትሕትና 🤝📜 ✍️እኛ የእርሱ የእጅ ሥራዎች እንጂ የራሳችን ውጤቶች አይደለንም። በትምህርታችን፣ በሥራችንና በትዳራችን የምናገኘው ማንኛውም ስኬት የሠሪው ጥበብ ውጤት ነው። "እኔ አውቃለሁ" ባይነትን ሰብረን "የእጅህ ሥራ ነን" ስንል እውነተኛው ጸጋ በላያችን ይፈሳል። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በትዕቢት ከመመካት እንውጣ። "ጌታ ሆይ! ዛሬ ለደረስኩበትና ለሆንኩት ነገር ሁሉ ክብር ላንተ ይሁን፤ እኔ አንተ የሠራኸኝ ውጤት ነኝና" ብለን ራሳችንን ዝቅ እናድርግ። 🙇👑 🔊መደምደሚያ፦ ወዳጄ! እኛ ጭቃ ነን እርሱ ግን ሠሪያችን ነው። ጭቃው ስለ ነገው ቅርጽ አይጨነቅም፤ ምክንያቱም በሠሪው እጅ ላይ መሆኑን ያውቃል። እኛም በኤርምያስ 29:11 "የሰላም አሳብ አለኝ" በሚለውና በያዕቆብ 4:15 "ጌታ ቢፈቅድ" በሚለው መለኮታዊ መሪነት ውስጥ ስናርፍ ሕይወታችን በሠሪው እጅ የተዋበ ድንቅ ሥራ ይሆናል። የገዛ አሳባችንን ትተን በሸክላ ሠሪው እጅ ላይ እናርፍ። በረከት ያዕቆብ ገ. #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇                              ይ🀄️ላ🀄️ሉ

እየሱስ ከቤተሰብ የወረስነው ዉርስ ሳይሆን ህይወታችን ነዉ!በምድር ላይ ለመቆየት oxygen ምን ያህል እንደሚያስፈልገን just we know ሁላችንም እየሱስ  ከዚህ በላይ ያስፈልገናል!በምድር ላይ እያለን ለመኖር ብቻ ሳይሆን ከሞትን በኃላ ራሱ አብሮን ሚቀጥልዉ የማንሰጋበት ተስፋችን እየሱስ ብቻ ነው!! ታዉቃላቹ ከሞት ቡኃላ ባለው ህይወቱ እርግጠኛ ሆኖ እኔማ ወደ አባቴ ምሄደዉ ብሎ!!እርግጠኛ ሆኖ ሚያወራው እየሱስን የሚያዉቅ የነካው ብቻ ነዉ እንደ ግል አዳኛችን አርገን የተቀበልነው ያመንነዉ ያ ቀን ከጌታ ጋር ከተነካካንበት ከዛን ቀን ጀምሮ .....ብንሞት ወዴት ነን ብለን አንሰጋም የት እንደምንሄድ እናዉቃለን 🥹❤️ ሞተን ከአፈር በታች አንቀርም ብቁ ሆነን የፅድቃችን ወይ የጥሩነታችን ዉጤት ሳይሆን ክርስቶስ ያኔ ገና ሀጢያተኞች ሆነን ወዶን ...በመስቀል በሰራልን ስራ እንጂ .....ufff   bka I have no word for God lov ሁሌ ሳስበዉ ካይምሮዬ በላይ ነዉ! እግዚአብሔር የሰጠን ተስፋ ይፈፀማል ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው!! ተስፋችን በባዶ እምነት ላይ የተመሰረተ አይደለም እዉነተኛ ተስፋን የምናየው ክርስቶስ ለእኛ የከፈለዉን ዋጋ እዉነታ ና እዉነት በመመልከት ነው። እኛ ክርቲያኖች ምድር ላይ ኖረን ብቻ አናልፍም የምንወደውን አባታችንን እያመለክን......I'm proud የዚህ አምላክ ልጅ ስለሆንኩ ❤️‍🩹