cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Christ

🎻🎸🎵New songs🎷🎹🎻 📖Lovly word of GOD📖 and cirstyan info All are hire. For more @Fikircr27

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
219
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢየሱስ ይለያል። 📌ሰዎች የሞተ ሰው እሬሳ ብለው ሲጠሩት ኢየሱስ ግን የሞተን ሰው አንተ ጎበዝ ብሎ ጠርቶ ከሞት ያስነሳ ነው። 📌ዛሬ እናተም የሞተ ነገር አላቹ አበቃ የያላቹሁት ነገር ካለ በዛ ነገር ላይ የኢየሱስን ስም ጥሩበት ያኔ መሞተው ነገራቹ ላይ ህይወት ይዘራበለል።🙏
نمایش همه...
Add a comment
የክርስቶስ ሞት እና የሰው ሞት ልዩነት 📌ክርስቶስ የሞተው ለሚወዱትም ለሚጠሉትም ሲሆን 📌የሰው ግን የሚሞተው ለሚወደው ብቻ ነው። ያለምክያት ተወድጃለውና ስምህ ይባረክ🙏
نمایش همه...
Add a comment
🕔 Time for Jesus 💬@crist27
نمایش همه...
Add a comment
. #እንኳን_አደረሳቹ 🇪🇹🇪🇹 ✝ 🇪🇹🇪🇹 (ሮሜ 5) 6 ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።7 ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።8 ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤11 ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን። ❤✝ ፋሲካ ✝❤ 👉ሐጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለኛ የሞተበት 👉እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅሩን የገለጠበት 👉በደሙ የፀደቅንበት 👉ከቁጣው የምንድንበት 👉ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእግዚአብሔር ጋር የታረቅንበት 👉መታረቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር የምንመካበት በአላችን ነው፡፡ #ሮሜ6፥6_ #መስቀሉ_ትርጉም_አለው፦ ለሐጢአት እንዳንገዛ የሐጢአት ስጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዎችን ተሰቅሎበታልና #ሞቱ_ትርጉም_አለው፦ ለሐጢአት ሕያው ሆነን እንዳንኖር ለሐጢአት ሞተናልና #ትንሳኤው_ትርጉም_አለው፦ በፅድቅ ለመኖር ከእርሱ ጋር አስነስቶናል፡፡ ❤❤ ❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤#መልካም_ፋሲካ ❤ ❤ #እንኳን ❤ ❤#አደረሰን ❤ ❤ ❤ ❤ <<ሐጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን እውነትም በእኛ ውስጥ የለም በሐጢአታችን ብንናዘዝ ሐጢአታችንን ይቅር ሊለን ከአመፃም ሁሉ ሊያነፃን ፃድቅና የታመነ ነው የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነፃናል>> 1ኛዮሐ1፥7 Have a nice Holiday and ceremony To all my Friends Happy ✝ Easter @Enzemraln@Enzemraln
نمایش همه...
Hi
نمایش همه...
Add a comment
ልዩ መልክት ከልጅ ፍቅር son of God Fikir Join us 👇👇 🗯🗯 @crist27 🗯🗯 @crist27
نمایش همه...
Meskerem getu... New gospel music
نمایش همه...