907
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ አመት ለ 2015 በሰላም በጤና አደረሳችሁ
መጪውን ግዜ
ይቅር ተባብለን ምንጀምርበት
ለሀገራች ሰላም ምንተጋበት
ሀሳብና ውጥናችንን ምንከውንበት
በጎ ሀሳቦችን ምንዘራበት
አመት ይሁንልን። 🌼🌼🌼
ፈጣሪ ሀገራቸን ይባርክ።አሜን.
🙏🌼🙏🌼🙏🌼🙏
Repost from ROPHNAN
00:05
Video unavailableShow in Telegram
♾ x Walia beer.
IMG_3671.MP44.51 KB
ሃይኒከን ኢትዮጵያ በዋሊያ ቢራ ምርቱ ስም ከሙለዚቀኛ፣ የሙዚቃ ፀሐፊ፣ ደራሲ፣ ኮምፖዘር ሮፍናን ጋር በ"ስድስት" አልበሙ ስም የዋና ስፖንሰርነት ስምምነት አደረገ።
በሃይኒከን ዋና መ/ቤት ዛሬ ነሐሴ 30/2014 ዓ.ም በተከናወነው የፊርማ መርሐግብር ላይ እንደተገለፀው በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም ሮፍናን በስድስት አልበም ስም ለአድናቂዎቹ ከዋሊያ ቢራ ጋር "የኔ ትውልድ ስድስት" የተሰኘ ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት የሚያቀርብ ተጠቅሷል።
Repost from ROPHNAN
Photo unavailableShow in Telegram
ምስጋናዬ ይድረስ🙏 It was an honor to meet you all. Thank you Ambassador Jacobson and everyone who welcomed me.
Repost from ROPHNAN
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ይሁን🙏
በ London ከተማ BBC radio one Music in Africa ላይ ቃለመጠይቅ ከዚሁ ከሸገር ከቤት ሆኜ ስለ ግል ህይወት : international career ፊርማዬ: እና ስለ አዲሱ አልበም አድርጊያለሁ:: የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ነኝም አሉ... የLondon ከተማ መንገዶች ላይ ደሴ ሲሰማ ምን ያህል ደስ አለኝ? እጅጉን::
በቅርቡ የ video ምስሉን አጋራቹሀለው::
ሰላም ይብዛ ለሁላችን!!!
Photo unavailableShow in Telegram
የሰው ልጅ አእምሮ ደግሞ የቅርብን ብቻ ካየ ዓለም እሷ ነች ብሎ ያስብና እሷ ላይ ይጣላል፡፡ ዓለምን ሰፋ አድርጎ የሚያስብ አእምሮ ግን የቅርብ ሳይሆን የሩቅን ማየት ይችላል፡፡Now is the time to run back to the body or the self we have risen from. When we say we are human, we deserve the pain of all human beings. Everyone has their own story
III♾-VI
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.