fa
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

رفتن به کانال در Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

نمایش بیشتر
1 131
مشترکین
-224 ساعت
-127 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
org.telegram.messenger_14773.apk16.57 MB

Telegram for iOS and Android have just reached v5.2. Group admins can set default permissions to restrict all members from posting specific kinds of content. Telegram groups can now have up to 200,000 members. When you delete a chat or clear chat history, you'll get a detailed confirmation dialog and an option to restore the chat within the next 5 seconds. We've also added new streamlined group settings, new contact sorting options, better thumbnails, improved animations, stylish new search bars on iOS, an improved dark mode on Android – and more.

🆔 PowerISO 7.3 Full (x86/x64) Final ♻️ Its Gull Offline Installer Standalone Setup Of PowerISO For Windows 32 Bit 64 Bit PC.

photo content

Lecture 62: Java Programming Tutorial Garbage Collection and finallize method in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store

Lecture 61: Java Programming Tutorial Java Big decimal in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store

PART 1 💯የ2019 ምርጥ ስልኮች በዚህ ወር (ጃንዋሪ)💯 ============================ ⚪️ይህ አመት #officialy 2019 ነው። ምርጥ አንድሮይድ ስልክ ለመምረጥ ያስቸግራል ምክንያቱም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አንድሮይድ ስልኮች አሉ ስለዚህ አለማችን ላይ ካሉ ብዙ ሺህ የአንድሮይድ ስልኮች በ2019 ምርጥ ስልኮች እነማን ናቸው??🤔?? 🌀ከሁሉም ምርጥ ~ *ሳምሰንግ ጋላክሲ ኖት 9*🌀 ---------------------------------------------------------- 🔘ይህን ስልክ አንደኛ አድርጌዋለው በ2019 ምርጥ የአንድሮይድ ስልኮች ውስጥ። ሁሉንም አይነት ስራ ይሰራል ። ይህ ስልክ የመጣው ከትልቅ 6.4 ኢንች ሱፐር አሞሌድ እይታ ይህም ፎቶና vዲዮ በትልቅ ዲግሪ እንድናይ ያስችለናል። በውስጡም ትልቅ የኳልኮም ስናፕድራገን 845 እና የሳምሰንግ ኤክዚይኖስ 9810 ፕሮሰሰር ተገጥሞለታል። የ6 እና የ8 ጂቢ ራም እንዲሁም  በ128 እና በ512 ጂቢ ሮም/የሚሞሪ ካፓሲቲ አለው። 🔘የኖት 9 የኋላ ባለሁለት ፎከስ ካሜራ ከዲጂታል ካሜራ በማይተናነስ እንዲየውም በሚበልጥ መልኩ ጥርት ያለ ምርጥ ምስሎችን የማንሳት አቅም አለው። በተጨማሪም የኖት 9 ኤስ-ፔን ከአዲስ ፊቸርጋ መጥቱዋል ይህም "ሪሞት ኮንትሮል ሰፖርት " ነው። በመጨረሻም የኖት 9 ባትሪ 4,000mAh ተሻሽሏልል ይህ ማለት አንዴ ቻርጅ አርጋችሁት ረጅም ሰዐት ያስጠቅማችኋል። ይህ ስልክ ምንም እንኳን ውድ ቢሆንም በ2019 የሚጥለው የአንድሮይድ ስልክ አልተገኘም። #ይህን ስልክ ለምን ይገዙታል? ✅በጣም ዘመናዊ ሀርድዌር , ትልቅ እይታ/ ዲስፕሌይ እና ረጅም ሰዐት የሚቆይ ባትሪ አለው(የ2018ቱን የምርጥ አንድሮይድ አዋርድ ወስዷል) ✅ኤስ-ፔኑ ከብዙ አዳዲስ ፊቸሩ ጋር ለስልኩ ቤነፊት እና በጣም አጓጊ ፓኬጅ አድርጎታል። #ይህን ስልክ የማይገዙበት ምክንያት? ❌በጣም ውድ ነው ❌የሳምሰንግ ካምፓኒ በ ሶፍትዌር ማሻሻል (software update) ላይ ከሌሎቹ አንፃር በጣም ቀርፋፋ ነው። ክሬዲት : @Gameoverr234 ብቃት ያለው የቴክኖሎጂ አድሚን የምትፈልጉ CONTACT ME

PART 1 💯የ2019 ምርጥ ስልኮች በዚህ ወር (ጃንዋሪ)💯
PART 1 💯የ2019 ምርጥ ስልኮች በዚህ ወር (ጃንዋሪ)💯

❤️💚በቀላሉ ፌስቡክን ሀክ ማረግ ለሚፈልግ ብቻ መታየት ያለበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/qzkbj_Qtuos

Icecream_Screen_Recorder_v5_Activated.zip53.76 MB

⚙ከታች ያለው software ኮንፒውተራችን screenshot እና #screen_record እንድናረግ ማድረግ የሚያስችል ነው ለየት ሚያረገው ምንፈልገውን ቦታ ብቻ መርጠን ማለትም የኮንፒውተራችን ሙሉ screen ኑ ሳይገባ screenshot(በ photo) ና screen record ( በ video) ማድረግ ያስችለናል

sticker.webp0.48 KB

ጌሚንግ እስቲ ዛሬ ስለጌሚንግ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ስለ ጌመርስ ጠንካራ እና የማይረባ ሀሳብ አላቸው እስቲ ለምሳሌ ጌመሮች ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ ስለ ጌሚንግ የሚነግሯችሁ "ጌመር 😢 ማለት ከ 8-14 እድሜ ያለ ህፃን ልጅ ነው" 👈 😆 ይሄ ሀሳብ ትክክል አይደለም ብዙ የማስታወቂያ ኤጀንሲዎች እንደሚገልፁት 90% ጌመሮች ወንዶችና የ25 አመት የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ።ስለ ጌመርስ አንዳንድ እውነታዎች(ጥናቱ አብዛኛው በአሜሪካና በ ዩኬ ነው የተደረገዉ): 1) ከአሜሪካ የህዝብ ብዛት ውስጥ 59% ጌመር  ናቸዉ😱። 2) ከእነዚህ 59% ውስጥ 51% በቤታቸዉ ቢያንስ ሁለት ኮንሱል አላቸዉ። (ኮንሱል ማለት አንደ ፒኤስ ወይም ኤክስቦክስ) 3) የስማርትፎን እና የታብሌት ባለቤቶች ውስጥ 68% ጌም ይጫወታሉ እድሜያቸዉ 13 + 4) 29% ጌመሮች ከ18 አመት በታች ናቸው 32% ደግሞ ከ18-35 የተቀሩት 39% ደግሞ 36 እና ከዛ በላይ ናቸው። 5) በምስራቅ የአሜሪካ ግዛት ኮንሱል ከፍተኛ ገቢ ያስገኛል። 6)የስልክ ጌሚንግ ዙሪያ 55% ሴቶች እና 45% ወንዶች ናቸው። 7) ባጠቃላይ ጌሞች ገቢ ያስገኙት ወደ 70 ቢሊየን ዶላር ይገመታሉ በአሜሪካ ብቻ ክሬዲት: @gameoverr234

Top 5 Best Android Tricks 2019

Top 5 Amazing Android SECRETS, TIPS and TRICKS | 5 Android Tricks you have to know