cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ እግር ኳስ

•═══════════════════════• 👉 አሪፍ አሪፍ የእግር ኳስ ለማግኘት ተመረጭ ቻናል ሀሳብ አስተያየት @DawitHazard @Fretsedke @Kira_4ever ፨፨፨ እናመሰግናለን ፨፨፨ •═══════════════════════• #leave ከማለታችሁ በፊት ችግሩ አሳውቁን! ║▌║█║▌║▌█║▌║█║▌▌█ ==============================

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
188
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

😍💙እንደዚህ አይነት ቆንጆ ቆንጆ የሚያማምሩ😘 ሴት የቼልሲ ደጋፊዎችን ፎቶ ከፈለጋችሁ JOIN በማለት ማግኘት ትችላላችሁ👌💙
نمایش همه...
👸ሴት የቼልሲ ደጋፊዎች👸
🤴ወንድ የቼልሲ ደጋፊዎች🤴
💙ቼልሲ💙
አርሰናል ለፊዮረንቲናው አጥቂ የ70 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል ! መድፈኞቹ የአጥቂ ክፋላቸውን ለማጠናከር ዱሳን ቫላሆቪችን ወደ ለንደን ማምጣት ይፈልጋሉ። ብዙ ክለቦች የዱሳን ቫላሆቪችን ሁኔታ እየተከታተሉት ነው ነገርግን ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት እንደዘገበው አርሰናል አጥቂውን በጥር ለማዘዋወር እንቅስቃሴ በማድረግ ለፊዮረንቲና ይፋዊ ጥያቄ አቅርቧል። የጣሊያን ሚዲያዎች እንደዘገቡት አርሰናል 55 ሚሊየን ዩሮ እና ሉካስ ቶሬራን አቅርቧል ብለዋል። ቶሬራ በውሰት በፊዮረንቲና እየተጫወተ ሲሆን የፊዮረንቲና መሪዎች የተጫዋቹን ኮንትራት ቋሚ ለማድረግ 15 ሚሊየን ዩሮ ለአርሰናል መክፈል ይኖርባቸዋል። ለዚህም ነው አርሰናል ለቭላሆቪች 70 ሚሊየን ዩሮ ያቀረቡት። የፊዮረንቲና አለቆች ጥያቄውን እያሰቡበት ነው ነገርግን ቭላሆቪች አርሰናልን የመቀላቀል ፍላጎት ያለው አይመስሉም ተብሏል። አጥቂው አማራጮችን እያጤነ ሲሆን ቢያንስ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ በፊዮረንቲና መቆየት እንደሚፈልግ መናገሩ ይታወሳል።
نمایش همه...
ሎሬንዞ ኢንሲኜ በክረምቱ የአውሮፓ እግር ኳስን ይተዋል ! የናፖሊ ካፒቴን ሎሬንዞ ኢንሲኜ በ 30 አመቱ የአውሮፓ እግር ኳስን ለመልቀቅ ወስኗል ከናፖሊ ጋር ያለው ውል ካለቀ በኋላ ወደ ካናዳ በማቅናት በኤምኤልኤስ ለቶሮንቶ ይጫወታል። ቶሮንቶ ከሎሬንዞ ኢንሲኜ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል ቶሮንቶ ባለፉት ሳምንታት ከብዙ በርካታ ስብሰባዎች በኋላ በዚህ ዝውውር ላይ ተጫዋቹን ማሳመን ችለዋል። ሎሬንዞ ኢንሲኜ በቶሮንቶ የ 11.5 ሚሊዮን ዩሮ ዓመታዊ ደመወዝ እና የ 4.5 ሚሊዮን ዩሮ ቦነስ ያገኛል እንዲሁም ከካናዳው ቡድን ጋር የ 5.5 ዓመት ኮንትራት ይፈራረማል። የ30 አመቱ የመስመር ተጫዋች እስከ የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በናፖሊ ይቆያል ከዚያም ከክለቡ ጋር ያለውን ውል እንደጨረሰ ወደ ካናዳ ይሄዳል።
نمایش همه...
የ34 አመቱ ኡራጓዊዉ አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ ከክለቡ ጋር ያለው ኮንትራት ሲጠናቀቅ አትሌቲኮ ማድሪድን መልቀቅ ይፈልጋል። እናም ከፒኤስጂው አርጀንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ ጋር በኤምኤልኤስ ቡድን ኢንተር ሚያሚ የመገናኘት ተስፋ አለው።(El Nacional)
نمایش همه...
DONE DEAL: ኤቨርተኖች የ20 አመቱን ተከላካይ ናታን ፓተርሰንን ከሬንጀርስ በአምስት አመት ተኩል ኮንትራት አስፈርመዋል።
نمایش همه...
የ29 አመቱ ብራዚላዊ ተጫዋች ፊሊፔ ኩቲንሆ ክለቡን በዚህ ወር መልቀቅ እንደሚፈልግ ለባርሴሎና ተናግሯል።(Sport)
نمایش همه...
አሮን ራምሴ የማሲሚሊያኖ አሌግሪ እቅድ አካል እንዳልሆነ ከተነገረው በኋላ በዚህ ወር ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ከኤቨርተን እና ኒውካስትል ጋር እየተነጋገረ ነው።
نمایش همه...
የ28 አመቱ ቤልጄማዊ አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ለቶማስ ቱሄል ከስካይ ኢታሊያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ በክለቡ ደስተኛ እንዳልነበር ቢናገርም የመልቀቅ እቅድ እንደሌለው አሳውቆታል።(Times)
نمایش همه...
ኤሲ ሚላን የ24 አመቱን ፖርቹጋላዊ አማካኝ ሬናቶ ሳንቼዝን ከሊል ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው።(Calciomercato)
نمایش همه...
ቼልሲ ከአንድሪያስ ክሪስቴንሰን ጋር በኮንትራት ማራዚያ ላይ ሲያደርጉት የነበረው ንግግር እንደገና ቆሟል ተጫዋቹ በውድድር አመቱ መጨረሻ ኮንትራቱ ይጠናቀቃል።(Gianluca di Marzio) SHARE
نمایش همه...