cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስላም

❂ ሀዲስ ፣ ኢስላማዊ ምስሎች ፣ እንዲሁም የቁርአን አንቀፆች በ አሪፍ መንገድ የምናስተነትንበት ፤ አንዳንድ ኢስላማዊ ታሪኮች ፣ አባባሎች እና አዝናኝ ፅሁፎች የምታገኙበት ኢስላማዊ ቻነል!❂ ╭┉─════──════──════─══ ╮ │ ❖ share - @islam_muslim1 ╰┉─════──════──════─══ ╯

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
385
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሁሌም አመስጋኝ እንሁን። አላህ ከአመስጋኝ ባሮቹ ያርገን አሚን🤲
نمایش همه...
❗️❗️❗️ 📢አዋጅ        📢 አዋጅ              📢አዋጅ         ❗️❗️❗️ 👌አሰላሙ  አለይኩም         ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ      〰〰〰 አዋጅ 🎤 ከባድ ማስጠንቀቂያ  ❗️❗️❗️ ለመላዉ ሙስሊሙ  ማህበረሰብ  በሙሉ  ይድረስ ❗️❗️❗️❗️ 👌ዉድ የተከበራቹ  ወንድምና እህቶች  እንደሚታወቀዉ 👉አህባሽ የተባለችዉ ቆሻሻ አንጃ ጉመር ቦሌ ማቁሸሽ ከጀመረች አመታቶች ተሻግሯል፧በዚህም መሠረት  ፣እንግዲህ ጥቅምት 4 ማለትም ነገ እሁድ ቁርአን የሀፈዙ ልጆች  እናስመርቃለን፣ብለዉ በየአካባቢ ብር ና በሬ -- እየለቀሙ ነዉ አጂጂጂብብ ❓❓❓ የአህባሽ መርከዝ ስራዎች በከፊሉ 👌👌 👉በቁርአን ማስሀፈዝ ስም ልጆች ማበላሸት 👉ተዉሂድን ማጥፋት ሽርክን ማንገስ 👉የአሏህ ስምና ባህሪያት ማስተባበል 👉የአሏህ ከአርሽ በላይነት መካድ 👉ወሀብያ እያሉ እንደ ዉሻ መጮህ ወዘተተተተተተተተ አረ  ስንት ጉድ አ ጉድሽን ባልሰማሽ ---------- ስለዚህ ከመሳተፍ ጥንቃቄ ሜድረግ ይባናል፧፧፧፧፧፧ አሏህ ሆይ በሱና አፅንተህ በዛም ላይ ግደለን ሼር ✍ አቡ አብደላ ጉመር ቦሌ
نمایش همه...
እህቴ 1... 🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ! 🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ! 🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ! 🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ! 🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ! 🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ! 🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ! አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!! ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!! ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር? እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ… «አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።»
نمایش همه...
💫ጥያቄ አለኝ ለጀመአው???? ⁉️ለስንት ሰው ተደራሽ አደረጋቹት ይህን ቻናል??? 👉ውድ የነህው(አረበኛ ሰዋሰው) እውቀት ፈላጊወች ይህ ቻናል:: ባጭር ጊዜ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ የናንተ እገዛ ያስፈልገናል:: 👉እናንተም በተቻለ መጠን አሰራጩት??? 📒ቻናሉን በደንብ እዩት ሸር ያላደረጋቹ ወንድሞች እና እህቶች ሀያ አሰራጩት ????? السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተውሂድና ሱናን ከምንጩ ለመረዳት መፍትሄው ተገኘ:: የአረብኛ ነህው ትምህርት የተራባችሁ ጥማት ያለባችሁ ? ብዙ ፈልጋችሁ ያጣችሁ ከንግዲህ ምንም ምክኒያት የለም :: @ https://t.me/nhwdr ይሄው ከጀማሪዎች እስከ ሙዐሊሞች የወደዱት ቻናል አለልዎ:: 👆👆👆👆👆👆👆👆all are pinned በውስጥ መስመር ብዙ የቻናሉ ቤተሰቦች ከመጀመርያ ጀምረው እየሞጠሉ መሆኑን መልዕክት እየደረሰይ ነው:: 👉 እርሶስ ለመጀመር አስበዋል? 🌔ውድ የአላህ ባሪያዎች ይህን ጠቃሚ ቻናል በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ:: 👆👆👆👆👆👆👆👆 12 የነህው ደርሶች በተወዳጅ ኡስታዞች በደረጃ 1:- መትን አጅሩሚያ 2:-ደህላን ሸርህ አጅሩሚያ 3:-አነህውል ዋዲህ 4:-ነዝሙል አጅሩሚየቲ 5:-ሙምቲዕ ሸርህ አጅሩምያ 6:-ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ አጅሩምያ 7:-አነህዉል ሙስተጧብ 8:-ሙልሀቱል ኢዕራብ 9:-ከሽፉ ኒቃብ 10:-አልፈዋኪሁል ጀኒያ አላሙተሚማ 11:-ኢዕራቡ አጅሩሚያ 12:-አልፍየቱ ኢብኑ ማሊክ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/nhwdr
نمایش همه...
የነህው ደርሶች በደረጃ.📒📒📒🧳🎓

12 የነህው ደርሶች በተወዳጅ ኡስታዞች በደረጃ 1:- መትን አጅሩሚያ 2:-ደህላን ሸርህ አጅሩሚያ 3:-አነህውል ዋዲህ 4:-ነዝሙል አጅሩሚየቲ 5:-ሙምቲዕ ሸርህ አጅሩምያ 6:-ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ አጅሩምያ 7:-አነህዉል ሙስተጧብ 8:-ሙልሀቱል ኢዕራብ 9:-ከሽፉ ኒቃብ 10:-አልፈዋኪሁል ጀኒያ አላሙተሚማ 11:-ኢዕራቡ አጅሩሚያ 12:-አልፍየቱ ኢብኑ ማሊክ

نمایش همه...
🟥ከሶላት እንዳንዘናጋ ! መቼ ወደ አላህ እንደምንመለስ አናውቀውም !🟥
نمایش همه...
አስደሳች ዜና ለቁርኣን ሒፍዝ ፈላጊዎች! ኢስላማዊ ዕውቀትን ለሁሉም ማህበረሰብ ለማዳረስ ለረጅም ዓመታት ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እነሆ ለ2016 የበጋ የተመላላሽ ትምህርት ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል። ትምህርቱ የተዘጋጀው ለማን ነው? ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ላሉ ታዳጊ ወንዶች የትምህርቱ ይዘትስ? ቁርኣን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የዲን ትምህርት የትምህርት ሰዓቱስ? ከጥዋቱ 2:00 – መግሪብ መቼ ይጀምራል? መስከረም 2016 የምዝገባ ጊዜ : ከነሀሴ 5 – 15 2015 ወላጆች ልጆችዎን በጊዜ በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ! የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ታግዘን ልጆችዎን በኢስላማዊ ዕውቀትና ተርቢያ አናንፃለን! ለበለጠ መረጃ: 09 12 02 31 90 / 09 46 46 68 46 የምዝገባ ቦታ: 18 አካባቢ በሚገኘው የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ዋና ቢሮ ________ @Merkezuna
نمایش همه...
አላህ ያሳድጋችሁ 💞❤️
نمایش همه...