fa
Feedback
etrade.gov.et

etrade.gov.et

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام etrade.gov.et

کانال etrade.gov.et (@etrade_gov_et) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 715 مشترک است و جایگاه 6 225 را در دسته تجارت و رتبه 1 835 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 715 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئیه, 2025، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 73 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئیه, 2025)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

16 715
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+367 روز
+7330 روز
آرشیو پست ها
‼️ማስታወቂያ‼️ ውድ ደንበኞቻችን የተራዘመው የንግድ ፈቃድ የማደሻ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል። ስለሆነም አገልግሎት አግኝታችሁ የአገልግሎት ክፍያ ያልከፈላችሁ ደንበኞችንን አሁኑኑ በቴሌ ብር ውይም በንግድ ባንክ ባሉት አማረጮች ክፍያ እንድትፈጽሙ በጥብቅ እያሳስብን ከ12፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዋጁ በተቀመጠው አግባብ በቅጣት የእድሳት አገልግሎት የምትወስዱ መሆኑን እናሳወቀቃለን። በወቅቱ አገልግሎት ስለወሰዱ እናመሰግናለን። ++++++++++ ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/EthioEoDB/53 ++++++++++++++++++++++++++++++++++ ‼️Notice‼️ Dear customers, the extended business license renewal period ends today. Therefore, we strongly craving customers who have received service and have not paid, please make services payment immediately by tele-birr or commercial bank. Thank you for your timely service! +++++++++ For more Info https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። አገልግሎት ያገኛችሁና የአገልግሎት ክፍያ ፈጽማችሁ ምስክር ወረቀት በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ደንበኞቻችን 'የምስክር ወረቀት ያትሙ' (Print Certificate) የሚለውን ቁልፍ በመጫን የምስክር ወረቀታችሁን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። አገልግሎት ያገኛችሁና የአገልግሎት ክፍያ ፈጽማችሁ ምስክር ወረቀት በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ደንበኞቻችን 'የምስክር ወረቀት ያትሙ' (Print Certificate) የሚለውን ቁልፍ በመጫን የምስክር ወረቀታችሁን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 7 ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 8 ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

የተራዘመው ንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ። ለተጨማሪ መረጃ.... https://t.me/EthioEoDB/53

‼️‼️------------------- ግብር ከፋይ ኖት? እንግዲያውስ ግብርዎን በወቅቱ በመክፈል በፍጥነት ንግድ ፍቃድዎትን ያድሱ!!!! ‼️‼️------------------- የንግድ ፍቃድዎን ለምን
‼️‼️------------------- ግብር ከፋይ ኖት? እንግዲያውስ ግብርዎን በወቅቱ በመክፈል በፍጥነት ንግድ ፍቃድዎትን ያድሱ!!!! ‼️‼️------------------- የንግድ ፍቃድዎን ለምን በወቅቱ ያድሳሉ? ህጋዊ ተገዢነት፡ ጊዜው ባለፈበት ፍቃድ ንግድ ስራ መስራት ህገወጥ ነው እናም ለቅጣት አልፎ ተርፎም ንግድዎን ሊያዘጋ ይችላል። የአገልግሎቶች መዳረሻ፡- እንደ የባንክ ብድር፣ የመንግስት ውል ወይም የንግድ ስምምነቶች ያሉ አንዳንድ አገልግሎቶች ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማረጋገጫ ያስፈልጋቸዋል። መልካም ስም፡ ህጋዊ ፍቃድ ንግድዎን ከደንበኞች፣ አጋሮች እና አቅራቢዎች ጋር ያልዎትን ግንኙነት እና ታማኝነት ያሳድጋል:: For more Info .... t.me/EthioEoDB https://t.me/AACABOFP

‼️‼️------------------- ግብር ከፋይ ኖት? እንግዲያውስ ግብርዎን በወቅቱ በመክፈል በፍጥነት ንግድ ፍቃድዎትን ያድሱ!!!! ‼️‼️------------------- የንግድ ፍቃድዎን ለምን በወቅቱ ያድሳሉ? ህጋዊ ተገዢነት፡ ጊዜው ባለፈበት ፍቃድ ንግድ ስራ መስራት ህገወጥ ነው እናም ለቅጣት አልፎ ተርፎም ንግድዎን ሊያዘጋ ይችላል። የአገልግሎቶች መዳረሻ፡- እንደ የባንክ ብድር፣ የመንግስት ውል ወይም የንግድ ስምምነቶች ያሉ አንዳንድ አገልግሎቶች ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማረጋገጫ ያስፈልጋቸዋል። መልካም ስም፡ ህጋዊ ፍቃድ ንግድዎን ከደንበኞች፣ አጋሮች እና አቅራቢዎች ጋር ያልዎትን ግንኙነት እና ታማኝነት ያሳድጋል:: For more Info .... t.me/EthioEoDB

ውድ ደንበኞቻችን፣ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ባለሙያዎች፣ የኢትሬድ ደንበኞችና የሚመለከታችሁ ሁሉ፡- የንግድ ፈቃድ እድሳት እስከ ጥር 15/2017 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቱን የምታሟሉ የንግድ ፈቃድዎትን በኦንላይን (https://etrade.gov.et) እንድታድሱ እናሳስባለን።

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀን ብቻ ቀረው!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን (www.etrade.gov.et) ያድሱ።