cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

mood

Hi guys u choose the best channelU get on this channel🤗😋Fun video😋, tiktok videos😃, cuteee pic😍,couple pic's🤩& u get too my cool cross @heaven0968💖 💘 @bebaye Y'all follow me on insta @heaven0968 😎 Follow me on Tiktok too @heaven0968 😉

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
205
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

~heavu
نمایش همه...
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእህል💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝ግ 💝ና 💝ለ 💝ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕
نمایش همه...
ጿግሜ አንድ ፩ #የይቅርታ_ቀን 🌼🌼🌼🌼🌼 join us @winaedit @winaedit2 @wintana_wb
نمایش همه...
ጳጉሜን እኔና ጓደኞቼ *~★★~* • ጦማሯ በብዛት #SHARE መደረግንና ደግሞም ብዙ ገንቢ #COMMENT ቶችንም ትፈልጋለች። #ETHIOPIA | ~ በእንዲህ መልክ ልናሳልፍ አስበናል። እናንተስ ? ••• እኔ ዘመዴና የፌስቡክ፣ የቴሌግራምና የዩቲዩብ ጓደኞቼ በሙሉ መጪውን የወርሃ ጳጉሜን ፭ቱን ቀናት ልክ እንደ አምናው ዘንድሮም ዘመነ ዮሐንስን አሳልፈን ዘመነ ማቴዎስን ለመቀበል በዝግጅት ላይ እንገኛለን። የቻልን በጾም አዲሱን ዓመት እንቀበላለን። ያልቻልን ግን አምስቷን ቀናት በዚህ መልኩ እናሳልፍ ዘንድ አስበናል። ወስነን ተዘጋጅተናልም። ፩፥ ጳጉሜ ፩ የማዕተብ ቀን። ፪፥ ጳጉሜ ፪ የክብረ ክህነት ቀን። ፫፥ ጳጉሜ ፫ የፊደል ገበታ ቀን። ፬፦ ጳጉሜ ፬ የሰንደቅ ዓላማና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቀን። ፭፦ ጳጉሜ ፭ ከሱስ ሁሉ የመላቀቂያና ለአቅመ ደካሞች የሥጦታ ቀን። ••• ዝርዝሩ ከነገ ነሐሴ 30/2012 ዓም ጀምሮ በሰፊው እንሄድበታለን። ለማንኛውም ግን አሁንም ለማስታወስ ያህል በአጭሩ እንደሚከተለው እናቀርብላችኋለን። እንዘጋጅ፣ ተዘጋጁ። ••• ጳጉሜ ፩ ፥ የተዋሕዶ ልጆች አንገት በሙሉ በአንገት ማዕተብ ክር ያሸበርቃል። የመስቀል ዓይነት የፌስቡክና የቴሌግራም ቻናሎችን ያጥለቀልቃል። በዕለቱ ፌስቡክ ሌላ ወሬም የለው፣ ሌላ ፎቶም አይለጠፍበትም። ተዘጋጁ፣ ማዕተብ የሌላችሁ ከወዲሁ ግዙ፣ እሰሩም። ••• ጳጉሜ ፪ ፥ የክብረ ክህነት ቀን ነው። ለንስሐ አባቶቻችን፣ ለካህናት አባቶቻችን፣ ፍቅራችንን፣ አክብሮታችንን የምንገልጽበት ዕለት ነው። እንኳን አደረሳችሁ የምንልበት፣ ቡራኬ የምንቀበልበት፣ ለበዓሉ ስጦታ የምንሰጥበት፣ ዕለት ነው። እኔም አደርገዋለሁ። እናንተም አድርጉት። ተዘጋጁ። ••• ጳጉሜ ፫፥ የፊደል ገበታ ቀን። አከተመ የዚያለት ፌስቡክ በኢትዮጵያ ፊደላት ሲያሸበርቅ ይውላል። የዚያን ዕለት ልብሱ ሁሉ የፊደል ገበታ ነው። ስንነበብ እንውላለን። ፊደላችን ፌስቡክን አጥለቅልቆት ይውላል። ••• ጳጉሜን ፬ ፥ የሰንደቅ ዓላማና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዕለት። ይሄ ማብራሪያም ዝርዝርም አያስፈልገውም። በዚህ ዕለት ፌስቡክ በአረንጓዴ ቤጫ ቀይ የነፃነት ሰንደቅ ዓላማና በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፎቶ አሸብርቆ ይውላል። ••• ጳጉሜ ፭ ፥ ከሱሶች ሁሉ የመላቀቂያና፣ የመገላገያ ለአቅመ ደካሞችም የሥጦታ መስጫ ቀን እናደርገዋለን። እነ ሲጋራ በአደባባይ ይረገጣሉ። አልኮል፣ ጫት፣ ሺሻና ሀሺሽም ይወገዳሉ፣ ይረገማሉ። ከዝሙት እንሸሻለን። በአዲስ መንፈስ አዲሱን ዘመን ዘመነ ማቴዎስ፣ ዘመነ ሰማዕታትን፣ እንቀበለዋለን፣ እንቀላቀለዋለንም። ታዲያ እኛ ደስስ ሲለን ሌላ የሚከፋው እንዳይኖር ጉረቤቶቻችንን በዓሉን አዲሱንም ዓመት በደስታ ይቀበሉ ዘንድ ያለንን የምናካፍልበት ዕለትም ነው። ቢያንስ ቅቤ፣ ዘይት፣ ዱቄት፣ ዶሮና እንቁላል እናበረክትላቸዋለን። ••• ሰምታችኋል ጓደኞቼ ተዘጋጁ። ደግሞም እናደርገዋለን። አባቴይሙት እናደርገዋለን። ይሄን መልእክት የጻፍኩት ለጓደኞቼ መሆኑ ይሰመርበት። መንገደኞችን አይመለከትም። አከተመ። ••• ሻሎም ! ሰላም ! ነሐሴ 29/2012 ዓም
نمایش همه...
ሰው ለመርሳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው😝
نمایش همه...
06_ያም_ያም_ታምራት_ደስታ_2ኛው_አልበም_ካንቺ_አይበልጥም.mp34.41 MB
አሁን ልሸውድህ ነው! እየነገርኩህ እንኳን እሸውድሃለው! ከተሸወድክ ግን ቻናሉን Share ማድረግ ግዴታህ ነው ! 👉አልሸወድም ካልክ ማንበብ ትችላለህ . . . . ሽወዳ በየቀኑ በየጊዜው የሚከወን ድርጊት ነው:: በተለያዩ ሀገራቶች እንደሚፈጸም የሚታወቅ ቢሆንም በያንዳንዱ ሃገሮች ደግሞ ለየት ይላል ለምሳሌ በኛ ሃገር በአንዲት ግዛት አንድ ሰው ለጨዋታ በሚልና በአስቂኝ ሁኔታ ሰውን ከሸወደ 1368832789960632 ገደማ ያክል ይሸለማል። አሁን መሸወድህ ላረጋግጥልህ? 💥ማረጋገጫ 💥 1.ከላይ ያለውን ቁጥር ሙሉ በሙሉ አላነበብከውም… ማለት ሳታነብ ዘለልከዋል። 2.በዚህም ምክንያት "ኦ" የተባለችዋን የእንግሊዘኛ ፊደል እንዳለች አላየህም። . . . . ባክህ የለችም ተመለስ😁 አሁን መሸነፍህን ካመንክ 😂 ምልክት ንካት ወይም ቻናሉን ለሌሎች Share አርገው 😂😂😂
نمایش همه...
"የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም ሊቀየር ነው" ሲባል ሰምቶ አንዱ... #ዱላውስ..? 😜😂
نمایش همه...
ታናሽ ወንድሜን ሒሳብ እያስጠናሁት X ከ square root ስትወጣ ምን ትሆናለች ስለው..... በጣም አስፈላጊ ነገር ካልሆነ በዚህ ጊዜ ባትወጣ ነው የሚሻለው #stay_at_square_root😆😝
نمایش همه...
MYKEY SHEWA ፍንዳታ.mp32.98 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.