fa
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

رفتن به کانال در Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

کانال ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 19 989 مشترک است و جایگاه 1 154 را در دسته پزشکی و رتبه 1 680 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 19 989 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -558 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -23 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.78% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.94% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 556 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 188 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته پزشکی تبدیل کرده‌اند.

19 989
مشترکین
-2324 ساعت
-1207 روز
-55830 روز
آرشیو پست ها
ዶክተር ሶፎኒያስ ኤርሚያስ ነኝ ቪማክስ የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ብዙዎቻቹ በ inbox የምትጠይቁኝ ነገር ነው vimax ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ትንሽ ነገር ልበል እንደምታውቁት በማህበራዊ ሚድያ ብስፋት የሚያስተዋዉቁት ነገር ነው። ከማህበራዊ ሚድያ ደሞ እውነተኛ ነገር ማግኘት አዳጋች ነገር ነው እናም ዝም ብላቹ ከፊስቡክ ወይም ከቴሌግራም የሚለቀቁትን ማስታወቅያዎች አምናቹ ምንም አይነት መዳኒት ባትገዙ ጥሩ ነው በጣም አደገኛ ሊሆንባቹ ይችላል በተለይ የዉስጥ ደዌ ችግሮች ያሉባቹ በጣም መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል የህክምና ባለሞያዎን ማመከር አለባቹ የወንድ ብልት ያለመቆም ችግር ምልክቶች የብልት አልቆም ማለት የብልት ቆሞ ያለመቆየት/ ቶሎ መልፈስፈስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ የቁመት ማጠር እና/ የመቀጠን ችግር ቶሎ የመጨረስ ችግር በአጠቃላይ ከለይ የጠቀስኳቸው የስንፍፈተ ወሲብ ችግሮች እንዳለባቹ ካረጋገጣቹ ችግሩን በህክምና ሞክራቹ ለዉጥ ከሌለዉ ደግሞ ሌሎች ስንፈተ ወሲብን ሊያክሙ የሚችሉ መድሃኒቶች አሉ ግን ኬት ማግኘት እንዳለባቹና የትኞቹ ናቸው ትክክለኛና ፈዋሽ የሆኑትን ማወቅ ይኖርባቹኃል ቢያንስ ቢያንስ ስለ መዳኒቶቹ Google ላይ ማጣራት እና Original ምን አይነት እንደሆነ መለየት ትችላላቹ የጎንዮሽ ጉዳቱቹ ምንምን እንደሆኑ Google ይነግራቹኃል በህክምና ሞክራቹ ወይም ሀኪም ማማከር ፈርታቹ መዳኒት ለመጠቀም የምትፈልጉ በጥያቅያቹ መሰረት ስለ Vimax የተወሰነ ነገር ልበላቹ እና ኬት እንደምታገኙ አድራሻ ለምትጠይቁኝ ሰጣቹኃለው Vimax Originally የካናዳ ምርት ሲሆን ጥቅሞቹ 1 የብልት አልቆም ማለት ቆሞ ያለመቆየት ቶሎ መልፈስፈስ ችር ላለበት 2 የቁመት እና የዉፍርት ችግር 3 ቶሎ የመጨርስ ችገር/የዘር ፈሳሽ የማምለጥ vimax አወሳሰድ/አጠቃቀም እንዷ ብልቃጥ 60capsule/60እንክብል ነው ምቲዘው ባለ 30capsule የምቲዝም አለች ግን እኔ የማወራው ስለ original ነው አወሳሰዱ በቀን አንድ አንድ ቢሆን ይመከራል በቀን ሁለት ሁለትም መውስድ ይቻላል። Side Effect/የጎንዮሽ ጉዳት እነሱ እንደሚሉት ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያመጣም ይበሉ እንጅ እኔ ከማቃቸው ተጠቃሚዎች እንደተረዳሁት የጨጓራ በሽታ ያለባቸው ላይ ለመጠቀም አስቸጋሪ ነው ነግር ግን ጎን ለጎን የጨጓራ መዳኒት እየወሰዱ የሚጨርሱም አሉ ከዚ ዉጪ ሌላ ምንም አይነት ጎዳት የለዉም አንድ አንዶች ላይ አላርጂክ ከሞሆን በስተቀር። የሚከለክላቸው ነገሮች መዳኒቱን መጠቀም ከጀመራቹ መዉሰድ/መጠቀም የሌለባቹህ ነገሮች .አልኮል/አረቄ ነገሮች ናቸው። መዳኒቶቹን መግዛት የምትፈልጉ እኔ ትክክለኛው Original Vimax አስመጪዎችን ስልካቸውን ልሰጣቹህ እችላለው መዳኒቱ ሀገር ዉስጥ እንዲሸጥ ገና ፍቃድ ስላላገኘ በዚም ምክንያት ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው በዛ ላይ አስመጪዎቹ እየሸጡ ከተያዙ ወይም እጃቸው ላይ ከተገኘ የሚቀጡ ነው የሚሆኑት እናም ብዙ ጊዜ እራሳቸውን ደብቀው ነው የሚሸጡት ነገር ግን እኔ በትክክል ስለማዉቃቸው ችግር አይኖርም መዳኒቱም ፍቃድ ሊያገኝ በሂደት ላይም ስለሆን ብዙም አያሳስብም። በተጨማሪም የኔ ምክር ነው ጫት እየቃማቹ መዳኒቱን ባትወስዱ/ባትጠቀሙ ጥሩ ነው ቢያንስ መዳኒቱን እስክጨርሱ ጫቱን ብተዉት እላለው ስለ ጫት የጎንዮሽ ጉዳቶች በቅርቡ ፅፍላቹኃለው የአስመጪዎችን ስልክ እና አድራሻ በብዛት inbox ላይ ስትጠይቁኝ የነበራቹ ስልካቸው 0992484672 በ @inbox_inbox ለማግኘት አመሰግናለው እኔን ለማማከር የምተፈልጉ ቴሌግራም ላይ inbox አናግሩኝ ይኀው አድራሻዬ https://t.me/DrSofonias https://t.me/DrSofonias

የመንጠራራት ጥቅም

የጥዋት እና የማታ ሻወር

ዶክተር ሶፎኒያስ ኤርሚያስ ነኝ ቪማክስ የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ብዙዎቻቹ በ inbox የምትጠይቁኝ ነገር ነው vimax ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ትንሽ ነገር ልበል እንደምታውቁት በማህበራዊ ሚድያ ብስፋት የሚያስተዋዉቁት ነገር ነው። ከማህበራዊ ሚድያ ደሞ እውነተኛ ነገር ማግኘት አዳጋች ነገር ነው እናም ዝም ብላቹ ከፊስቡክ ወይም ከቴሌግራም የሚለቀቁትን ማስታወቅያዎች አምናቹ ምንም አይነት መዳኒት ባትገዙ ጥሩ ነው በጣም አደገኛ ሊሆንባቹ ይችላል በተለይ የዉስጥ ደዌ ችግሮች ያሉባቹ በጣም መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል የህክምና ባለሞያዎን ማመከር አለባቹ የወንድ ብልት ያለመቆም ችግር ምልክቶች የብልት አልቆም ማለት የብልት ቆሞ ያለመቆየት/ ቶሎ መልፈስፈስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ የቁመት ማጠር እና/ የመቀጠን ችግር ቶሎ የመጨረስ ችግር በአጠቃላይ ከለይ የጠቀስኳቸው የስንፍፈተ ወሲብ ችግሮች እንዳለባቹ ካረጋገጣቹ ችግሩን በህክምና ሞክራቹ ለዉጥ ከሌለዉ ደግሞ ሌሎች ስንፈተ ወሲብን ሊያክሙ የሚችሉ መድሃኒቶች አሉ ግን ኬት ማግኘት እንዳለባቹና የትኞቹ ናቸው ትክክለኛና ፈዋሽ የሆኑትን ማወቅ ይኖርባቹኃል ቢያንስ ቢያንስ ስለ መዳኒቶቹ Google ላይ ማጣራት እና Original ምን አይነት እንደሆነ መለየት ትችላላቹ የጎንዮሽ ጉዳቱቹ ምንምን እንደሆኑ Google ይነግራቹኃል በህክምና ሞክራቹ ወይም ሀኪም ማማከር ፈርታቹ መዳኒት ለመጠቀም የምትፈልጉ በጥያቅያቹ መሰረት ስለ Vimax የተወሰነ ነገር ልበላቹ እና ኬት እንደምታገኙ አድራሻ ለምትጠይቁኝ ሰጣቹኃለው Vimax Originally የካናዳ ምርት ሲሆን ጥቅሞቹ 1 የብልት አልቆም ማለት ቆሞ ያለመቆየት ቶሎ መልፈስፈስ ችር ላለበት 2 የቁመት እና የዉፍርት ችግር 3 ቶሎ የመጨርስ ችገር/የዘር ፈሳሽ የማምለጥ vimax አወሳሰድ/አጠቃቀም እንዷ ብልቃጥ 60capsule/60እንክብል ነው ምቲዘው ባለ 30capsule የምቲዝም አለች ግን እኔ የማወራው ስለ original ነው አወሳሰዱ በቀን አንድ አንድ ቢሆን ይመከራል በቀን ሁለት ሁለትም መውስድ ይቻላል። Side Effect/የጎንዮሽ ጉዳት እነሱ እንደሚሉት ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያመጣም ይበሉ እንጅ እኔ ከማቃቸው ተጠቃሚዎች እንደተረዳሁት የጨጓራ በሽታ ያለባቸው ላይ ለመጠቀም አስቸጋሪ ነው ነግር ግን ጎን ለጎን የጨጓራ መዳኒት እየወሰዱ የሚጨርሱም አሉ ከዚ ዉጪ ሌላ ምንም አይነት ጎዳት የለዉም አንድ አንዶች ላይ አላርጂክ ከሞሆን በስተቀር። የሚከለክላቸው ነገሮች መዳኒቱን መጠቀም ከጀመራቹ መዉሰድ/መጠቀም የሌለባቹህ ነገሮች .አልኮል/አረቄ ነገሮች ናቸው። መዳኒቶቹን መግዛት የምትፈልጉ እኔ ትክክለኛው Original Vimax አስመጪዎችን ስልካቸውን ልሰጣቹህ እችላለው መዳኒቱ ሀገር ዉስጥ እንዲሸጥ ገና ፍቃድ ስላላገኘ በዚም ምክንያት ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው በዛ ላይ አስመጪዎቹ እየሸጡ ከተያዙ ወይም እጃቸው ላይ ከተገኘ የሚቀጡ ነው የሚሆኑት እናም ብዙ ጊዜ እራሳቸውን ደብቀው ነው የሚሸጡት ነገር ግን እኔ በትክክል ስለማዉቃቸው ችግር አይኖርም መዳኒቱም ፍቃድ ሊያገኝ በሂደት ላይም ስለሆን ብዙም አያሳስብም። በተጨማሪም የኔ ምክር ነው ጫት እየቃማቹ መዳኒቱን ባትወስዱ/ባትጠቀሙ ጥሩ ነው ቢያንስ መዳኒቱን እስክጨርሱ ጫቱን ብተዉት እላለው ስለ ጫት የጎንዮሽ ጉዳቶች በቅርቡ ፅፍላቹኃለው። አመሰግናለው የነሱን አድራሻ ለምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ inbox @Dr_Sofonias

ፊታችንን እንዴት እንታጠብ

አብዛኛው ሰው ሺሻ ከሲጋራ ያነሰ ጉዳት ያለው ይመስለዋል https://t.me/DrSofonias

የኮምፒተር ማያ ገጾችን(screen) መመልከት ምን ችግሮች ያስከትላል? ኮምፒተርን በተደጋጋሚ የሚመለከቱ ሰዎች (በተለይም ኮምፒተርን በቀን ከሶስት ሰዓታት በላይ የሚመለከቱ) ፣ እንደዚህ ያሉ ምልክቶ
የኮምፒተር ማያ ገጾችን(screen) መመልከት ምን ችግሮች ያስከትላል? ኮምፒተርን በተደጋጋሚ የሚመለከቱ ሰዎች (በተለይም ኮምፒተርን በቀን ከሶስት ሰዓታት በላይ የሚመለከቱ) ፣ እንደዚህ ያሉ ምልክቶች ሊያጋጥማቸው ይችላል- የዓይን አለመመቸት ራስ ምታት የሚያሳክክ አይኖች ደረቅ ወይም ውሃ የሚያጠጡ አይኖች የሚቃጠሉ ስሜቶች በቀለም ግንዛቤ ውስጥ ለውጦች የደበዘዘ እይታ የማተኮር ችግር ይህ የሚከስትው ከኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች የሚመነጫው ሰማያዊ መብራት ለአይን ጉዳት ስላለው ነው። ሰማያዊ መብራቱ ዓይኖችዎን እንዳይጎዳ እንዴት መከላከል ይችላሉ? በእርስዎ ላፕቶፖች ላይ ከመሥራት ወይም ዘመናዊ ስልኮችዎን ከመጠቀም ሙሉ በሙሉ ማስቀረት ባይችሉም ፣ በዓይኖችዎ ላይ ሰማያዊ ብርሃን የሚያስከትለውን ውጤት መቀነስ ይችላሉ። 1. አስተማማኝ ርቀት ይጠብቁ። ከኮምፒዩተር ወይም ላፕቶፕ ርቀህ በክንድ ርዝመት (ወይም 25 ሴ.ሜ) ላይ ይቀመጥ። 2. “20-20-20” የሚለውን ደንብ ይሞክሩ። በየ 20 ደቂቃዎች ከማያ ገጽዎ ይርቁ እና ቢያንስ ለ 20 ሰከንዶች 20 ጫማ ርቀት ያለው ነገር ይመልከቱ። ይህ ዓይኖችዎ በመካከላቸው ተደጋጋሚ ዕረፍቶችን እንዲወስዱ እና ዘና እንዲሉ እድል ይሰጣቸዋል። 3.በሌሊት ጨለማ የመሣሪያዎችን አጠቃቀም ይገድቡ። ከመተኛቱ በፊት ቢያንስ 2 ሰዓታት በፊት ሰማያዊ ብርሃን የሚያመነጩ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎችን አይጠቀሙ። 4. ሰው ሰራሽ እንባዎችን ይጠቀሙ። ይህ በዲጂታል የዓይን ግፊት ምክንያት ደረቅ ዓይኖችዎን ለማነስ ይረዳል። 5. መነፅር መጠቀም - ሰማያዊ መብራቱ ዓይኖችዎን እንዳይጎዳ የሚያግዙ መነፅሮች አሉ እነሱን ሁሌ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎችን ሰንጠቀም ማድረግ።

ውፍረት በወሲብ ፍላጎት ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ አለው? በተለምዶ በወሲብ ያለመርካት ችግር ከመጠን ባለፈ የውፍረት መጠን ጋር ይያያዛል። ይህም የወሲብ ህይወትን ገደል ይከተዋል ተብሎ ይታሰባል። የወሲብ ፍላጎትዎን መልሰው ለማግኘት ክብደትዎን ለምን መቆጣጠር እንዳለብዎ እንንገርዎ፤ ☑️ ከዘርፉ ባለሙያዎች እይታ በዘርፉ ጥናት አደረግን እንደሚሉት ባለሙያዎች ገለፃ ከሆን ብልት መጠኑ ከሚፈለገው በታች አልያም በላይ በመሆኑ ምክንያት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን አልያም በወሲብ ጊዜ የሚፈለገውን አገልግሎት ያለመስጠት ችግር በርካታ ወንዶች ላይ የሚስተዋል መሰረታዊ ችግር ነው። ጥናቱ እንደሚያሳየው እድሜአቸው 20ዎቹ የተሻገሩ 18 ሚሊዮን የሚደርሱ ወንዶች ተመሳሳይ መጠን ባለው በዚህ ችግር ውስጥ ይኖራሉ። በተለይ ከልክ ያለፈ ውፍረት ያለባቸው ሰዎች መደበኛ ውፍረት ካላቸው ወንዶች አንፃር ሲታዩ 2.4% ያክል የብልት ልክ ያለመሆን ችግር ይገጥማቸዋል። ክብደት በጾታ ሕይወትዎ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ሁለት እጥፍ ነው። በመጀመሪያ ውፍረት እንደ አተሮስክለሮሲስ ላሉ የልብና የደም ሥር ችግሮች ያጋልጥዎታል። ታዲያ በዚህ ጊዜ የወንዱ ብልትን ጨምሮ ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚጠበቀውን የደም ፍሰት እንዳይኖር የደም ሥሮች ግድግዳ ላይ እንቅፋት የሚሆኑ እንደ ኮሌስትሮል ያሉ ነገሮች ይቀመጣሉ። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ወንዶች ለወሲብ ተግባር በጣም አስፈላጊ የሆነው የወንድ ሆርሞን ቴስቴስትሮን መጠናቸው ዝቅ ያለ ነው፡፡ ይህም ደግሞ ሄዶ የብልት ለወሲብ ዝግጁ የመሆን አቅም ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል። እንግዲህ ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ከላይ የተቀመጠው ቴስቴስትሮን የናይተሪክ አሲድን መጠን ለመጨመርና በብልት ህብረ ህዋስ ውስጥ የሚፈሰውን ደም መጠን በመጨመር ብልት እንዲነሳሳ የሚያደርገው መሰረታዊ ቅመም መሆኑ ነው፡፡ በእርግጥ በልብ ጤና እና በወሲባዊ ጤና መካከል ያለው ትስስር በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ብልታቸው ለወሲብ በሚፈለገው መጠን ዝግጁ ያለመሆን ችግር ባለባቸው ወንዶች ላይ የልብና የደም ቧንቧ በሽታ የመጀመሪያው ምልክትም ከመጠን በላይ ክብደት ሊሆን ይችላል፡፡ በሚላን ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ የልብ በሽታ አጥኝዎች እንደሚሉት ከሆነ የደም ቧንቧ ቧንቧ በሽታ ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የልብ ህመም ምልክት ከማሳየታቸው ሁለት ሶስት ዓመታት ቀደም ብለው የብልት ለወሲብ በሚፈለገው መጠን ዝግጁ ያለመሆን ችግር ይገጥማቸዋል። እንዲሁም በሳን አንቶኒዮ በሚገኘው የቴክሳስ ጤና ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ዶክተሮች በበኩላቸው ከመጠን በላይ የሚገኝ ውፈረት ከብልት ለወሲብ በሚፈለገው መጠን ዝግጁ ያለመሆን ችግር ባለው ግንኙነት መነሾ ይህ ችግር ወደፊት ለሚያጋጥም የልብ ህመምና ስትሮክ ጠቋሚ ነው ይላሉ፡፡ ☑️ ምን ተሻለ? እናስ የቀደመ ጥሩ የወሲብ ህይወትዎን መመለስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የተወሰኑ አላስፈላጊ ውፈረትን ለመቀነስ ዝግጁ ይሁኑ። ጣሊያን ኔፓል ከልክ በላይ ውፈረትን ለመቀነስ በተቋቋመው ማዕከል ውስጥ የሚገኙ አጥኚዎች ውፍረትን መቀነስ ከ3 ሰዎች መካከል ቢያንስ አንዱ ላይ የወሲብ ህይወቱ እንዲሻሻል ያደርጋል ይሉናል። ህጎቹ በጣም ቀላል ናቸው፤ ምን ያህል ምግብ እየተመገቡ እንደሆነ ይመልከቱ። በመቀጠል በሳምንት ውስጥ 1 አልያም 2 ፓውንድ ለመቀነስ ያቅዱ። ይህ ስንል ያው ከሚመገቡት ምግብ ከ500 እስከ 1000 ካሎሪ በየቀኑ ማቃጠል ማለታችን ነው። 👉 እንቀጥል:- አሁን ደግሞ ምን እንደሚመገቡ ያስተውሉ እስኪ፤ ቺፕስና ምቾት የሚነሱ ምግቦችን መመገብ አቁመው በምትኩ ያልበሰሉ አረንጓዴ ቅጠላቅጠላትን መመገብ ይጀምሩ። ነጭ ዳቦ፣ ፓስታ፣ ቀይና ያልበሰለ ስጋን ከምግብ ዝርዝርዎ ውስጥ አስወግደው በአሳ ይተኩ። ጣሊያናዊያን አጥኝዎች ይህን የአመጋገብ ሂደት መከተል በወሲብ ህይወትዎ ላይ ጥሩ የሚባል መሻሻልን ያሳያል ባይ ናቸው። 👉 አልጨረስንም:- አሁን ከላይ የተጠቀሱትን ከአካላዊ እንቅስቃሴዎች ጋር ጎን ለጎን ማስኬድ የቀደመ ወሲባዊ ህይወትን መልሶ ለማግኘት የሚደረገውን ሂደት የተሳካና የተፋጠነ ያደርገዋል። ታዲያ የምናደርገው አካላዊ እንቅስቃሴ ግቡ ወፍረት ለመቀነስ መሆኑን ሳንዘነጋ። አካላዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ወንዶች ሶፋ ላይ ተጋድመው ከሚያሳልፉ ወንዶች ባነሰ መልኩ በብልት ለወሲብ በሚፈለገው መጠን ዝግጁ ያለመሆን ችግር የመጠቃታቸው እድል በ30% ያነሰ ነው፡፡ አሪፍ ነበር ግን ጊዜ የለኝም ካሉን ደግሞ ቀለል እናድርግልዎት እስኪ በየቀኑ ከሚያዩት የቴሌቪዥን ፕግራም አንድ ሁለት ክፍሎችን አይመልከቱ፡፡ ከ30 እስከ 45 ደቂቃዎችን ያትርፉ። በሳምንት ከ3 እስከ 5 ቀናትን ማለት ነው። ቀላል አድል! ታዲያ በዚህ ጊዜ አካላዊ እንቅስቃሴ ያደርጉ። ወደ ጤናማ የወሲብ ህይወት ይመለሱ።

የአይን እይታን የሚጎዱ 10 ልምዶች 1️⃣ ሲጋራ ማጨስ:- በሲጋራ ውስጥ ከ7 ሺህ በላይ ኬሚካሎች አሉ። እነዚህን ኬሚካሎች አይናችንን በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳሉ። 2️⃣ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በላፕቶፕ፣ ስልክ ወይም ታብሌቶች ላይ ለረጂም ሰአት መመልከት:- ማንኛውንም ነገር ወደ ፊታችን በጣም አቅርበን መመልከት ለአይናችን መጥፎ ነው። ለረዥም ጊዜ ቴሌቪዥን መመልከትም የእይታ ችግር ይፈጥራል ነው የተባለው። 3️⃣ የፀሃይ ብርሃን ጨረር መከላከያ መነጸር አለማድረግ (Solar Eye Glass):- ለጸሀይ ብርሀን ጨረር በምንጋለጥባቸው አካባቢዎች የጨረር መከላከያ መነጸር ማድረግ አልትራቫዮሌት ጨረር (Ultraviolet Light) በቀጥታ አይናችንን እንዳይጎዳን ይረዳል። 4️⃣ ደማቅ ቀለም ያላቸው ምግቦችን አለመውሰድ:- በፔክቲን የበለጸጉ እንደ ካሮት ያሉ እና ለአይን ጤና የሚመከሩ ምግቦችን አለመውሰድ ለውዱ አይናችን መስጠት የሚገባንን ማጓደል ነው። 5️⃣ በተሽካርካሪ ውስጥ እየተጓዙ ማንበብ:- አድካሚ እና አሰልቺ ጉዞ ስናደርግ ከድብርት ለመውጣት ስንል መጽሃፍት እናነባለን፤ ይሁን እንጂ ይሄ ልማድ ለአይናችን ጤና መልካም አይደለም ተብሏል። 6️⃣ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት። 7️⃣ ረጂም ጊዜ ኮምፒውተር መጠቀም:- ኮምፒውተር ላይ ረጅም ጊዜ የሚያጠፉ ሰዎች አይናቸውን በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት ማርገብገብ እንዳለባቸው ይመከራል። ይሁን እንጂ ባለማወቅም ይሁን በመርሳት አይናችንን ካለማርገብገብ የተነሳ አይናቸው ሊጎዳ ይችላል። 8️⃣ አይንን አጥብቦ መመልከት:- የተለያዩ አጋጣሚዎች አይናችንን አጥብበን እንድንመለከት ይጋብዙናል፤ ነገር ግን ይህ ነገር እየተደጋገመ ሲመጣ እና ልማድ ሲሆን ለአይናችን በርካታ ጠንቆች ይዞ እንደሚመጠ ነው የሚነገረው። 9️⃣ በቂ ብርሃን በሌለው ቦታ ማንበብ። 🔟 መነጸር እንዳደረግን መተኛት ለተለያዩ የአይን ኢንፌክሽኖች ያጋልጣል። @DrSofonias

ጥንዶች ማቆም ያለባቸው ወሲባዊ ስህተቶች ወሲብ የአዋቂ ሰው ሕይወት ወሳኝ ክፍል እና ታላቅ የደስታ ምንጭ ነው። ከአዲስ አጋር ጋር የሚደረግ ወሲብ ሁልጊዜም የመማሪያ ተሞክሮ ነው። ነገር ግን ረዘም ላለ ጊዜ አብረው የቆዩ ጥንዶችም ቢሆኑ ወሲብን እንዲህ ጣፋጭና አስደሳች ያደረገውን ሚስጥር ከመፈለግ አይቦዝኑም። ታዲያ የቱንም ያክል ልምድ ቢኖራቸውም አንዳንድ ጥንዶች መወገድ ያለባቸውን ወሲባዊ ስህተቶች ባለማወቅ ይሰራሉ። እነዚህ ስህተቶች በቶሎ የማይታረሙ ከሆነ ምናልባትም ግንኙነቶችን አደጋ ላይ ሊጥሉ እንደሚችሉ ልብ ማለት አለብን ይላሉ በዘርፉ ጥናት አድርገናል የሚሉ ባለሙያዎች። ☑️ ጥቂቶቹን እንመልከት:- 💎 ከአጋርዎ ጋር የሐሳብ ልውውጥ አለመኖር ጥሩ የሀሳብ ልውውጥ መኖር በወሲብ አጋሮች መካከል በወሲባዊ ጤና ላይ ትልቅ ጨዋታ ይጫወታል። በርግጥ ምናልባት ምቾት አይሰጥ ይሆናል፣ ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ በወሲባዊ ጤና ላይ መነጋገር ጉልህ ለውጥ ማምጣት ይችላል። ከሁሉም በላይ ጥንዶች እስኪመረመሩ እንዲሁም ስለግንኙነታቸው አጠቃላይ ሁኔታ እስሚነጋገሩ ድረስ መከላከያ ቢጠቀሙ ይመከራል። 💎 ፍላጎቱ ለዘላለም አለመሆኑን አለመረዳት ብዙ ጥንዶች ፍቅርና ፍላጎት ዘላለማዊ ናቸው የሚሉ ስህተት አመለካከቶችን ስለሚይዙ ሁሌም ቢሆን የፍቅር እና ወሲባዊ ህይወታቸው አስደሳች ነው ብለው ያስባሉ። ነገር ግን በእውነተኛው ህይወታቸው ሊረዱት ይገባ የነበረው ቁምነገር ፍላጎት በጊዜ ሂደት እንደሚጠፋ ነበር። በተጨማሪም፤ ስለ አጋራቸው የመማረካቸው ሀሳብ እንዲሁ ይጠፋል። እንዲሁ መደበኛው ወሲብ ይኑር እንጂ ስሜት ቀስቃሽ ወሲብም ለዘላለም አይቆይም። 💎 ለእርካታ የሚሆን ቦታ አለመተው በነገራችን ላይ እርካታ ማለት አስደሳች ጊዜያትን መፍጠር ብቻ ሳይሆን ከደስታው ባሻገር ያለውን ይህነ ነው የማይባል የጤና ጥቅምንም ማግኘት ነው። በግንኙነት ውስጥ መሆን፣ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ጓደኛዎ እርካታ እንዲኖረው የሚወደውን ማወቅ አስፈላጊ ነው። 💎 የህክምና ባለሙያ አለማናገር (አለማማከር) በአመት ቢያንስ አንድ ጊዜ አካላዊ ምርመራ ማድረግ ይመከራል። እንደዚህ አይነት መደበኛ ምርመራዎችን ማድረግ ነገሮች ቀድመው ከመበላሸታቸው በፊት ለማስተካከል ይረዳል። ታዲያ በዚህ ምርመራ ጊዜ ለዶክተርዎ በአጠቃላይ ወሲባዊ ታሪክዎ እና ስለሚያሳስቡዎት ነገሮች ግልጽ መሆን እንዳለብዎት ማወቅ አስፈላጊ ነው። በወሲብ ላይ ንቁ ተሳታፊ ከሆኑ ምንም እንኳን ከአጋርዎ ጋር መከላከያ የሚጠቀሙ ቢሆንም በወሲብ አማካኝነት ለሚተላለፉ በሽታዎች ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራሉ። 💎 ኢንፌክሽኖችን አለመመርመር በግንኙነት ውስጥ ከሆኑ የኢንፌክሽኖችን ምልክትና ሌሎች ከወሲብ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች በመመርመር እንደሚጠነቀቁላቸው ሊያሳዩአቸው ይገባል። አብዛኛውን ጊዜ አጋርዎ ምናልባትም የህክምና ምርመራ የሚያስፈልጋቸው ጉብታዎችና እብጠቶችን ሊያገኝ ይላል። 💎 ያለቅድመ ጥንቃቄ የተለያዩ ወሲባዊ እንቅስቃሴዎችን መተግበር የቆዳ መድማት እና እንባን የሚያስከትሉ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁ ትኩረት ሳይሰጡ ማለፍ ጥሩ ሃሳብ አይደለም። ምናልባት አጋርዎ እነዚህን አይነት እንቅስቃሴዎች ማድረግ ቢፈልግ እንኳን ኮንዶም ከመጠቀም ወደኋላ ማለት የለብዎትም። የሆነው ሆኖ እንዲህ ያሉ ትኩረት አለመስጠቶች አይመከሩም ዶክተርም ቢያነጋግሩ የተሻለ ነው። @DrSofonias

ፊት ላይ በረዶ ማድረግ ጥቅሞች

ክብደት ለመጨመር