fa
Feedback
STEP Program

STEP Program

رفتن به کانال در Telegram

STEP is an all rounded platform for dynamic service on issues related with technology, personal revolution and social entrepreneurship. We Fit Ethiopia to the Future!

نمایش بیشتر
3 161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-4430 روز
آرشیو پست ها
photo content

ፍቺ ለመፈጸም ለቆረጣችሁ ብቻ | እነዚህን 6 ነገሮች ሳትተገብሩ ብትፋቱ ትቆጫላችሁ። በደስታ የተጀመረው የትዳር ሕይወት መጨረሻው አላምር ብሎ በፍቺ ሲጠናቀቅ ያሳዝናል። በርካታ ባለትዳሮች ግን ወደፍቺ የሚያመሩት ውሃ በማያነሳ ምክንያት እንደሆነ በጉፍስዩ ላይ ከተሠሩ የተለያዩ ጥናቶችና ወደፍርድ ቤት ከሚመጡ የፍቺ መዝገቦች ማወቅ ይቻላል። አሁን ላይ ፍቺ ለመፈጸም ጫፍ ላይ የደረሳችሁ ጥንዶች ግን በቅድሚያ እነዚህን 6 ነገሮች ማፍረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። https://youtu.be/5Ol1vb_WEU0?si=BRZYP8F_Q0HgUjr6

4_5773763787718923161.mp433.54 MB

ባንካችን አሐዱ፡ ባንክ ከ፫ ተቋማት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ! ባንካችን ከተቋማቱ ጋር በጋራ ሀብት ለማሰባሰብ እና በየመስኮቻቸው የትብብር ሥራዎችን አብሮ ለመሥራት በሚያስ
+3
ባንካችን አሐዱ፡ ባንክ ከ፫ ተቋማት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ! ባንካችን ከተቋማቱ ጋር በጋራ ሀብት ለማሰባሰብ እና በየመስኮቻቸው የትብብር ሥራዎችን አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ሥነ -ሥርዓቱ ላይም የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና የባንኩ ማኔጅመንት አባላት፥ በኢትዮሔላ በኩል  የአክሲዮን ማኅበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሐንስ ተስፋዬ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሀበነዮም ሲሳይ የተገኙ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ኅብረት  በኩል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሱድ ገበየሁ እንዲሁም  ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ገ/መድኅን መኮንን በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ በኩል ተገኝተው ስለ ስምምነቱ እና ስለ ተቋሞቻቸው ሥራ ገለጻ አድርገዋል። የአሐዱ፡ባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በጋራ አብሮ  ለመሥራት ይህንን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንና ወደተግባር ለመቀየር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

photo content

photo content

እንግዲህ ዛሬ የቴሌግራም ቀናችን ነው፡፡ ሁላችንም ዛሬ ቴሌግራም ላይ ቢያንስ 50 ሰው የምናስገባበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ ከራሳችን ኮንታክት ላይ ቢያንስ 50 ሰዎችን Add እንድናደርግ እንዲሁም ባሉን የተለያዩ የቴሌግራም  ግሩፖችና ቻናሎች ላይ ሀበነዮም ሚዲያን እንድናስተዋውቅ እጠይቃችኋላሁ፡፡ እንግዲህ እኔን ማገዝ የምትፈልጉ ፈረሱም ሜዳውም ይኼውና፡፡ ዛሬ ጠዋት ላይ 1085 ሰው ነን ያለነው፡፡ እያንዳንዳችን 50 ሰው ብናስገባ 50 ሽህ ሰው ይኖረዋል ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ሀሳባዊ እንዳልሆን ቢያንስ የዚህን 25% እንኳን ዛሬው ዕለት ማሳካት እንችላለን ብዬ አማናለሁ፡፡ በሉ ይህንን ሊንክ እየተጠቀማችሁ ሰዎችን አስገቡ፣ አጋሩ... https://t.me/Habeneyommedia

እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ የሀበነዮም ሚዲያ ተከታታዮች፡- በቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ዩትዩብ እና ቲክታክ ላይ እየተከታተላችሁኝ ስለሆነ በጣም አመሠግናለሁ፡፡ በሁሉም ማሕበራዊ ትስስር ገጾች የማስተላልፋቸው ይዘቶች (ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ጽሑፍ…) ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ዘመቻ አብራችሁኝ እንድትሰሩ በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ፡፡ ይህ እናንተ ልታደርጉልኝ የምትችሉት ትልቅ ድጋፍ ነው፡፡ ለእናንተ የጥቂት ደቂቃ ሥራ ነው፤ ለእኔ ግን ብዙ ተከታይ እንዳገኝ የሚያደርገኝ ነው፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ባዘጋጀሁት መርሐ ግብር መሠረት በእያንዳንዱ ሶሻል ሚዲያ ላይ በየቀኑ ትኩረት አድርገን ራሳችን ሰብስክራይብና ፎሎዉ እንድናደርግ፣ ራሳችን ሰዎችን እንድናስገባ እና ሁላችንም ባሉን ግሩፖች ላይ እንድናስተዋውቅ እጠይቃችኋለሁ፡፡ የተዘጋጀሁበትን ዕቅድ ከስር ያያዝኩላችሁ ነው፡፡ ስለእገዛችሁ አመሰግናለሁ፡፡

photo content

Greetings, apologize, due to some. inconvenience the training has been postponed and will update you the date soon.

This is Ethio Hella KMC, a knowledge and research based training Center. We are providing Training, Consultancy, Networking,
This is Ethio Hella KMC, a knowledge and research based training Center. We are providing Training, Consultancy, Networking, Incubation and R&D. ON Saturday, Join us @ https://t.me/StepProgram

HELLO STEPers, we are about to start today's session. Make your way to the building. Today's issue is on READING ONE BOOK A DAY.

⚡️⚡️The day has come! 💥💥 Join as on free session titled-Read One Book Per Day at 11:00 local time at Bethsaida Building, 6 kilo(infront of Miskaye Hizunane Medhanealem Church). See you all there!

Register using the link below 👇 https://forms.gle/5JEGVypcaxS7Zn3U8
Register using the link below 👇 https://forms.gle/5JEGVypcaxS7Zn3U8

⚡️⚡️The day has come! 💥💥 Join as on free session titled- How to Write Business Plan at 11:00 local time at Bethsaida Building, 6 kilo(infront of Miskaye Hizunane Medhanealem Church). See you all there!

2 Days Remaining! Based on  the demand  & request Ethio Hella KMC presenting again business plan writing  in-person free  training sessions on Friday January 26th.Register Using the link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSedOPMznxvH8UugHjUiul6zeMQOoeMCxQdzOOfI3gUUqnJXUA/viewform?embedded=true

photo content

photo content

The training has to start, so join it.