cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mena/መና

የዚህ ቻናል አገልግሎት ፦ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በፎቶ መልክ ማቅረብ :-ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ጽሁፎችን መልቀቅ :-እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጽሁፎች ማቅረብ እና ፦በምትወዱት ፎቶ ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን መስራት በተጨማሪም እንዲለቀቅ የምትፈልጉት አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን Contact Us➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
202
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዳዊት ሞቶ ቀርቷል የዳዊት የአባቱን ዙፋን የሚወርስ የዳዊት ሥር ሚያበራ የንጋት ኮከብ የሆነው ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ማህተሙን ሊፈታ የተገባው እርሱ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እግዚአብሔር አብ በቅዱስ መንፈሱ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነስቶታል ቅዱስ ነውና ኃጢአት የለበትምና ነውር የሌለበት ንፁህ ፃድቅ ነውና መበስበስን አላየም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። በሞት ላይ ስልጣን የነበረውን ዲያብሎስን ድል አድርጎታል ፤ ኃጢአትንም ገድሎታል።  ድል ያደረገበት ኃጢአትንም የረታበት ኃይሉ ደግሞ ቅድስናው እና ጽድቁ ነው። @menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።ኢሳይያስ 53፥6            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ@menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
👍 2 2
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤..... 1ኛ ዮሐ 4፥10            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ@menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
👍 2 2
ኢየሱስ እንደሚወደን እርግጠኛ ነን ፤ እርሱ ብቻ አይደለም በዚህ መወደድ ላይ ስጋት የለበትም!!! @menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
ሳይነበብ አይታለፍም❌ ሳይነበብ አይታለፍም❌ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። አንድ ቀን ከአንድ ልጅ ጋር መንገድ ላይ ተገናኝተን አያወራን ሰምቶኝ ሰምቶኝ ስጨርስ አንተስ አውራ ስል እንዲ ይላል “እናት እና አባት #መሳይ#አምሳያ#ምትክ የላቸውም ይባላል በውዴታ(በስራ ርቀት ፣ ባሳዳጊ እና.....) ወይም በግዴታም(በሞት ፣በትዳር እና.....)፤ ደግሞም እኔ እናት እንዳለኝ ሁሉ አንተም ሌሎችም የኔን እናት የሚመስሉ አሉ፤ ሰው በሰው እንዳለ ሁሉ እንስሳ በእንስሳ ቁስ በቁስ #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው ፤ስለዚህ ያንተስ አምላክ?” በማለት ንግግሩን ጨርሶ ጥያቄውን ጠይቆ ልመልስለት ስስንደረደር ተነስቶ ይሄዳል ተከትየው ብጣራው ይቅር እያለ ጉዞውን ቀጠለ ነገር ግን ያ ክስተት ሰሞኑን ሳስብ ጥያቄው ትዝ አለኝ የዛኔም ለራሴ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው? ለሚለው ጥያቄ አዎ አልኩ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው አዎ እርሱም ትላንት የነበረ ዛሬም ያለ ደግሞ ለዘላለም የሚኖር እራሱ እግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔር #መሳይ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #አምሳያ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #ምትክ እግዚአብሔር የመደምደሚዬም ቃል እኚህ ቃላት አይገልጹትም ግን መሳይ ፈልገው ለመጡት፣ አምሳያ ፈልገው ለጠየቁት እና ምትክ ፍለጋ ለሚደክሙት ይኼው ነው መልሱ ከእርሱ ሌላ እርሱ ነው። በጥቅሉ ዋና መልሱ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ። ኢሳ 48፥12 #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው።
نمایش همه...
3👍 2🔥 1
.        በትእዛዝ የተሰራ   የማስታወቂያ ግራፊክስ ስራ         [#mena_design]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
👍 2 2🎉 2
.         የልደት ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።   ዮሐ 16፥13       ✨መልካም ሰንበት@menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን..            ✨መልካም ቀን@menayae @menayaediscussion
نمایش همه...
👍 2 2🔥 2🎉 1