cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ISLAMIC channel

Islam is the world

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
169
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

4.18 MB
አልጨነቅም ሰበብ አደርሳለሁ በአላህ እመካለሁ !! ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚያውቀኝ ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚወደኝ ♡ለእኔ ከራሴ በላይ የሚጨነቅልኝ ጌታ (አሏህ) አለኝ ። #አልሃምዱሊላህ🙏🙏 🔸✨@ShukrenALLAH
نمایش همه...
نمایش همه...
4_6050927179905107611.ogg1.16 KB
እስኪ ልጠይቃቹ ✍እድሜያችን እየጨመረ ሲመጣ ክፋታችንና በደላችን እየጨመረ የሚመጣው አላህን እየረሳነው ስለምንመጣ አይመስላችሁም። ምክንያቱም አላህን ለመቅረብ የሚያስችለን በህፃንነታችን ያለንን ንፅህና እያጣን ስለምንመጣ ነው። 👇👇👇 @ShukrenALLAH
نمایش همه...
ድሮ ህፃን እያለህ የምትፈራው አውሬ ነበረ አሁን ግን በርግጠኝነት አውሬ ሳይሆን ሰው ነው የምትፈራው ምክንያቱም ድሮ ጨካኝ መስሎ የሚታይህ አውሬ ስለነበረ joiN👉 @ShukrenALLAH .......................…✍
نمایش همه...
ሁሌም ስታስበው የምያስደስትህን መልካም ስራ ባትሰራም እንኳን ብያንስ ሁሌም ስታስበው የምያናድህን ክፉ ስራ እንዳትሰራ joiN👉 @ShukrenALLAH ..........................…✍
نمایش همه...
እድሜ ግዙፍ ትምህርት ቤትነው በእድሜህ ውስጥ በተማርካቸው ትምህርቶች ካልተለወጥክና ካልበሰልክ የአለም አስተመሪዎች ተሰብስበው ብያስተምሩህም አትበስልም……👌 joiN👉 @ShukrenALLAH
نمایش همه...
"ህይወት ሚኖረው በፅናት እንጂ በጉልበት አይደለምና ... ስትኖር ሰብር እና የቂን ይኑርህ!" join 👉 @ShukrenALLAH
نمایش همه...
የከፍታው ዘመን በርግጥ ተጀምሯል ብራችን ዋጋ አጥቶ ዶላር እጅግ ንሯል ከሌለን ተወስዶ ላለው ተጨምሯል ወዛችን ተሟጦ አመዳም ሆነናል 👇👇👇@ShukrenALLAH
نمایش همه...
*የሰዎችን ጥፋት እንደ ጌታ ሆናቹ:የራሳችሁን ጥፋት እንደ ባርያ ሆናቹ አትመልከቱ:በወንጀል የተፈተኑ ሰዎችን ስታዩ እዘኑላቸው:አሏህ ከዛ ስለጠበቃችሁም አመስግኑት" ኢማሙ ማሊክ join 👉 @ShukrenALLAH@ShukrenALLAH
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.