cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቅንጭብጭብ (Ethio-Idol)

አሽሙር ፋሽን እና የቁንጅና ዉድድር የሰውነት ቅርፅ ውድድር ስነ-ፀሁፍ ውድድር የዳንስ መድረክ ለማመን የሚከብዱ እውነታዎች እርሶ ቢሆኑ ምን ያደረጋሉ መዝናኛ host @loverboyzbest #1 Channnel @ethiotopidol

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 250
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✳✳ብስለት ማለት✳✳ ✅በሰው ስህተት አለመሳቅ ሰውንም አለመናቅ ነው። ✅የሰውን ደስታ መካፈል ሀዘኑንም መጋራት ነው። ✅ሳይመች ተለማማጭ ሲመች ተሳዳቢ አለመሆን ነው። ✅ከሰው እጅ በሉም አልበሉ ሰውን አለመብላት ነው።ስምቶ መቻል እና ንቆ መተው ነው። 🌍ድሀን ሊሠርቀኝ ሀብታምን ሊጠቅመኝ ነው ብሎ አለማስብ ነው። 🌍በደህና ቀን ያከበሩትን ሰው ቀን የከፋ እንደሆነ አለማዋረድ ነው። 🌍አለመግባባት በሀይልና በቁጣ ሳይሆን በውይይትና ምክክር መፍታት ነው። 🌍ዋሽቶ ለማስታረቅ መልፋት እንጅ ዋሽቶ ከማጣላት መራቅ ነው። 🌀ሁሌም ስለራስ ትክክልኛነት ስለሌላው ስህተተኛነት አለማውራት ነው። ከበደሉም ሆነ ከተበደሉ በኋላ ለይቅርታ መሽቀዳደም ነው 🌻በሰዎች ውድቀት አለመደሰት በእድገታቸውም አለመመቅኜት ነው። 🌀ያላወቁትን አላወቅኩም ማለት ዕድሜ ቢገፋ እንኳን ከመማር አለማፈር ነው። 🌀ለመጣላት አለመቼኮል ለመታረቅ ደግሞ አለመቀደም ነው። 🌀ራስን ለመሆን መጣር በራስ መተማመን ነው። 🌀ራስን ከልክ በላይ አለውደድ የሰውንም ችግር እንደራስ ችግር ማየት ነው። 🔶️በሌላው አጥፊነት ያለመደስት በራስ ንፅህና ያለመመካት ነው 🔶️አብረው ችግር ያዩትን ጓድኛ ያለፈልን እንደሆነ ያለመሽሽ ነው 🔶️ድሀም ሆነ ሀብታም ተማረም አልተማረም በአንድ ፊት ስውን በስውነቱ ብቻ ማስተናገድ ነው 🔶️ውለታን ከዋሉ በኋላ መርሳት መልሱንም አለመጠበቅ ነው። 🔶️በአደባባይ አለመዋሸት በራስ ላይም ቢሆን እውነትን መናገር። 🌀ስህተትን ከተረዱ በኋላ መመለስ ተሳስቼ ነበር ለማለትም አለመግደረደር ነው። 🌀በችግር ጌዜ ተስፋ አለመቁረጥ በሀዘንም ጌዜ አለመደንገጥነው። 🌀የተጣሉትን ወዳጅ ሚስዐጥር አለማባከን መልካም ውለታውንም አለመርሳት ነው።
نمایش همه...
✅ ቂም አፍን የሚያመር ፣ ልብን የሚያነቅዝ ፣ ተግባርን የሚያልፈሰፍስ ነውና ለበደለህ ሰው ቅያሜህን ግለጥለት ፤ ቂመኝነት በክፉ መሸነፍ እንጂ ጀግንነት አይምሰልህ ። ✅ ከህሊናህና ከመንፈሳዊ አማካሪህ ሳትመክር ምንም ነገር አትወስን ፤ አጥርተህ ሳትሰማ ቃል አትግባ ። መከራ ካልደረሰ በቀር ባል በሌለበት ቤት ውስጥ ከሚስቲቱ ጋር ብቻህን አትቀመጥ ። ✅ የሚበልጥህ ልኩራብህ እንዳይልህ ፣ ያነሰህ ልድረስብህ ብሎ እንዳያጠፋህ የሀብትህን ልክ እንዳታወራ ፤ በገዛ አፍህ ባንዱ ትከብራለህ ባንዱ ትቀላለህና። ❇ በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው ፤ በጣም በመናቅህ እንዳታዋርደው ሠው እንዳንተ መሆኑን እወቀው ። ❇ የእኔ መናገር ምን ይለውጣል? ብለህም ስህተትን አትለፍ ፤ የእኔ አስተዋፅኦ ምን ይጠቅማል ? ብለህም ስጦታህን አትጠፍ ። ❇ መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተናገር ፤ ማንኛውም ስጦታ ከልመና ወንበር አያስነሣም ። የተስፋ ቃል ግን እንደሚያስነሣ አውቀህ ለሰዎች የተስፋ ቃል ስጣቸው ። ❇ ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም ። ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነ-ሥርዓት ግን ያሳይሃል ። አእምሮህን ለማረቅ ትምህርት ፣ ሰውነትህን ለመግዛት ትዕግስት ፣ ከማንም ጋር ለመኖር ሥነ-ሥርዓት ያስፈልግሃል ። ለህሊናህ እረፍት ግን እምነት ያሻሃል ። ተከታይ ለማበጀት ደግሞ ግልጽ መሆንና ታማኝነት ግድ ይልሃል ። ❇ አንተው እውነትን ጠልተሃት ዘመኑ እውነትን ጠልቷል አትበል ። ዘመን እኔና አንተ ነን ፤ በራሱ ክፉና ደግ የሆነ ዘመን የለም። ❇ መልካም ምክር ብትሰማ ሕይወት ቀላል ይሆንልሃል ። ትክክለኛም ውሳኔ ከመልካም ምክር ነውና..!! አንብበው ለወዳጅዎ ካላካፈሉት እንዲሁም የተሰማዎትን ካልፃፉ ሲበዛ እራሥ ወዳድ ነዎት ማለት ነው!!!! ሌላ ምርጥ መጣጥፎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ ላይክ ያድርጉ። ሼርርርር
نمایش همه...
🌀🌀 ይሄን ፅሁፍ ማንበብ 100 መፅሐፍት እንደማንበብ ነው! ✅ በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል ። ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ። ✅ ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው ። በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ። ✅ የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው። ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን ። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል ። የሰጠኽውን እርሳ እንጂ አታውራ። ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ ። ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል ። ✅ ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ። ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ። የምትሄድበት እናዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ። ✅ የአባቶችህን መልካም ሥራ አብነት አድርግ ። ካሳለፉት ሕይወት ተማር እንጂ አወዳሽና ወቃሽ አትሁን ። ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ ። ደግሞም አንተም በታሪክ ፊት መሆንህን እወቀው ። ✴ ክፋት አይሙቅህ ፣ መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ ። ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት ። ✴ ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ አታስብ ። ላለው አትሩጥ ፣ ምጽዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ ። ድሃም ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ ። በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር ። ያንተን ድርሻ ከጨረስህ ያልተጨረሰ የሌሎችን ድርሻ ፈፅምላቸው ። ✴ ለሀብታም አትሳቅ ፣ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ፣ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ ፣ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ፣ ለመውረድም ያስፈልግሃልና ፣ ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ፣ ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን ፣ ባልጠሩህ ሥፍራ አቤት አትበል ፣ ካልሾሙህ መሪ አትሁን ፣ ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን ፣ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን ፣ ነገርህን በልክ ፣ ቃልህን በጣዕም ፣ ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው ። ✴ እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል ። ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል ። ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል ። ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ ። አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣ ስለዚህ መፅሐፍትን አንብብ ፣ አዋቂዎችን ጠይቅ ፣ ሁሉን ሳትንቅ ስማ ። ✴ ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምህ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ። ✴ በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ። ✴ የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ። 🌀 ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ! 🌀 መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ። 🌀 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ። 🌀 ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ። 🌀 ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም። ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ። 🌀 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ። 🌀 የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው !! 🌀 ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ። ✅ ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀትና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩና ተንኮለኞች ይሆናሉ ። አንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሻ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን አትመኝ ፤ የላይ ነገር ከንቱና ኀላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለል። ✅ እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ ። ✅ የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው ። ✅ ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን ፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን ፤ ክብሩ እንዳይቀንስብህ ከዕቃ ትምክህት ፣ ከዕውቀት ሙግት ራቅ ። ✅ ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ። ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።
نمایش همه...
نمایش همه...
ECO GEL 450 @Princesshani
نمایش همه...
With the new Covid Delta virus There is no cough, no fever. That's a lot of joint pain, headaches, neck and upper back pain, general weakness, loss of appetite, and pneumonia, it's Covid Delta! and of course, more virulent and with a higher death rate. It takes less time to go to extremes. Sometimes without symptoms !! Let's be more careful! This strain does not live in the nasopharyngeal region !! now it directly affects the lungs, which means the "windows", the periods of time are shorter. I have seen several patients without fever, without pain, but who report mild chest pneumonia on their x-rays. Nasal swab tests are very often negative for Covid-19 !!, and there are more and more false negatives of nasopharyngeal tests. this means that the virus spreads and spreads directly to the lungs, causing acute respiratory distress * caused by viral pneumonia. This explains why it has become sharp, more virulent and deadly !! Please be more careful, avoid crowded places, keep a distance of 1.5m even in open places, use double masks, face mask and wash your hands often (and when coughing or sneezes) at the moment everyone is asymptomatic. This * "wave" * is much more deadly than the first. So we have to be VERY careful and take * all kinds of precautions Also be an alert communicator to your friends and family. Don't keep this information to yourself, share it as much as you can, especially with your family and friends Onus, The delta is more infectious and deadlier than the other strains We are not out of the woods Let’s be very cautious
نمایش همه...
PLEASE SEND THIS MSG TWICE TO ANY GROUP. ONCE TODAY AND ONCE TOMORROW. SAVE A LIFE. *Important Message for all* The hot water you drink is good for your throat. But this corona virus is hidden behind the paranasal sinus of your nose for 3 to 4 days. The hot water we drink does not reach there. After 4 to 5 days this virus that was hidden behind the paranasal sinus reaches your lungs. Then you have trouble breathing. That's why it is very important to take steam, which reaches the back of your paranasal sinus. You have to kill this virus in the nose with steam. At 50°C, this virus becomes disabled i.e. paralyzed. At 60°C this virus becomes so weak that any human immunity system can fight against it. At 70°C this virus dies completely. This is what steam does. The entire public health department knows this. But everyone wants to take advantage of this pandemic. So they don't share this information openly. One who stays at home should take steam once a day. If you go to the market to buy vegetables, take it twice a day. Anyone who meets some people or goes to office should take steam 3 times a day. *Steam week* According to doctors, Covid -19 can be killed by inhaling steam from the nose and mouth, eliminating the Coronavirus. If all the people started a steam drive campaign for a week, the pandemic will soon end. So here is a suggestion: * Start the process for a week from morning and evening, for just 5 minutes each time, to inhale steam. If we all adopt this practice for a week the deadly Covid-19 will be erased. This practice has no side effects either. So please send this message to all your relatives, friends and neighbours, so that we all can kill this corona virus together and live and walk freely in this beautiful world. *Thank you*
نمایش همه...
. በዙሪያህ ሶስት አይነት ሰዎች ቢኖሩ ጥሩ ነው። የሚበልጥህ ሰው… ልትማርበት። ከአንተ ተመጣጣኝ እኩል የሆነ ሰው… እግር በእግር አብረሀው ልትሄድ። የምትበልጠው ሰው… የነበርክበትን ልታስታውስበትና ልታስተምረው አንተ ጋር ልታደርሰው። .... ግን በሚበልጥህ ከቀናህ… በእኩያህ ከተመቀኘህ… በምትበልጠው ከተኮፈስክ… አንተ ሰው ወደፊት ለመሄድ የሆነ ነገር አጉድለሃል። #ሰናይ_ምሽት @ethiotopidol @ethiotopidol
نمایش همه...
በአንድ ወቅት አንዲት እርጉዝ አጋዘን የመውለጃዋ ሰዓት ደረሰና ለመውለጃ የሚሆን ጥሩ ቦታ እየፈለገች አንድ ወንዝ አጠገብ ደረሰች። ቦታውንም ለመውለድ ምቹ ሆኖ አገኘችውና ወዲያው ምጥ ጀመራት። ነገር ግን ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፈነ። በዚህም ምክንያት የተፈጠረው መብረቅ በጫካው ውስጥ ከፍተኛ እሳትን አስነሳ። በመሀልም አጋዘኗ ወደግራ ስትዞር አንድ አዳኝ ቀስቱን ወደሷ አነጣጥሮ ሊገላት ሲመቻች ተመለከተች። ወደቀኝ ስትዞር ደግሞ አንድ አንበሳ ወደሷ እየተመለከተ አድፍጦ በቀስታ ወደ እሷ ይጠጋል። አጋዘኗ ወደፊት ለፊቷ ተመለከተች ፣ ጥግ እስከጥግ የሞላው ከባዱ የወንዝ ውሃ እያስገመገመ ወደታች ይወርዳል። ከበስተጀርባዋም በመብረቁ ብልጭታ የተፈጠረው እሳት እየተንበለበለ ነው። > ለመሆኑ ይህች አጋዘን ምንድን ነው ማድረግ ያለባት ? > ከከበቧት ጠላቶቿ ትተርፍ ይሆን ? > ግልገሏንስ ያለችግር ትገላገል ይሆን ? × እሳቱ ደርሶ ያቃጥላታል ? × ወይስ . . . አዳኙ በቀስቱ ይገላታል ? × የተራበው አንበሳ ገነጣጥሎ ይመገባታል ? × ወይስ . . . በፍርሃት ፊት ለፊቷ ካለው ወንዝ ገብታ ጎርፍ ይወስዳታል ? አዳኝ ፣ እሳት ፣ አንበሳ እና ጎርፍ የከበባት እና በምጥ የተያዘች ይህች አጋዘን ምንድን ነው ማድረግ ያለባት ??? በርግጥ አጋዘኗ ምን ማድረግ እንዳለባት ለመወሰን ከባድ ነው ፡፡ ነገር ግን እሷ በምጧ ላይ አዲስ ህይወት በመፍጠር ሂደቷ ላይ አተኮረች። # እናም . . . ምጧ ተፋፍሞ ባለበት የጭንቅ ሰዓት ላይ እንዲህ ሆነ . . . ☞ አዳኙ ቀስቱን አነጣጥሮ ሲወረውር የመብረቁ ብልጭታ ሃይሉን ጨመረና ዓይኑ ላይ አበራበት። ☞ የተወረወረው ቀስትም አቅጣጫውን ስቶ አድፍጦ ወደአጋዘኗ በሚጠጋው አንበሳ ላይ አረፈ። አንበሳውም ወደቀና ሞተ። ☞ በመብረቅ ታጅቦ ሲያጉረመርም የነበረው ሰማይ ዝናቡን ለቀቀው። በዚህም ምክንያት እሳቱ ካለበት መቀጠል አልቻለምና . . . ከሰመ ። አዳኙም የዝናቡን መበርታት አይቶ መጠጊያ ፍለጋ ሼሸ ፡፡ አጋዘኗም በሰላም ግልገሏን ወለደች ። 💐የሰው ልጅም ህይወቱ እንዲሁ ነው ፡፡ በርካታ ችግር ከቦን መውጫ ልናጣ እና ዙሪያው ገደል ሆኖ ሊታየን ይችላል። ቢሆንም ግን ከችግራችን ላይ በማማረር ሌላ ችግርን አንጥራ ፡፡ ከአጋዘኗ ታሪክ የምንማረው ነገር አለን ። ልብ በሉ . . . አጋዘኗ ችግር በከበባት ጊዜ ያተኮረችው ማድረግ በምትችለው ነገር ላይ ብቻ ነበር። በምጥ ተይዛለችና . . . ምናልባት ትኩረቷን እንዴት ላምልጥ በሚለው ጉዳይ ላይ አድርጋው ቢሆን ኖሮ በሰላም መውለዷ ቀርቶ የአንዳቸው ሲሳይ መሆኗ እውን ይሆን ነበር። ዙሪያችን በማጥ ቢከበብም ወደኛ የሚመጣው ነገር አብዝተን የተጨነቅንበት ነው። ስለዚህ ውስጣችንን በመልካም እና በምንፈልገው ነገር ብቻ ከሞላነው መልካሙ ይሆንልናል ፣ የምንፈልገውንም ነገር እናገኛለን። 💐ትኩረታችሁ በምትፈልጉት ነገር ላይ ይሁን . . . 'የሚያስፈልገኝ ነገር የትኛው ነው?' ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ . . . መልሱም ወደእናንተው ይመጣል !!! በዙሪያቹህ የከበቧቹህን መንፈሰ ደካማ ችግር ጠሪ ጓደኞቻቹህን ራቁ ፡፡ ችግር ሌላ ችግርን ይጠራልና 🔊Share and join @ethiotopidol @ethiotopidol
نمایش همه...
📌የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ። 1. ትጉ ስራ (H+a+r+d+w+o+r+k) (8+1+18+4++23+15++18+11)=98% 2. እውቀት (K+n+o+w+l+e+d+g+e) (11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96% 3. ፍቅር (L+o+v+e) (12+15+22+5)=54% 4. እድል (L+u+c+k) = 47% በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%) ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ። ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ?? 5. ገንዘብ (M+o+n+e+y) (13+15+14+5+25)=72% አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን? 6. አመራር (L+e+a+d+e+r+s+h+i+p) (12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ 7. አስተሳሰብ (A+t+t+i+t+u+d+e) (1+20+20+9+20+21+4+5)=100% እናም ወዳጄ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው ✅የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ #Share and join
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.