cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

The Light Of Islam In University

ይህ ቻናላችን እስላማዊ አስተምህሮትን መሰረት በማድረግ የዲን ትምህርቶችን፣ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዬችን እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በተከታታይ የምናቀርብበት ነው። لا فلاح الا بتعلم أمور الدين ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 👇 @Aicp2021 @Yeabdery @ibnu_abdery

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
250
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የውሙ_ዐረፋ ነገን ማለትም የውሙ ዐረፋን (9ኛውን ቀን ) መፆም የ2 ዓመት ወንጀል እንደሚያሰርዝ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተናግረዋል። የዐረፋን ቀን ፆም ሙሉ አጅር ለማግኘት፣ 1. ስምንተኛው ቀን ምሽት ላይ (ዛሬ ሐሙስ ማታ) ጾምን ነይቶ ማደር፣ 2. በዕለቱ ከዐረፋ ፆም ውጪ ሌላ (የቀዳና ወዘተ) ፆም አዳብሎ አለመነየት ይገባናል። ማስታወሻ‼ 🌸በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1. ቀኑን መጾም 2. ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3. ዱዓእ ማብዛት 🌸ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🌸 ነገን (ጁሙዓ 1/11/2014 ) በልባችን የዐረፋን ፆም በማሰብ(በመነየት) እንጹም! የዓረፋ ቀን ዱዓ‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የዐረፋ ቀን ከሚፈፀሙ ትላልቅና ወሳኝ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ ዱዓ ነው‼️ || የእዝነቱ ነብይ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በተከበረው ሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦ " خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي : لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ". * "በላጭ ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው። እኔንም ከእኔ በፊት የነበሩት ነብያቶችም ከተናገርነው ንግግር በላጩ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ብቻውን ነው ተጋሪም የለውም ንግስናም የእሱ ነው፣ ምስጋናም የእሱ ነው እሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው"። የሚለው ንግግር ነው። ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ ለራሳችን፣ለቤተሰባችን፣ ለሀገርና ለኡመታችን ዱዓእም እናብዛ!
نمایش همه...
"#እኔ ሙስሊም ነኝ ከካፊር ጋር አልመሳሰልም ለሁሉ ሙስሊም ይድረስ ይህ መልዕክት፦ 📌#በጌታዪ አሏህ ላይ አሻርከው/አጋርተው ለሚያከብሩት በኣል እንኳን አደረሳችሁ አልልም❗️ 📌የጌታዪ ሀቅን አስቀድማለው❗️ 📌#ጓደኛዪ ካፊር ከሆነ በእስልምናዪ በሀቅ የምገዛው አሏህ ላይ ሽርክ የሚባል ትልቅ ወንጀል እየሰራ እንደሆነ ለዛም በእስልምና ህግ እንኳን አደረሰህ ማለት እንደማይፈቀድ ነግሬ አስረዳዋለው❗️ 📌#ከተከፋብኝ ይከፋ ምክነያቱም ከሱ ማኩረፍ ይልቅ ብጥስ የሚያንገበግበኝ የፈጣሪዪን ሀቅ ነውና! 📌#የፈጣሪዪን አሏህን ህግ ጥሼ ጌታዪ ፈጥሮት በፈጠረው ጌታው ላይ የሚያጋራውን ሰው ትዕዛዝ ለማክበር መዳዳት የረከሰ አስተሳሰብ ነው❗️ 📌"#እኔ ሙስሊም ነኝ ለሙሽሪኮች እንኳን አደረሳችሁ አልልም" 📌#እርሱን አሏህን ብቻ ነው በሀቅ ሊገዙትና/ልንገዛው ትዕዛዙንም ልንፈፅም የሚገባው" قال تعالى؛ ( وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا الْمَسِيحَ عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ اللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَٰكِن شُبِّهَ لَهُمْ ۚ وَإِنَّ الَّذِينَ اخْتَلَفُوا فِيهِ لَفِي شَكٍّ مِّنْهُ ۚ مَا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا اتِّبَاعَ الظَّنِّ ۚ وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًا ) النساء (157) ( وقولهم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ) وذلك أن الله تعالى ألقى شبه عيسى عليه السلام على الذي دل اليهود عليه ، وقيل : إنهم حبسوا عيسى عليه السلام في بيت وجعلوا عليه رقيبا فألقى الله تعالى شبه عيسى عليه السلام على الرقيب فقتلوه ، وقيل غير ذلك ، كما ذكرنا في سورة آل عمران . قوله تبارك وتعالى : ( وإن الذين اختلفوا فيه ) في قتله ، ( لفي شك منه ) أي : في قتله ، قال الكلبي : اختلافهم فيه هو أن اليهود قالت نحن قتلناه ، وقالت طائفة من النصارى نحن قتلناه ، وقالت طائفة منهم ما قتله هؤلاء ولا هؤلاء بل رفعه الله إلى السماء ، ونحن ننظر إليه ، وقيل : كان الله تعالى ألقى شبه وجهعيسى عليه السلام على وجه صطيافوس ولم يلقه على جسده ، فاختلفوا فيه فقال بعضهم قتلنا عيسى ، فإن الوجه وجه عيسى عليه السلام وقال بعضهم لم نقتله لأن جسده ليس جسد عيسى عليه السلام ، فاختلفوا . قال السدي : اختلافهم من حيث أنهم قالوا : إن كان هذا عيسى فأين صاحبنا؟ وإن كان هذا صاحبنا فأين عيسى؟ قال الله تعالى : ( ما لهم به من علم ) من حقيقة أنه قتل أو لم يقتل ، ( إلا اتباع الظن ) لكنهم يتبعون الظن في قتله . قال الله جل جلاله : ( وما قتلوه يقينا ) أي : ( ما قتلوا عيسى يقينا ) . አሏህ አለ 【"የመርየምን ልጅ ዒሳን ገደልን ማለታቸው አልገደሉትንም አልሰቀሉትም"】 【 ይልቅንስ አሏህ የእርሱን አይነት አምሳያ ለነዛህ ዒሳን ለመግደል ለሚፈልጉት የሁዳዎች አመሳስሎ ሰጣቸው አልያም በሌላ ትርጓሜ ዒሳን ለመግደል አስረውት ምልክትን አርገውበት ነበርና አሏህ ደሞ በዒሳ ቦታ የእርሱን አይነት አምሳያ አድርጎ እርሳቸውን ወደ ተከበረው ቦታ ሰማይ አወጣቸው】 አሏህ አለ፦ 【እነዛ ግን በሀሳባቸው ተለያይተው ነበር ማለትም በመገደሉ ላይ የሁዳዎች እኛነን ዒሳን የገደልነው አሉ ሌሎች የነሷራ ቡድኖች እንዲሁ እኛነን የገደልነው አሉ ሌሎች ደሞ እናንተኞቹም ሆነ እናንተኞች አልገደላችሁትም ይልቁንስ አሏህ ወደ ሰማይ አውጥቶታል አሉ እኛው እራሳችን እንመልከተው ብለው ቀረቡ አሁንም በድጋሚ ከገዳዪች ከፊሎቹ አላህ የዒሳን ፊት በሲጢያፉስ በሚባል ሰው አመሳስሎታል ጀሰዱን (አካሉን)ግን አላደረገውም አሉ አሁንም በሀሳብ አንድ ሳይሆኑ ከፊሎቹ ዒሳን ገለነዋል አሉ ምክንያቱም ፊቱ የዒሳ ፊት ስለሆነ አሉ። ከፉሎቹ ደሞ አይ አልገደልነውም ምክንያቱም አካሉ የዒሳ አካል አልነበረምና በማለት ተለያዩ】 【ከፊል ይህንን አንቀፅ ፈሳሪዎች እንዲህ አሉ ልዩነታቸው የነበረው ከፊሎቹ እሺ ይህ የገደልነው ዒሳ ከሆነ ጓደኛችን የት ሄደ ከፊሎቹ እሺ ይህ የገደልነው ጓደኛችን ከሆነ ዒሳ የትሄደ በመባባል ነበር አሉ】 አሏህም አለ 【"ለነርሱ በዚህ ነገር ላይ ምንም እውቀትን የላቸውም" 】 እርሱ ይገደል አልያም አይገደል ። አሏህም አለ "ብቻ ግምታቸው የተከተሉ ቢሆን እንጂ" 【"እውነታው ግን ዒሳን አልገደሉትም "】 قال الله تعالى؛ بل رفعه الله ؛ "ይልቁንስ አሏህ ወደተከበረው ቦታ ወደ ሰማይ አወጣው። صدق الله العظيم
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
تنبيه مهم 🚭ማስጠንቀቂያ🚭 አንድ አንድ እህት ወንድሞቻችን ባለንበት ወር በተለይ በሻዕባን 15የአሏህ ላይ ብዙ የሚወሩ ወሬዎች አሉ፡፡ከነሱ መካከል ግን ተገቢነት ወሬ የሌለዉ አለ፡፡እሱም ምን ይላሉ አንድ ሰዉ በሻዕባን 15ኛዉ ለይል ላይ አንድ ሰዉ ዱዓዕ ካደረገ መሽዓ ይቀየርና ሊያገኘዉ የነበረዉ ሁሉ ይቀራል በማለት ለሰዎች ሲበትኑ እናያለን፡፡ይህ ነገር ግን የተሳሳተና መሰረት የሌለዉ ነዉ፡፡የአሏህን መሽዓ ይቀየራል ያለ ሰዉ ይከፍራል(ከእስልምና ይወጣል)፡፡አንደ ሰዉ በእሱ አባባል በሻዕባን *15* ኛዉ ለይል ዱዐዕ ያደረገ ሰዉ አሏህ በሱ ላይ የሚደርስበትን ነገር ይቀይርለታል ካለ ከዕስልምና ይወጣል ምክንያቱም የአሏህን መሸዓና ኢልም ይቀየራል ብሎማለት ስላሰበ,የመሸዓና የኢልም መቀየር ደግሞ የፍጡር ባህሪ ነዉ አሏህ ደግሞ ፍጡር አይደለም እንደሚታወቀዉ ቀዷዑ ሙአለቅና ቀዷዑ ሙብረም የሚባል አለ *አልቀዷዑ ሙአለቅ* መላኢካዎች ከለዉሀል መህፉዝ በኪታባቸዉ የፃፉት ማለት ነዉ ፡፡ለምሳሌ እንድህ የሚል ነገር ሊኖር ይችላል እከሌ ዝምድናዉን ከቀጠለ *100* አመት ይኖራል ዝምድናዉን ካልቀጠለ ደግሞ *60* አመት ይኖራል ቢባል ይህ ሙአለቅ ይባላል ዝምድናዉን ከቀጠለ *60* ቀርቶ *100* አመት ይቆያል ይህ ፅሁፍ የሚገኘዉ በመላኢካዎች ኪታብ ላይ ሲሆን ነገር ግን የትኛዉ እንደሚሆን ለዉሀል መህፉዝ ላይ ተፅፏል አዘልይ አበድይ በሆነዉ እዉቀቱና መሽዓዉ የትኛዉ እንደሚሆን *አሏህ* ያዉቀዋል *አልቀዷዑ ሙብረም* ማለተ ደግሞ በጭራሽ ሊቀየር የማይችል ነገር ማለት ነዉ ፡፡ለምሳሌ *እከሌምክንያታቸዉ ሰኢድ* ነዉ ከተባለ ሰኢድ ነዉ አይቀየርም እከሌ ደግሞ *ሸቅይ* ነዉ ከተባለ ሸቅይ ነዉ አይቀየርም፡፡ አንድ አንድ ሰዎች የአሏህ መሽዓ ይቀየራል ብለዉ ሊሉ የቻሉበትና ቁርአንን የተጋጩበት የሚከተለዉን የቁርአን አንቀፅ ይዘዉ በተሳሳተ አረዳድ ተረድተዉ ነዉ قال الله تعالى(يَمُحُواْ ٱللَّهُ مَا يَشَآءُ وَيُثْبِتُ وَعِنْدَهُ أُمُّ ٱلْكِتَٰبِ) ነገር ግን የዚህ ቁርአን አንቀፅሱብሀነሁ ትክክለኛ ትርጉም አንድን ነገር ማጥፋት ማደስ የሚሆነዉ በአሏህ ባህሪ ነዉ ማለት ሳይሆን *ኢማሙ ሻፊዕይ* እንደፈሰሩት ነዉ እሳቸዉ ሲፈስሩ ናሲኽ ወልመንሱኽ ብለዉ ፈስረዋል ማለትም አሏሁ ወተአላ የፈለገዉን ሁክም አድስ በሆነዉ ሁክም ይቀይረዋል,ስለዚህ በቁርአኑ አያህ ላይ የተፈለገዉም እንደዛ ነዉ፡፡ይህ ደግሞ በረሱላችን ሶለሏሁ አለይሂ በሂወት ዘመናቸዉ ነዉ እንጅ ከሞቱ በኃላ አይደለም፡፡አንድ አንድ ሰዎች በሻዕባን *15* ኛዉ ለይል ዱዐዕ ብለዉ የሚሉትና የአሏህን መሽዓ ይቀያየራል ብለዉ የሚያቀርቡት ሀድስ የሚከተለዉ ነዉ፦ "اللَّهُمَّ إن كُنْتَ كَتَبْتَنِي فَي أُمِ الكِتَابِ شَقِيَّا أو مَحْرُومًا أو مُقَتَّرًا عَلَيَّ رِزْقِي فَامْحُ اللَّهُمَّ شَقَاوَتِي وَتَقْتِيرَ رِزْقِي وَأثْبِتْنِي عِنْدَكَ سَعٍيدًا مُوَفَّقًا لِلْخَيْرِ فَإنَّكَ تَقُولُ فِي كِتَابِكَ: ይላሉ፦አሏህ ሆይ አንእንድሁም *ሸቅይ*(የጀሀነም ብለህ )ከፃፍከኝ ወይም ኸይርን የማላገኝ ወይም ሪዝቄን(ሲሳየን)ጠባብ አድርገህ ፅፈኸኝ እንደሁ ይህንን *ሰርዘህ* ሪዜቄ ጠባብ የሆነዉን እንድሁም *ሸቅይነቴን* አንተ ዘንድ *ሰኢድ* ወይም ኸይርን የማገኝ አድርገኝ አንተ እኮ በቁርአን እንድህ ብለሀል (يَمُحُواْ ٱللَّهُ مَا يَشَآءُ وَيُثْبِتُ وَعِنْدَهُ أُمُّ ٱلْكِتَٰبِ) በማለት ይህን ከማንም ሶሀባ ያልተያዘ ዱዐዕ ነዉ *ኢማሙ በይሀቅይ* ዱአዑ የተረጋገጠ እንዳልሆነ ተናግረዋል::አንድ ሰዉ ዱዓዕا በማድረጉ የአሏህ መሸዓ እንደማይቀየር የሀድስ ማስረጃ አለ እሱም የሚከተለዉ ነዉ፦ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم"سَأَلْتُ رَبِي أَرْبَعًا فَأَطَانِي ثَلَاثَ وَمَنْعَنِي وَاحِدَةً...... ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ብለዋል፦አሏህን ለኡመቶቼ *አራት* ነገር ጠየኩት *ሶስቱን* ሰጠኝ አንዱን ከለከለኝ ብለዋል وَفِي رِوَايَةِ"وَإٍنَّ رَبِّي قَالَ يَا مُحَمَّدُ إِنِي إذَا قَضَيْتُ قَضَاءَ فَإنَّهُ لَا يُرَدٌ. በሌላ ዘገባ፦ጌታየ አለኝ ያ ሙሀመድ እኔ አንድን ነገር እንድሆን ከፈለኩ ማንም አይመልሰዉም ብለዋል ሀቢባችን የአሏህ ፍላጎት የሚቀየር ቢሆን ኖሮ ለአፍዶሉ ኸልቂላህ ይቀይርላቸዉ ነበር፡፡ስለዚህ በዚህ ለይል ይህን ዱዓ ማለት የአሏህ መሽዓ ይቀየራል ብለዉ ለሚሉ ሰዎች ልናስጠነቅቃቸዉና ልናሳዉቃቸዉ ይገባል፡፡ብዙዎቹ ደግሞ ለነሱ አንድ ሰዉ ብቻ ስለላከላቸዉ እነሱ ለ ሀምሳ ሰዉ ያዳርሳሉ፡፡ነገር ግን ሀድሱ ይረጋገጥ አይረጋገጥ የሚታወቀዉ ነገር የለም፡፡ትክክለኛዉን ነገር ልናስረዳቸዉ ይገባል፡፡ለይሉን በኢባዳ ቀኑን በፆም ለመዋል እንሞክር፡፡
نمایش همه...
በሸይኽ ዓብዱሏህ አል ሃረሪይ መርከዝ የሚከበረውን መውሊድ ላይቭ ለመከታተል የሚከተለውን ዩውቲውብ ሊንክ ይከተሉ https://youtu.be/-jyNmC8fBaQ
نمایش همه...

🌀 #አደራ_የነገን_ቀን_እንጹም __________ ✍ #በሂጅሪ-ይ'ያህ የዘመን ቀመር መሠረት ነገ ዕለተ ሰኞ ዙ-ል-ሒጃህ 09, 1442ኛው ነው። #በዚህ ዕለት ሑጃጆች (ሐጅ አድራጊዎች) በዐረፋህ ተራራ ላይ ስለሚቆሙ " የዐረፋህ ቀን" በመባል ይታወቃል። #በዐረፋህ ተራራ ላይ መቆም ደግሞ የሐጅ ስነ ስርዓት አስኳል (ዋና ክፍል) መሆኑን ውዱ ነቢይ ﷺ (الحجُّ عرفةَ) "ሐጅ ማለት ዐረፋህ ነው!" በማለት ተናግረዋል። [ነሳኢይ: 3016 ላይ አልባኒ ዘግበውታል።] #በርካታ ሂደቶች ያሉበት የሐጅ ተግባር በዚህ መልክ መገለጹ የዐረፋህን ታላቅነት ያሳያል። 🌀 #የዚህን ቀን ትሩፋቶች በተመለከተ የተወሰኑ ነጥቦችን ለመጥቀስ ወደድኩ። ……………………… ①ኛ) #በሐጅ ስነ ስርዓት ላይ ያልሆነ ሰው ይህን ቀን መጾሙ ያለፈውን አመትና የመጪውን አመት ወንጀል እንዲማርለት ያደርጋል። #ውዱ_ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (صِيَامُ يَومِ عَرَفَةَ، أَحْتَسِبُ علَى اللهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتي قَبْلَهُ، وَالسَّنَةَ الَّتي بَعْدَهُ) « #የዐረፋህን ቀን መጾም ከርሱ በፊት ያለውን አመትና ከርሱ በኋላ ያለውን አመት ወንጀል እንደሚያስምር በአሏህ ላይ እተሳሰባለሁ።» [ሙስሊም: 1162] #ተመሳሳይ_ይዘት ያለው መልዕከት [አሕመድ: 5/296 ላይ እና በሌሎችም የሐዲሥ መዛግብቶች ላይ ሰፍሮ ይገኛል። ………………………………… #ታዲያ_ማነው የሁለት አመት ወንጀሉ እንዲማርለት የማይፈልገው ❓ #የወንጀላችን_አይነትና ግዝፈት ቢለያይም ከኛ መካከል ወንጀል የሌለበት ይኖር ይሆን?! #በርግጠኝነት አይኖርም! ታዲያ በአንድት ቀን ጾም የሁለት አመታት ወንጀልን የሚያሰርይ (የሚያስምር) አጋጣሚ ሲገኝ፤ ማነው ይህን እድል የማይጠቀምበት⁉️ #አዛኙ_ጌታችን አላህ ወንጀል እንዳንሠራ ከማስጠንቀቅ ባሻገር በአጋጣሚ ከሠራን እንኳ የሚማርልንን እድሎች በተለያዬ መልኩ ሰጥቶናል። #እውነተኛ_አዛኝ ጌታ‼ የዚህ አዛኝ ጌታ ባሪያ መሆን ምንኛ ያስደስታል‼ 🌀 ②ኛ) #በዚህ_ቀን አሏህ በርካታ ባሪያዎቹን ከእሳት ነፃ ያወጣቸዋል። #ውዱ_ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (ما مِن يومٍ أَكْثرَ من أن يُعْتِقَ اللَّهُ عزَّ وجلَّ فيهِ، عبدًا أو أمةً منَ النَّارِ، مِن يومِ عرفةَ) « #ከቀናት መካከል ከዐረፋህ ቀን የበለጠ፤ ልዑልና ከፍ ያለው አሏህ ወንድ ባሪያውን ወይም ሴት ባሪያውን ከእሳት በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም።» [ሶሒሑ ነሳኢይ: 3003 ላይ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል። ሙስሊም: 1348] ° 🌀 3ኛ) #ሸይጧን_የሚቆጭበት ቀን ነው። (ما رُئِيَ الشَّيطانُ يَومًا هو فيه أصغَرُ، ولا أدحَرُ، ولا أحقَرُ، ولا أغيَظُ منه يَومَ عَرَفةَ، وما ذاك إلَّا لِمَا يَرى مِن تَنزُّلِ الرَّحمةِ، وتَجاوُزِ اللهِ عنِ الذُّنوبِ العِظامِ). ( #የዐረፋህ ቀን የሆነውን ያክል ሸይጧን እጅግ በጣም ትንሽ፣ የተዋረደ፣ ያነሰ፣ የተቆጨ ሆኖ አልታየም። ይህንንም የሆነው የአላህ እዝነት ስለሚወርድና አላህ ከባሮቹ ታላላቅ ወንጀሎችን ይቅር ስለሚል ነው።» 🌀 ④ኛ) #ከዱዓዎች_ሁሉ_እጅግ በጣም በላጩ የዐረፋህ ቀን የሚደረግ ዱዓዐህ ነው። #ውዱ_ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (خيرُ الدُّعاءِ يومُ عرفةَ ، و خيرُ ما قلتُ أنا و النَّبيون من قبلي : لا إله إلا اللهُ وحده لا شريك له ، له الملكُ ، وله الحمدُ ، و هو على كلِّ شيءٍ قديرٌ) « #በላጩ_ዱዓእ የዐረፋህ ቀን (የሚደረገው) ነው። #እኔና_ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት በላጩ ያልነው "ከአላህ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፤ ብቸኛ ነው፣ አጋር የለውም። ንግስና ሁሉ ለርሱ ነው፣ ምስጋናም ለርሱ የተገባ ነው፣ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው!" የሚለው ነው።» [ሶሒሑ-ል-ጃሚዕ: 3274፣ ቲርሚዚይ። 🌀 ⑤ኛ) #አሏህ ዲኑን የሞላበትና ጸጋውን ያጎናጸፈበት ቀን ነው። ከዑመር ኢብኑ-ል-ኸ-ጥ'ጧብ ተይዞ ቡኻሪይና ሙስሊም ላይ እንደተዘገበው " اليوم أكملت لكم دينكم وأتممت عليكم نعمتي ورضيت لكم الإسلام دينا " المائدة :3 . ይህ አንቀፅ የወረደው ዕለተ ጁሙዓህ ነቢያችን በዐረፋህ ላይ ቆመው ሳለ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ይህን ቀን አሏህ የማለበት መሆኑንና ከአደም ዝርያ ቃል ኪዳን የያዘበት መሆኑን የሚያመላክቱ የሐዲሥ መዛግብቶች አሉ። 🌀 #የሚገርመው_የነገውን ቀን መጾም ሌላ ከዚህ ተጨማሪ ምንዳ የሚያስገኝ መሆኑ ነው። #ይሄውም_ዕለቱ_ሰኞ ስለሆነ ሰኞ ቀን ደግሞ ሥራዎች ወደ አሏህ የሚቀርቡበት ዕለት ስለሆነ ቀኑን ጾመኛ ሆኖ ማሳለፍ እንደሚወደድ በሐዲሥ ተረጋግጧል። #በሉ_እንዳያልፋችሁ። ደግሞ ለአንድ ቀን! ሌሎች የአመቱን ግማሽ ወይም ሁልጊዜ ሰኞና ሐሙስን እየጾሙ፤ እኛን አንድትን ቀን መጾም ሊከብደን አይገባም። #በአጋጣሚ ሌሊት ላይ ሰሑር መብላት ቢያልፈን እንኳ፤ የቻልን ሰዎች ዝም ብለን እንጹም። አሏህ ወንጀላችንን ትንሹንም ትልቁንም ይማርልን። #ከትክክለኛ_ባሮቹ ያድርገን። #እርሱን_በትክክል ለመገዛት የሚያስችል አቅምን ይስጠን። #አሏህ_ከሀቢያ ጥመት ይጠብቀን። ………………………………… 〰ከአማኞች ጋሻ ዒልሙዲን https://t.me/elmudinIslamicstudio
نمایش همه...
ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ #ወደ_አሏህ_ከጠራና_መልካምንም_ከሠራ፣ #እኔ_ከሙስሊሞች_ነኝ» #ካለም_ሰው_ይበልጥ_ቃሉ_ያማረ_ #ማን_ነው? _____

#የአካዳሚክ_እውቀት_ተማሪዎችንም_ከወሀቢያ_እንታደግ! በተለያየ የሀገራችን ጉዳዮች ላይ ሀገራቸውን ወደተሻለ እድገት ለማሻገር የሚማሩ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በትክክለኛው የእስልምና እምነት የታነጹና ለሰውም ለሀገርም የሚጠቅሙ ይሆኑ ዘንድ ሁላችንም ድርሻችንን እንወጣ፡፡ዩኒቨርሲቲይ ላይ ወሀቢያዎች ብዙ አመታትን በጅህልና ዲግሪ እያስመረቁ በመበተናቸው ስንቱ እንደተበጠበጠ ከማናችንም አይደበቅም፡፡ለዚህም በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ትኩረትን ማድረግ አለብን፡፡ ወደ የትኛውም ዩኒቨርስቲ አዲስ የምትገቡ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እናንተን ለመቀበል የተዘጋጁ የተቀባይ ስም እና ስልክ አጠናክረን እነሆ እንላችኋለን። ❗️#ማሳሰቢያ❗️ ➖ እኒህ #የረሱል ዐለይሂሶላቱ ወሰላም #የሶሐባዎች፣ #የሰለፎች ፣ #የኸለፎች ፣የአራቱም መዝሀብ፣ #የመሻይኾች-የአንይ-የገትይ-የዳንይ-የቃጥባርይ፣የአብሬትይ-የጀበርትይ-የገለምስይ-የሌሎችንም እምነትን የሚያደምቁ የአሕለሱና ወልጀመዓ ተከታዮች ናቸው። ➖የሴቶች ስም እና ስልክ አላስቀመጥንም በዋና አስተባባሪዎች ወይም በአሚሮች ማግኘት ትችላላችሁ። ➖ለዐቂዳችሁ ትኩረት በመስጠት ለመሻይኾቻችን ጥላቶች እጅ እንዳሰጡ እያልን ለተቀባይ መረጃ ይህንኑ ብቻ ይጠቀሙ። ➖የተቀመጠው ስልክ ካልሰራ በነዚህ #0942428586 #0942426150 #0947109721 ስልኮች ብትደውሉ ፈጣን ትብብር ይደረግላችኋል። #አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 👉Seid sendew 0929458918 👉 Murad 0949997198 👉 suleyman 0925460128 📌ሰኔ 19 ና 20 #ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተባባሪ 👉ሰዒድ ሙሀመድ 0920211206 👉ጀማል ሙሐመድ 0965143040 📌ሰኔ 26 እና 27 #ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 👉ሙሐመድኑር 0901831491 👉kedir 0939447709 📌ሰኔ 29 እና 30 #አስቱ ዩኒቨርሲቲ 👉አሚር 0984052898 👉Ali 0909529255 📌ሰኔ 24 #ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተባባሪ 👉Abdulqadir Hamdihun 0947033585 ♻️Tewodros_campus 👉Esa Ahmed 0927502403 ♻️Maraki_campus 👉Yunus Adem 0909375026 📌ሰኔ 23 ና 24 #ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተባባሪ 👉 ሰይድ 098374798 👉ሰይድ በላይ 0947438837 📌ሰኔ 28 ና 29 🌹www.wu.edu.et #እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 👉ymam 0935884420 📌ሰኔ 28-30 #ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ 👉 Temkin 0919469572 📌ሰኔ 29 ና 30 #አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 👉 Arebu 0928325496 👉khalid 0940414402 📌ሰኔ 26-30 #ወሎ ዩኒቨርሲቲ 👉seid Muhammed(dese) 0927454599 👉Seid mufti (kocha) -0928438737 📌ሰኔ 29 ና 30 #ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdurehman 0953043233 👉muhammed 0917575363 📌ሰኔ 21 ና 22 #ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ 👉Efa 0922660745 👉Sualih 0943396459 📌ሰኔ 28 ና 29 #ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ 👉kasim 0918250409 👉Seid 0962827698 📌ሰኔ 26-30 #AASTU 👉Amir 0923350066 📌ሰኔ 24 ና 25 #ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ 👉Ahmed Seid 0984161563 👉 Hussein 0939575262 📌ሰኔ 25-30 #ጂማ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተባባሪ 👉ዐብደልጀሊል ኢስሐቅ 0936636216 ♻️ Main campus and beco 👉amir Abubeker seid 0943747934 📌ሰኔ 24 እና 25 #ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ 👉ebrahim 0934566720 👉 seid 0919485575 📌ሰኔ 24 ና 25 #ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 👉ymer 0940932882 🌹www.wku.edu.et 📌ሰኔ 28 ና 29 #አርሲ ዩኒቨርሲቲ 👉Usman 0942426150 👉hassen 0938629943 #መቀሌ ዩኒቨርሲቲ 👉Redwan 0942755330 👉Seid Ahmed 0935577716 📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ) 🌹 www.mu.edu.et #ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 👉ዋና አሰተባባሪ መእሩፍ 0943501054 👉ማህዲ ፈትሂ 0920465084 📌ሰኔ 27 - 30 #ዲላ ዩኒቨርሲቲ 👉Sadat 0922074363 👉muhammed 0975321388 🌹 www.du.edu.et 📌ሰኔ 22 ና 23 #ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 👉ዋና አስተባባሪ ♻️Muhammad--0906417217 ♻️edris ---0966131310 ♻️ poly campus Muhammad yusuf( amir-09455559099 ♻️zenzelma Hussein --0917601890 ♻️peda campus muhammed nur 0979695042 ♻️selam campus Nuredin adem 0962742166 ♻️yibab campus muhammed 0925311184 📌ሰኔ 22 እና 23 #ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdi, 0943755349 👉kedir 0904479606 📌ሰኔ 28 እና 29 #መቱ ዩኒቨርሲቲ 👉suleyman, 0995678277 👉nuruhussein 0953085914 📌ሰኔ 28 እና 29 #ሰመራ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdu Ali 0921791890 🌹www.su.edu.et 📌ሰኔ 26 እና 27 #መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ 👉Habtamu hussen 0918902784 📌ሰኔ 28 እስከ 30 #ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 👉Remeto 0922772838 📌ሰኔ 28 እና 29 #ኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ 👉Muhammed Adem 0914418440 📌ሰኔ 28 እና 29 #ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ 👉Awol 0948908528 🌹 www.bhu.edu.et 📌ሰኔ 28 እና 29 #ጂጂጋ ዩኒቨርሲቲ 👉edris 0960884200 🌹 www.jgu.edu.et 📌ሰኔ 28 እስከ 30 #ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 👉Khalid 0927870969 👉Jewuhar Hussein 0925892045 🌹www.hru.edu.et #ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 👉Qasim Ahmed 091825040 👉 Abdulwahid Siraj 0963253396 #ሚዛን ቴፒ
نمایش همه...
👉 Isma'el Zemedkun 0936102857 👉Abdullah Kassa 0917345995 🌹 www.mtu.edu.et #ራያ ዩኒቨርሲቲ 👉jemal 0962546301 #ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdurezak Habib 0978424322 #አክሱም ዩኒቨርሲቲ 👉shikur 0921675678 👉Esa 0922881731 #አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 👉0914306610 👉Miftah 0987196477 #አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed 0945669006 👉elyas 0960749005 #ደምቢደሎ ዩኒቨርሲቲ 👉Ahmed 0923627488 👉Abdusomed 0988022178 #ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 👉Arefa 0949046747 #ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed 0916254793 #ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 👉Abdulkerim 0921170033 #አምቦ ዩኒቨርሲቲ 👉muhammed wedaje 0918546305 👉muhammed musa 0935852383 ➡️ ጉዟችሁን ያማረ እና የትምህርት ቆይታችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ከፍጡራን ባህሪያት የተጥራራውን አሏህ እንማፀነዋለን። t.me/ibnuhabeshy
نمایش همه...
Ibnu Habeshy

በዚህ ቻነል የተለያዩ የፅሁፍና የድምጽ ደርሶችን ያገኛሉ!!! በዩቱዩብ ቻነል ለመከታተል ይህንን ይጫኑና ሰብስክራይብ ያድርጉ ⬇️

https://www.youtube.com/ibnuhabeshy

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.