fa
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

رفتن به کانال در Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام STAKE COMPUTER™️

کانال STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 734 مشترک است و جایگاه 11 428 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 3 105 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 734 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.68% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 192 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 73 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند processor, intel, ssd, battery, megenagna تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

10 734
مشترکین
-624 ساعت
-367 روز
-19830 روز
آرشیو پست ها
📌ሰበር ዜና! #DJ_ROOHNAN ዛሬ ጡዋት ላይ 😱 የቴሌግራም ቻናል ከፈተ 😱 በ አንድ ሰዓት ውስጥ 40,000 ተካትይን ያገኘው እርሶም ተቀላቅለው የዚ ትውልድ አካል ይሁኑ!!!!! 👇👇👇�
📌ሰበር ዜና! #DJ_ROOHNAN ዛሬ ጡዋት ላይ 😱 የቴሌግራም ቻናል ከፈተ 😱 በ አንድ ሰዓት ውስጥ 40,000 ተካትይን ያገኘው እርሶም ተቀላቅለው የዚ ትውልድ አካል ይሁኑ!!!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEWxm68rNQi_rgBB5Q 👆👆👆👆👆👆👆👆

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

​​​​❤️የባከነችነብስ😔 #ክፍል\➋ ♥️የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ♥️ 🙏ታሪኩን በማዘግየቴ በጣም ከልብ ይቅርታ ጠይቃለሁ 🙏 ...🖊በጭንቀትና በሀዘን ከመስታወቱ ፊት ለፊት እንደቆምኩ እናቴ የመኝታ ቤቴን በር ሳታንኳኳ ከፍታ ገባች... <<የዘንድሮ ልጆች ሁሉም ነገር በአንድ ጀንበር ካልተከናወነ ትላላችሁ! መታገስ እኮ ዋጋ አለዉ!''የታገሰ ከሚስቱ ይወልዳል!'' ሲባል አልሰማሽም? ቤዛዬ እንደ መታገስ ከባድ ስቃይ ያለዉ ነገር ባይኖርም መጨረሻዉ ግን ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሪ!>> የእናቴ ምክርና የማፅናኛ ቃል የእናትነት ፍቅር የታከለበት ቢሆንም እኔ ግን እንኳን እሷ ቀርቶ ፈጣሪ ወደ ምድር ወርዶ አይዞሽ ቢለኝ እንኳን የምፅናና አይመስለኝም። ወላጆቼ በትምህርት ዉጤቴ መበላሸት ክፉኛ ተደናግጠዉ ቢያዝኑም በሀዘኔ ላይ ሀዘን ላለመጨመር ሲሉ ብቻ ላይ ላዩን ደስተኛ መስለዉ ለመታየት ይሞክራሉ <<ቤዛዬ... የአምላክ ስራዉ ድንቅ ነዉ!... ላንቺ ከዚ የተሻለና ጥሩ ነገር ቢያዘጋጅ ነዉ!....ሰዉ የሚያምርበትን ሲፈልግ.....የሚያሳምረዉን...ሰዉ የሚደምቅበትን ሲፈልግ...የሚያደምቀዉን...የሚያስከብረዉን...የሚያዛልቀዉን ማዘጋጀት የፈጣሪ ስራ ሲሆን ይህንን ድንቅ ነገር መሸለም ደግሞ የሰዉ ፀጋ ነዉና አትዘኚብኝ>> አለችኝ!! ከአልጋዉ ጠርዝ ላይ እየተቀመጠች። እናቴ ስለ እኔ ያላት ፍቅር በቃላት የማይገለፅ መሆኑን አዉቃለሁ <<ቤዛዬ አንቺን ከመዉለዴ በፊት ሶስት ጊዜ ፅንስ ተቋርጦብኛል አምላክ የእምነቴን ደረጃ ሊፈትን እንጂ ሊያሳዝነኝ እንዳልሆነ ልቦናዬ ስለሚያዉቅ አማርሬዉ አላዉቅም እርሱም የትዕግስቴን ጥግ አይቶ አመሰግንብሽ ዘንድ አንቺን ሰጥቶኛል እባክሽ ልጄ ሀዘንሽን በልክ አድርጊዉ>> አለችኝ። እኔን ለማፅናናት የምታደርገዉ ሙከራ ስላሳዘነኝ ከአጠገቧ ቁጭ አልኩ <<እማ...እማ...እ...እኔ..>> መናገር አቃተኝ!! <<ቤዛዬ ዩኒቨርሲቲ ባይሆን ምን አለበት የፈለግሽዉ ኮሌጅ ገብተሽ መማር ትችያለሽ እኮ!!>> <<አ.ዉ.ቃ.ለ.ሁ...እማ... ግን ይሄ ለእኔ አይገባኝም...እኮ!>> <<ለማን ምን እንደሚገባዉ መወሰን የሰዉ ስልጣን አይደለም!! በእኔ ሞት ይሁንብሽ ይሄ ሀዘን በቃሽ!>> አለችኝ!! እናቴ <<በእኔ ሞት!>> እያለች ስትለምነኝ ልቤ ድንግጥ ይላል ካሰብኩት ከወሰንኩበት ነገር ሳይቀር ምልስ እላለሁ እሷም ይህን ስለምታዉቅ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ስሆን <<በእኔ ሞት!>> ትለኛለች <<አሁን ተነሺ አባትሽ ሊያናግርሽ ይፈልጋል!>> <<በእኔ ሞት>> ያለችኝ እናቴን ማሳዘን ስላልፈለኩ እጄን ይዛ ከተቀመጠችበት ስትነሳ ልቃወማት አልቻልኩም... ይቀጥላል... ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል 👍Like አርጉ፡፡ክፍል 2 ከ100👍 ቡኃላ ይቀጥላል፡፡ 🍃━━━✦ @Yefker_Hayl ✦━━━ 🍃 ●✥-- 🍃 @Yefker_Hayl 🍃--✥● 🍃━━━✦❤️የፍቅር ሀይል❤️ ✦━━━ 🍃