fa
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

رفتن به کانال در Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام STAKE COMPUTER™️

کانال STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 745 مشترک است و جایگاه 11 420 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 3 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 745 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -194 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.69% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.68% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 182 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 73 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند processor, intel, ssd, battery, megenagna تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

10 745
مشترکین
-224 ساعت
-337 روز
-19430 روز
آرشیو پست ها
​​______🌺የፍቅር ሀይል🌺___ ____ፍቅርና አምነት_____ ክፍል አስራ አንድ ብሌን እንደወትሮዋ በጠዋት ተነስታ ቶማስን ከሽኝች በኃላ የተለመደውን ልምምድ ማድርግ ቀጠለች ,,, ብሌን ልምምዷን እየስራች ሳታስበው በጠዋት የስልኳ መጮህ አስደነገጣት ,,,,,,ስልኳን ስታየውም ማመን አቃታት የውዝዋዜ አስልጣኟ ነበር የደወለው,,, ብሌን ግራ በተጋባ ስሜት ስልኳን አንስታ ሄሎ አለች ...በሚያምር ድምፁ ብሌንሻ ስላም ነው የጠፍ ስው በቃ እንደዚህ ጥፍት ይሻላል አለ ፍጠን ፍጠን ብሎ!!.....እር አለው ዮኒ ስላም ነው አለች ...የአስልጣኛቸው ስም ዬናስ ይባላል ላጤ ነው ብሌንን የራሱ ማድርግ ያስብ ነበር ግን ቶማስ ስለወስደበት ቢበሳጭም ምንም ማድርግ አልቻለም ...ብሌን ዮኒን ልክ እንደ ወንድሟ ነው የምታየው አንዳንዴ አስልጣኝ መሆኑንም ትርሳለች .... ብሌንሻ ዛሬ የደወልኩት ትልቅ የምስራች ልነግርሽ ነው አላት,,,, ከልብ የደስታ ሳቅ እየሳቀ ,... አንቺ ብትጠፊም ስራ ብታቆሚም ይሄ እድል ግን እንዲያመጥሽ አልፍልግም አላት.... ዮኒ ቁም ነገርኛ ነው አስተዋይም ነው ,,ስው አክባሪ ከትንሹ ትንሽ ከትልቁ ትልቅ ሆኖ ሙኖር ይችልበታል በልጅነቱ እናት አባቱን በሞት ስላጣ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነው ,ከስው ጋር ተስማምቶ መኖርን ይችልበታል. ብሌን ዮኒ ምን ሊነግርኝ ይሆን ብላ ግራ ገብቷታል ,...ብሌን ካገባች ቀን ጅምሮ ብዙም አይደዋወሉም በተለይ የውዝዋዜ ስራን የተወችው በቶማስ ምክንያት መሆኑን ,,ዮኒን ስላወቀ ምልባት መደወሌም ፀብ እንዳይፍጥር በማለት ነበር..... ዮኒ የምን የምስራች ልትነግርኝ ነው ? አለች ብሌን,ለመስማት ተቻኩላ..ዮኒ ሊነግራት ገና ምን መስለሽ ብሌንሻ ....ብሎ ሳይጨርስ የነብሌን የሳሎን በር ተንኳኳ ...ብሎን በጣም ተደናግጣ ማን ይሆን በማለት ...ዮኒ ቆይ ብላ ወደ በር አመራች,,,,,,,,,, ይቅጥላል_______🌺 ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ ክፍል 12 አንዲቅጥል 100 👍ላይክ♥️ COMMENT @DEMO_NS 👤

​​______🌺የፍቅር ሀይል🌺_____ ፍቅርና አምነት ክፍል አስር ቶማስ ብሌን የውዝዋዜ ስራዋን እንደታቆምና እቤት እንድትውል አስፍላጊ ከሆነም የራሷን ስራ ከፍታ እንድትስራ ነገራት ብቻ ግን ውዝዋዜውን ማቆም እንዳለባት ነገራት ብሌን ግራ ገባት። ብሌን ውዝዋዜ ወይም የጥበብ ስራ ለሷ ምን ማለት እንደሆነ እያወቀ እንዴት አቁሚ ይለኛል እንዴትስ ከህልሜ እርቃለው እንዴትስ ችዬ ብዙ ጊዜ የለፋሁበትን እተዋለው ለምንስ እንደዚህ አለኝ ብላ ግራ ገብቷታል... ቶማስ ብሌንን ያፍቅራታል ያከብራታል ሚስቱም እናቱም ስለሆነች ፍላጎቷን ሁሉ ቢያሟላላት ደስ ይለዋል ነገር ግን ውዝዋዜን ማቆም እንዳለባት ወስኗል። ቶማስ የብሌንን መልስ እየተጠባበቀ ነው በፍራት ጠጋ ብሎ "እናቴ" አላት በስስት እያያት አውቃለው ለውዝዋዜ ያለሽን ፍቅር ግን ግን እናቴ እኔ ከስራ ስመጣ እቤት ላገኝሽ እፍልጋለው ስራ ሳይኖረኝ ሙሉ ግዜየን ካንቺ ጋር ማሳለፍ እፍልጋለው ስለዚህ ውዝዋዜውን ትተሽ እቤት ብትውይ ይሻለኛል አላት... ብሌን ቶማስ መልሷን እየተጠባበቀ እንደሆነ ገብቷታል ግን ምን ብላ እንደምትመልስ ግራ ገብቷታል.. እሽ እንዳትል የምትወደውን ስራ ልትርቅ ነው እምቢ እንዳትል ደግሞ የምታፍቅርውን ስው ልታስከፋ ነው.. ስለዚህ ምንም ሳታቅማማ እሽ ማለትን መርጠች.. "እሽ ሀኒ" አለችው ውስጧን ቅር እያለው። ቶማስ የብሌንን እሽታ መስማት ቢያስደስተውም ውስጧ ግን ጥሩ ስሜት እንደሌለው ገብቶታል ,ቶማስ ብሌን ውዝዋዜ እንድትተው የፈለገው በጣም ሰለሚያፍቅራት መድርክ ላይ ስትጨፍር አብሯት የጨፍረ ገንዘብ የሽለማት ያደነቃት ሁሉ የሚወስድበት እየመስለው ይፈራ ነበር ለዛ ነው ውዝዋዜን እንድትተው የፍለገው , ብሌን የውዝዋዜን ስራ ትታ እቤት መዋል ከጀመረች ቀናቶች ተቆጥርዋል ደስተኛ ባትሆንም ደስተኛ ለመሆን እየጣረች ነው.. ብሌን ስለምትጨነቅና እቤት ውስጥ መዋል ስላልለመደች ጥሩ ስሜት የላትም ድሮ ያማት የነበር ህመም ቀስ በቀስ እየባስባት መጥቷል , ቶማስ ብሌንን በፈለጋት ሰዓት ስለሚያገኛት በጣም ደስተኛ ሆኗል። የብሌን ደስታ ማጣት ግን አልታየውም ነበር ህመሟም አልተስማውም ነበር ሁሌ ያዝናናታል ግን ብሌን ለሱ ብላ ፍገግ ትል ነበር .. ብሌን እንደወትሮዋ ጥዋት ትነሳና ቶማስን ወደ ስራ ከሽኝች በኃላ እቤት ውስጥ ልምምድ መስራቷን አላቆመችም ነበር ,ብሌን እንደተለመደው ልምምዷን እየስራች ድንገት ....... ይቅጥላል.... ክፍል 11 አንዲቅጥል 100 ላይክ♥️👍

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

​​______🌺የፍቅር ሀይል____🌺 🌺ፍቅርና አምነት🌺 ክፍል ዘጠኝ ብሌን እራሷን ለማረጋጋት በምትጨነቅበት ስአት ያልታስበ ነገር ገጠማት ለማንም ሳትናገር ብቸዋን ከረመች,.....ብሌን በጣም ስለምትጨነቅና ስለምታስብ በዛላየ በተደጋጋሚ የመድረክ ስራዎች ላይ በመስራት ብቻዋን በማሳለፍ ውስጧ ስላም ከማጣቱ የተነሳ ሁል ግዜ ያማታል ህመሟን ግን ለማንም ሳትነግር ደብቃው ከረመች,. ቶማስ በበኩሉ የሷ እረጋ ማለት አስጨንቆታል ነገር ግንከመጋባታችን በፊት ያስፍልገናል የሚላቸውን የቤት እቃዎች እንዲሁም ሌላ ቁሳ ቁሶችን በማሟ ተጠምዷል ብሌንን ቀን በቀን ያገኛታል የውስጧን መረዳት ባይችልም የሆነ ነገር እንደሆነች ገብቶታል ቢጠይቃትም ምንም እንዳልሆነች እንጂ ምንም ነገር ልትነግርው ፍቃደኛ አልነበረችም ,, አንድ ቀን ግን ቶማስ ሁሉንም ነገር እንድትነግረው አጥብቆ ለመናት ሁኔታዎቿ ሁሉ እንዳስፍራውም ነገራት ብሌንም መጨነቁና ግራ መጋባቱ ስለገባት አንዳንድ ነገሮችን ጠየቀችው በተለይ የሚወድላትን ነገር እንዲነግራት ጠየቀችው ,,, በፍቅር አይን አይናይኑን እያየች እጆቹን በእጆቿ ይዛ ,,, እናቴ አለ ቶማስ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገርሽን በቃ ሁሉ ነገርሽን አወደዋለው ዝምታሽን ግን አልወደድኩትም ስትስቂ,ስትጫወቺ .በቃ ፍንድቅድቅ ስትይ ደስ ይለኛል ሳቅሽን ፍጣንነትሁ በቃ ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽን እወደዋለው አፍቅርሻለው እናቴ ,, ብሎ እጆቿን ሳም አድርገው .. ብሌን ቶማስን እኔም አፍቅርሀለው አለችው .. ሀኒዬ የእውነት ለመናገር ስሞኑን ጥሩ ስሜት የለኝም ምክንያቱም አንተ እወዳቸዋለው ያልከኝን ባህሪዎች ከእኔ ለማስወገድ ከራሴ ጋር ሙግት ይዜ ነበር ለዛ ነው እኔ ስላም አጥቼ አንተንም ስላም የነሳሁህ አለች እንዳቀረቀረች....ቶማስ በእጆቹ የብሌንን ፊት እየዳስስ ካጎነበስችበት ቀና አደረጋት ....የኔ ፍቅር እናቴ አፍቅርሻለው ካንቺ ምንም የምጠላው በሀሪ የለም እንዲያውም የለመድኩት ሲቀር ይከፍኛል አላት ... ብሌን ፍገግ አለች ሀኒዬ አፍቅርሀለው አለችው .,,,,, ብሌን ከዛች ቀን ጀምራ ወደ ራሷ ተመለስች የድሮ በሀሪዋን ቀጠለችበት ,,, እንዳንዴ ግን ህመም ቢስማትም ለማንም ግን አልተናገረችም ,,,, ቀናቶች እየገፊ ወራት ተተኩ ብሌንና ቶማስም ዝግጅታቸውን አጠናቀው የባህሉን ሽማጌሌ ተልኮ ሁሉም ነገር ተጠናቆ ነበር ,,,,,ለስርጉ ሽር ጉዱም ቀጥሏል ,,የብሌን ህመምም መፍትሄ ሳይፍለግለት ለማንም ሳትናገር ደብቃው ተቀምጣለች እንዳንዴ ምኗን እንደሚያማት እንኳን እሷም አታውቀውም ..... ቶማስ ብሌንን አግብቶ አንድ ቤት ውስጥ የሚያድሩበትና አንድ ላይ የሚውሉበትን ቀን በጉጉት እየጠበቀ ነው ቤተስቦቹም የስርጉን ቀን በመጠባበቅ ላይ ናቸው .... ብሌን የስርጓ ቀን እየደረስ ሲሄን ግዜ ፍራት ወረሳት ሲደሩ ማልቀስ ወግ ነው እንደሚባለው ሆኖባት የምታደርገው ሁሉ ግራ ገብቷታል ,,,ቤተስቦቿ ደግሞ ቶሎ አግብታ ልጅ ወልዳ አያት የመሆን ህልማቸው እውነ የሚሆንበትን ቀን ናፍቀዋል ሳራም የእህቷን ደስታ የስርጓን ቀን ለማየት ጓጉታለች ,,, የስርጉ ቀን ደረስ "የኛማ ሙሽራ "ተብሎ ሊዘፍንላቸው ነው ሽር ጉዱ ቀጥሏል ደስታ በደስታ ሆነዋል ሙሽራና ሙሽሪት ከነ ሙዚዎቻቸው አምረው ተውበዋል .... ቤተ ዘመድ ተስብስቧል .... ይቅጥላል.... ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ♥️ COMMENT @DEMO_NS👤

ሰበር ዜና አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

❤️❤️💑ወንድ ልጅ ማፍቀሩን እንዴት ማወቅ ይቻላል❓ሴት ልጅስ❓አስገራሚ መልሶችን ይዘን ቀርበናል። 💏❤️❤️ የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም . 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 OPEN ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ OPEN⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️️

🇪🇷ከ አስመራ🇪🇷 ሀና እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት .. 🔞 ለመቀጠል እዚህ ይጫኑ.... See more🔞

🇪🇷ከ አስመራ🇪🇷 ሀና እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት .. 🔞 ለመቀጠል እዚህ ይጫኑ.... See more🔞

🇪🇷ከ አስመራ🇪🇷 ሀና እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት .. 🔞 ለመቀጠል እዚህ ይጫኑ.... See more🔞