fa
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

رفتن به کانال در Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام STAKE COMPUTER™️

کانال STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 736 مشترک است و جایگاه 11 428 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 3 105 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 736 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.68% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 192 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 73 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند processor, intel, ssd, battery, megenagna تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

10 736
مشترکین
-624 ساعت
-367 روز
-19830 روز
آرشیو پست ها
❤አውድሻለሁ ❣🥀🌹 እኔ እወድሻለው ልክ እንደ ድርሰቴ እንደ ሰውነቴ ልክ እንደ አቦጊዳ ልክ እንደ ቃላቴ ሀሳብ እንደ ሞላው እንደ ልብ ምቴ እኔ እወድሻለው ልክ እንደ ሀረጌ ልክ እንደ ስንኜ ልክ እንደ ማረጌ እኔ እወድሻለው ልክ እንደ ልብወለድ አስቦ አሰላስሎ ግጥም እንደመውለድ እኔ እወድሻለው ቤት እንደመምታት ሀያ መፅሀፎች ፃፍኩ እንደማለት ደራሲ ነህ ተብሎ እንደመጠራት እኔ እወድሻለው ለእናት እንደመግጠም ዶ፡ር አብይ አንገት ልክ እንደመጠምጠም እኔ እወድሻለው ልክ እንደ በውቀቱ እንደ ታገል ግጥም እንደወረቀቱ ልክ አንደራዕዬ ልክ እንደሎሬቱ እያልኩኝ እያልኩኝ ምሳሌ ደርድሬ ሀሳበ መውደዴን በፅሁፍ አስፍሬ ላስጨነቀኝ መውደድ ላላወቅሽው ፍቅሬ የፃፍኩት ደብዳቤ ከዚሁ አስፍሬ ደግሜ ባነበው ደግሜ ባነበው ሆነብኝ አሰልቺ ፍቅሬን ለማስረዳት አልቻልኩም አይበጅ የፍቅር አምሮቴን ተናገርኩት እንጂ የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ ባትረጂኝ ብታስከፊኝ መውደዴ አይቀንስ አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ . የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ! . የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው ባትረጂኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።።። ዘላለም አፈቅሬሽ አብሬሽ እሞታለሁ ይሄን ያህል ነው ፍቅሬ ላንቺ ምንም እሆናለሁ @yefker_hayl @yefker_hayl #share

🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 #አርቲስት ተዘራ ለማ ከዚህ አለም በሞት ተለየን ለቤተሰቦቹ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 😞😞😞😞😞😞😞😞
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 #አርቲስት ተዘራ ለማ ከዚህ አለም በሞት ተለየን ለቤተሰቦቹ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 😞😞😞😞😞😞😞😞😞😭😭😭😭😭😭😭😭😭

❤️የአርቲስቶች ፎቶ👥 👥የማንን የአርቲስት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ? 💁‍♂ወንድ👇 💁‍♀ሴት👇
❤️የአርቲስቶች ፎቶ👥 👥የማንን የአርቲስት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ? 💁‍♂ወንድ👇 💁‍♀ሴት👇

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ የሀሜት ማጥለያ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ አንዳንድ ጓደኛ የላችሁም?… የወሬ ሱስ ያለበት!... በስልክ ደውሎ ወይም ገና ሲያገኛችሁ… “ሰማህ! … እከሌ/እከሊት…” በሆነ እንቶ ፈንቶ ወሬ፣ ሀሜት፣ አሉባልታ፣ ቡጨቃ… ምናምን የሚያዝጋችሁ… እንዲህ አይነት ሰው ማባረሪያ መንገድ እነሆ… አንድ ሰውዬ ወደ ምርጡ ፈላስፋ ሶቅራጦስ ይቀርብና… “ስለ ጓደኛህ ወሬ ልነግርህ ነበር…” ይለዋል ሶቅራጦስ፡ “ቆይ አንዴ! ምንም ነገር ሳትነግረኝ በፊት… ሶስቱ ወንፊቶች ወይም ማጥለያዎች ብዬ የምጠራቸውን፣ ሶስት ጥያቄዎቼን ልጠይቅህ…” “ሶስቱ ወንፊቶች?” ሰውዬው ጠየቀ “አዎ!” ሶቅራጦስ መለሰ… #1. የመጀመሪያው ወንፊት እውነታ ነው፤ አሁን የምትነግረኝ ነገር እውነት መሆኑን እርግጠኛ ነህ?” “እርግጠኛ አይደለሁም! እኔ እንጃ! ሰው ነው የነገረኝ…” ሰውየው መለሰ ሶቅራጦስ፡ “ስለዚህ… እውነት ይሁን አይሁን አታውቅም! ወደ ሁለተኛው ወንፊት…” #2. ሁለተኛው ወንፊት መልካምነት ነው፤ አሁን የምትነግረኝ ወሬ መልካም/ጥሩ ወሬ ነው? “አይደለም! እንደውም በተቃራኒው ነው…” ሶቅራጦስ፡ “በአጭሩ… ልትነግረኝ የመጣኸው… ስለ ጓደኛዬ እውነት መሆኑን ያላረጋገጥከውን መጥፎ ነገር ነው ማለት ነው፡፡ …እርግጥ ነው፣ አንድ ወንፊት ይቀራል! በሱ ወንፊት ካለፈ ወሬውን ልሰማህ እችላለሁ…” #3. “ሶስተኛው ወንፊት ጠቀሜታ ነው፤ አሁን የምትነግረኝ ነገር ለኔ ይጠቅመኛል?” “ይጠቅምሃል ለማለት አልደፍርም! ግን…” ሶቅራጦስ፡ “እና… የምትነግረኝ ነገር እውነት ካልሆነ፣ ጥሩ ካለሆነ፣ እንዲሁም የማይጠቅመኝ ካልሆነ ለምን ልትነገርኝ መጣህ?” አለው ይባላል። ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ @yefker_Hayl @Yefker_Hayl

የኦቶማን ስረወ መንግስት የትዳር ህጎች ______________________ 1፦ በራስ ፍቃድ ትዳር የመያዝ መብት ከ18-25 ነው። ከ25 እድሜ በላይ የሆነ ሰው አፍንጫው ተይዞ ትዳሩን ይይዛታል😝። 2፦ ከ25 እድሜ በላይ ሁኖት በበሽታ አመካኝቶ ትዳር ያልያዘ ጎረምሳ ካለ፤ የህክምና ምርመራ ይደረግለታል። በሽታው የመዳን ተስፋ ካለው እስኪድን እርዳታ ይደረግለታል፤ ካልዳነ ዐፉ ይባላል። 3፦ጎረምሳው 25 እድሜ ሞልቶት ትዳር አልይዝም ብሎ ቢገግም፤ ከቀን ገቢው 1/4 ለመንግስት ገቢ ያደርጋል። ይሄ ቅጣት ተሰብስቦ ትዳር ፈልገው ብር ለሌላቸው ወጣቶች ጀባ ይባላል። 4፦እድሜው 25 ሞልቶ ያልተዘወጀ ወጣት በፍፁም በመንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር አይፈቀድለትም። የሚሰራበት የመንግስት መስሪያ ቤት ካለም 25 ሞልቶት ካልተዘወጀ ይባረራል። 5፦ እድሜው 50 ሞልቶት ሁለት ሚስት የማግባት economically ም Physically ም አቅም እያለው 2 ሚስት ካላገባ፤ የተለያዩ የማህበረሰብ ችግር ፈቺ ድርጅቶች ላይ እንዲሳተፍ ይገደዳል። አልያም ከ1-3 የቲሞችን እንዲንከባከብ ይታደላል። 6፦ ከ 18-25 ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ሁኖ ምንም ሳይኖረው የሚዘወጅ ማንኛውም ወጣት ከሀገሪቱ የመሬት ባንክ 900 ካሬ ይሰጠዋል። 7፦ ወጣቱ የንግድ ወይም የሙያ ልምድ ካለው ሰርቶ እንዲለወጥ የብድር አገልግሎት ይመቻችለታል። 8፦ ጎረምሳው ለወላጆቹ የሚካድም ሌላ አካል በሌለበት ሁኔታ ትዳር ቢይዝ ለግዳጅ የመዝመት ድንጋጌው ውድቅ ይሆንለታል። 9፦ ጎረምሳው ከ18-25 ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ሁኖ 3 ልጆችን ቢወልድ በሽልማት መልኩ ልጆቹ አዳሪ ትምህርት ቤት በነፃ እንዲማሩ ይፈቀዳል😜። 10፦ ተማሪ ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ትምህርቱን በመከታተል ባለበት ሁኔታ ላይ ተገዶ ትዳር እንዲይዝ አይገደድም። (ምስኪን) 11፦ ሰውዬው በስራ ጉዳይ ከሀገር ለተወሰኑ አመታት ሊወጣ ካሰበ ሚስቱን ይዟት እንዲሄድ ይገደዳል፤ አልያም አሳማኝ ምክንያት ያቀርባል #የታደለ_ትውልድ #share_join •❀:✧๑♡๑✧❀❀✧♡ 🌹 @Yefker_Hayl 🌹 🌹 @Yefker_Hayl 🌹 🌹🍃🍃🍃🌹🍃🍃🍃🌹

👅ከ18በታች ላላቹ የተከለከለ👅 🙊ህፃን ልጅ ነው ብዬ ጭኔን ባንተርሰው: እ'ን😁 ከፈት አርጎ አንጀቴን አራሰው... አጠር ያለውን ቬድዮ ለመመልከት 👇👇👇 OPEN💋

👅ከ18በታች ላላቹ የተከለከለ👅 🙊ህፃን ልጅ ነው ብዬ ጭኔን ባንተርሰው: እ'ን😁 ከፈት አርጎ አንጀቴን አራሰው... አጠር ያለውን ቬድዮ ለመመልከት 👇👇👇 OPEN💋

💯💯ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ?💯💯

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

ሰበር ዜና🚨 አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

ሰበር ዜና🚨 አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more

የታዋቂዋ ሀናን ታሪክ የሻወር ቤት ውስጥ የሰራችውን ጉድ PLAY ሚለውን በመጫን በነፃ ይዩት ▶️▶️▶️▶️▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️▶️▶️▶️▶️

❤️የፍቅር calculator ❤️የስሞን የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡ😍

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

💯💯ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ?💯💯

♈️ትዝብት በ JTV በ #Telegram መጣ♈️
♈️ትዝብት በ JTV በ #Telegram መጣ♈️

❤️👥 #የአርቲስቶች_ፎቶ 👥❤️ #የተለያዩ ዝነኛ አርቲስቶችን ውሎ ፎቶዎች ድብቅ ገመናዎች በየቀኑ ስለ አርቲስቶች አዳዲስ ነገር የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ይቀላቀሉ።👇👇👇 https://t.me/
❤️👥 #የአርቲስቶች_ፎቶ 👥❤️ #የተለያዩ ዝነኛ አርቲስቶችን ውሎ ፎቶዎች ድብቅ ገመናዎች በየቀኑ ስለ አርቲስቶች አዳዲስ ነገር የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ይቀላቀሉ።👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFGjVlAfoopswfiaAQ