fa
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

رفتن به کانال در Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

نمایش بیشتر
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
Ye nur mesjid sample

Benin mosque sample

ውድ የዚህ page ተከታታዮች ስለ ኢትዮ ሳት ብዙ ጥያቄ በጠየቃችሁኝ መሰረት ኢትዮ ሳት ላይ የሚገኙ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ➲EBS HD ➲Fana HD ➲Walta HD ➲LTV HD ➲ETV News HD ➲ETV Ent ➲ETV Language ➲Amhara HD ➲OBN HD ➲Tigray HD ➲TMH ➲South HD ➲DW HD ➲Asham HD ➲Ahadu HD ➲Balageru ➲Bisrat ➲Addis Tv ➲tv ethiopia አማርኛ ድራማ ቀኑን ሙሉ የሚያሳዩ ቻናሎች ➲EBS Cinema ➲Sodere TV አለም አቀፍ የዜና ጣቢያዎች ➲TRT World ➲CNBC Africa ➲CNBC Africa ➲RT News ➲France 24 ➲NHK world Japan የኢትዮጵያ የዘፈን ቻናሎች ➲EBS Muzika ➲Tv 9 Ethiopia ➲Amanilod HD ➲Black Max የትምህርት ቻናሎች ➲MOE ➲Afri Health HD ➲Oromia Edu Tv ➲RT Doc የሀይማኖት ቻናሎች ➲Evangelical ➲Moaa ➲Faris Tv በቅርቡ ናልይሳት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ቻናሎች እየጠፉ ሳተላይታቸውን እየቀየሩ ወደ ኢትዮሳት (Nss12@57°E ላይ) ይዞራሉ እና ኢትዮሳት ላይ ያሉ ሁሉም ቻናሎች HD ስለሆኑ HD ዲኮደር እንድትገዙና የተሻለ የምስል ጥራት HD (1080) ያገኛሉ ። ባሁን ጊዜ አዲስ እሪሲቨር ለመግዛት ያሰባችሁ sd ሪሲቨር አትግዙ ምክንያቱም ከትንሽ ጊዜ በሃላ የኢትዮጵያ ቻናሎች ሙሉበሙሉ በhd ሪሲቨር ላይ ብቻ ነው የሚሰሩት አላስፈላጊ ወጪ ከማውጣት ብትቆጠቡ ባይ ነኝ ቻናሉ ጥሩ ነቱ ደግሞ አብሮት የኳስ ቻናል ማሰራት ከፈለጉ በአንድ ሰሀን መስራት መቻሉ ተመራጭ ያረገዋል @Dave_Sat

Halal Branding and Marketing PLC ® - آمار و تحلیل کانال تلگرام @halalgroupsplc