cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ProVerbS_Tube

✞በቻናላችን 👉 አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮች 🎙 👉 ስብከቶችን፣ ተከታታይ ትምርቶችን 📖 📖 👉Live worships 👉እንዲሁም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው(የፍልስፍና፥ የሳይኮሎጂና ሌሎች) መልዕክቶች ይቀርባሉ 👉 ሽልማት ያላቸው ጥያቄዎች ለሀሳብና ለአስተያየት👇👇 @Eliasamanger @official_exodus

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
323
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
“ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥4 @Daily_Verse
نمایش همه...
#ለምን ሞተ አልልም #ግጥም ✍ተጻፈ በ ቢኒ. አውራሪስ 👇 @the_truth_word
نمایش همه...
2.28 KB
ሁላችሁም ተጋብዛችሀል
نمایش همه...
#ለምን #ደስተኛ #አደለንም?? 💥 ደስተኞች ያለመሆናችን አንዱና ዋንኛ ምክንያት ራዕይ አልባ ስለሆንን እና የምናየው ነገር ስለጠፋን ነው። 🏀 ልንደርስበት ያስቀመጥነው ግብ ወይም የምናየው ራዕይ ቢኖረን ግን ህይወት ትርጉም ትሰጠናለች። ያን ግዜ አደለም ስኬታችን ወድቀታችን ራሱ የደስታችን ምንጭ ይሆናል። ምክንያቱም ውድቀታችን በራሱ የስኬታችን መንገድና ዳግም ያለመውደቅ ግብዐታችን የነገም የብርታታችን ሚስጥር ነውና። 🤾‍♂ አባቶች ለህይት የሰጡት ትርጉም መገረፋዛቸውን እንንደ ታላቅ ደስታና አንደ እድለኝነት እንዲቆጥሩት ስደታቸውን እንደ ወንጌል ማሰራጫ በር እንዲያደርጉት አድርጋቸዎል። 🔐 ዋናው ችግር ችግሩ ሳይሆን ችግሩን የምንመለከትበት መንገድ ነው። 🔶 ራዕይ ከሌለን ግን ስኬታችንም ውድቀታችንም ሁለቱም ያውና የሀዘናችን ምክንያት ሊሆኑብን ይችላሉ። ♦️ ምክንያቱም የምናየውን ሆነ ምንድርስበትን ተምነን በርዕይ እየሮጥን ስላልሆነ ህይወት አሰልቺ ትሆናለች። ውጤቱ የማይመዘን ህይወትም ሁልግዜም ቢሆን አሰልቺና ድግግሞሽ የበዛበት ነውና። 🎴ራዕይ ያላቸው ሰዎች ራዕይ ስላላቸው ብቻ ሌላ አንዳች ነገር ሳይጨመርላቸው ከራዕይ አልባ ሰዎች ይልቅ ደስተኞች😁🤣 ናቸው። 📌🔍 ስለዚ ራዕይ ይኑሩን ለሌሎች የሚተርፍ ባይሆን እንካን ለራሳችን ደስተኛና የተረጋጋ ሰው የመሆን ራዕይ ሊኖረን ይገባል ያን ግዜ ለሌሎች የሚተርፍ ታላቅ ራዕይ ሳንፈልገው ወደ እኛ ህይወት ፈልጎን ይመጣል።
نمایش همه...
እንደገና ሙላኝ - Abenezer Fikru Amazing song❤️❤️❤️ @Daily_Verse
نمایش همه...
y2mate_com_Abenezer_Fikru_Bemenfeseh_Mulagn_በመንፈስህ_ሙላኝ_New_Protestant.mp35.37 MB
Watch "Bernabas Aklile Nefse Hoy @ Kingdom Sound Worship Night. Original song by Kalkidan(Lily) Tilahun" on YouTube https://youtu.be/-0cjvryop8g Great song for Devotion Time Kingdom Sounds Amazing worship.....be blessed
نمایش همه...
Bernabas Aklile Nefse Hoy @ Kingdom Sound Worship Night. Original song by Kalkidan(Lily) Tilahun

▯▷ ● በአዲስ ዝማሬ ● ◁▯ 🎙 Apostle Yohannes Girma 💽 Amazing Song ⏰ Duration: 6:27 Min 📥 Size: 6.06MB ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ ━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━ SHARE || @DAILY_VERSE ━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
نمایش همه...
- - Be_adis Zimare - Apostle Yohannes Girma 3cy1vyocAxo.m4a6.06 MB
Amazing Worship .......❤️❤️❤️....share @Daily_Verse
نمایش همه...
Yitbarek_Alemu_Official_ያመስግንህ_እንጂ_ድንቅ_አምልኮ_በዘማሪ_ይትባረክ_አለሙ_Live.m4a14.02 MB
የፊልም ምረቃ ! የመንፈሳዊ ፊልም ምረቃ ስማ በለው 2 የተሰኘ አስደናቂ እና አስተማሪ ፊልም እሁድ ሚያዝያ 3 ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን ናዝሬት መሰረት ክርስቶስ ቤ/ት ቀይፍ የሚመረቅ ይሆናል። ይሄ ፊልም ለመንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሰሩ በር ይከፍታል ብሎ ይጠበቃል፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ከዚህ በላይ ይቀጥሉ እንላለን።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.