cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Äł-Ĩķĥłäś ĵěmèá Ĥäŵåśşã

በምን ላስደስትህ ብለህ አጠይቀኝ ሞቅ ካለው ሀድራ ወስደክ አደባልቀኝ ሞቅ ካለው ሀድራ ብትቀላቅለኝ ጥርጥር የለውም ገፍላ ሊለቀኝ https./t.me//iklasssyeee @iklasssyeee

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
729
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል? ይህ ቦት ፕሮፋይሎን ማን እንዳየው ይነግሮታል ቦቱን በቻናሉ በኩል ያገኙታል ማን እንዳየው ለማወቅ chek የሚለውን ይጫኑ
نمایش همه...
Chek 🕹
ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል? ይህ ቦት ፕሮፋይሎን ማን እንዳየው ይነግሮታል ቦቱን በቻናሉ በኩል ያገኙታል ማን እንዳየው ለማወቅ chek የሚለውን ይጫኑ
نمایش همه...
Chek 🕹
ነገ ነገ ነገ ነገ በነፃ ታላቅ የኢሽ ቅና የመፅሀፍ ምረቃ ፕሮግራም ታላላቅ ማዲሆች ፣ ወልዮችና አንጋፋዎቹ ሁሉ የማይቀሩበት ቀን: ነገ እሁድ መስከረም 16 ቦታ: ብሄራዊ ቴአትር ሰዓት: ጠዋት 2:30 መግቢያ: በነፃ ብዙ የተለፋለት ታላቅ የመውሊድ አውድማ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ማናችንም አንቀርም። ለበለጠ መረጃ 0941148507 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
በሙፍቲና በመሻይኮቻችን መንገድ አንድ ነን ቁጥር 3 ይቀጥላል ..... ኢንሻ አላህ 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
ነሀሴ 16 ለውዷ ሀገራችን ለኢትዮዽያዬ እንባ የሚያራጭ አንጀት የሚያጠግብ ልዩ የዱዓ ፕሮግራም ይኖረናል ትላልቆቹ እየተቀባበሉ በዱዓ ልባችንን ሞልተው ሀጃችንን ነካክተው በዱዓ ዘምዘም ያጥቡናል ኢንሻ አላህ ነሀሴ 16 ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት። መቅረት ያስቆጫል ነይቱ እሁድ የኛ ነው 🙌 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
መውሊዳችን 7 ቀናት ቀሩት ሱብሀነሏህ 🤔 የሰባት (7)ቁጥር ሚስጥር ምን ይሆን?? 🌱የሰማያት ብዛት👉 ሰባት ናቸው🌱 🌱 የሳምንት ቀናት👉 ሰባት ናቸው🌱 🌱 የጀሀነም በሮች👉 ሰባት ናቸው🌱 🌱 በካእባ ቦታ ጠዋፍ እሚዞረው 👉ሰባት ግዜ ነው🌱 በሰፍዋና መርዋ የሚሮጠው👉 ሰባት ግዜ ነው🌱 ልጆች ሶላት እንዲሰግዱ ♥ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም♥ ያዘዙት 👉በሰባት አመታቸው ነው🌱 የሱረቱል ፋቲህ አንቀፅ👉 ሰባት ናቸው🌱 🌱 በሀጅ ወቅት በጅምረተል አቀባ ላይ የሚወረወረው የጠጠር👉 ብዛት ሰባት ግዜ ነው🌱 በኢድ ሶላት እሚደረጉ ተክቢራ ሰባት ግዜ ነው የአለማችን አህጉሮች 👉ሰባት ናቸው🌱 የቂያማ ቀን በአርሽ ጥላስር የሚጠለሉት ሰባት አይነት ሰዎች ናቸው 👈🌱🌱 ስንሰግድ ሱጁድ ላይ ስንሆን 👉በሰባት አካላችን ነው። ወዘተ የቀሩም ይኖራሉ አላሁ አለም😍 @IkhlassTube
نمایش همه...
መውሊድን አይቶ ያለፈ ሙሂብ ነኝ ካለ እንጃለት ይህን ሰው በቅጥፈት ዋለለ መምጣት ባትችል መምጣት ለሚችል አስተላልፍ ያኔ ለልብህ ሙሂብ ነኝ በለው አዎ ይልሀል ሀቢቢ 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
ታላቁ መውሊድ ሊደገም ነው! !! አጃኢብ ያስባለን መውሊድ ሊደቀም የቀናቶች እድሜ ቀርቶታል። ትኬቶን በእጅዎ አድርገዋል። አባኮ ከጎንዎት ነን ፣ በስሞ የተዘጋጀው መውሊድ ታዳሚ ነን 🙌🙌 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
መውሊዳችን ጥቂት ቀናት ቀሩት በሙፍቲ እና በመሻይኮቻችን መንገድ አንድ ነን ቁ 2 መውሊድ ሞርሞርዮስ የተሰኘ ድንቅ የመድረክ ተውኔት በእለቱ ይቀርባል @IkhlassTube
نمایش همه...
እነሆ ታላቁ መውሊዳችን ሊደገም ነው። በቁጥር አንድ ዝግጅት ኸልቁን አጃኢብ ያሰኘው መውሊድ አንድ ያጣላል ብሎ ሊደግመን ነሀሴ 16 ቀጥሯል። ምን ይጠብቃሉ ትኬትዎን በእጅዎ አስገብተው ከቃላላቆች ጎራ በዛት ይገናኙ ፣ ዱዓቸውን ይውሰዱ ፣ አብረዋቸው ይመድዱ አዳራሹ መያዝ ከሚችለው በላይ ማስተናገድ ስለማይቻል ቀድመው ትኬቱን ይቁረጡ። መግቢያ 100 ብቻ ፣ ቦታ አንባሳደር ቴአትር አዳራሽ አዘጋጅ አል ኢኽላስ ጀመዓ 👉 @IkhlassTube
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.