cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌺New generation of God🌺

ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና.. Hasab asteyayet kalachu @yabu_yabu @redu_revivalist

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
207
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🔔🔔 መልካም ዜና 🔔🔔🔔 📲 ለክርስቲያን ቴሌግራም ተጠቃሚዎች 🤔 መዝሙር መስማት ፈልገው MB እየበዛ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ👇👇👇👇👇👇 በአነስተኛ KB እና Mb ሜጋ ባይት በተለያዩ #ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን የሚያቀርብ ቻናል እናስተዋውቃችሁ🤝 የፈለጉትን ይምረጡና ይቀላቀሉ ከዛም ብዙ ያተርፋሉ!! #በፍፁም #እንዳያመልጦት 👇👇
نمایش همه...
✨Ayda abreham✨
✨ Daniel amde✨
✨Biniyam wale✨
✨Mhret etefa ✨
✨Meskerem getu ✨
✨Hana tekle ✨
Bereket tesfaye
✨Tekeste getnet✨
✨Abenezer legese✨
⚡⚡join⚡⚡join⚡⚡
እስኪ የምትወዷቸው😍
نمایش همه...
📶 ቴሌግራም ላይ ሁሉም ሰው ሊቀላቀው የሚገባ የክርስቲያን ቻናል። 🔝 👉ገራሚ መዝሙሮች 👉ግጥሞች 👉መንፈሳዊ ልብ ወለድ 👉ለ profile የሚሆን picture ያገኙበታል👌 🔝 ይቀላቀሉን 👇👇👇👇 @we_are_awinners @we_are_awinners @we_are_awinners @we_are_awinners @we_are_awinners @we_are_awinners @we_are_awinners
نمایش همه...
نمایش همه...

Yhen channel lnatefaw slehone Kelay yelakulachun link bemenkat wede adisu channelachn tekelakelu🙏😁
نمایش همه...
ለ profile የሚሆን pic አተዋል 😳እንግዲህ አሁን ምርጥ የሆነ chennel ልጠቁማቹ 👇👇👇
نمایش همه...
ግጥሞች 📖
አስተማሪ ታሪኮች
ንፋስን የምያረስርሱ ዝማሬዎች🎧
ለ profile የሚሆን picture 🌅
መንፈሳዊ ልብ ወለድ
መንፈሳዊ ጥቅሶች 🗞️
ቻናሉን ለመቀላቀል 😇
ለ profile የሚሆን pic አተዋል 😳እንግዲህ አሁን ምርጥ የሆነ chennel ልጠቁማቹ 👇👇👇
نمایش همه...
ግጥሞች 📖
አስተማሪ ታሪኮች
ንፋስን የምያረስርሱ ዝማሬዎች🎧
ለ profile የሚሆን picture 🌅
መንፈሳዊ ልብ ወለድ
መንፈሳዊ ጥቅሶች 🗞️
ቻናሉን ለመቀላቀል 😇
Yhen channel lnatefaw slehone Kelay yelakulachun link bemenkat wede adisu channelachn tekelakelu🙏😁
نمایش همه...
🌺....ህያብ...🌺 የመጨረሻው ክፍል😃😃 ......ክፍል 39 ....... ✍written by Aksan Adane ፀሀፊት አክሳን አዳነ ........እየተከተልኳት ነው ውስጥ ስንገባ ግን ከጠበኩት ውጪ የሆነ ነገር ሰርፕራይዝ የሚል የህብረት ድምፅ አስደነገጠኝ ሁሉም አሉ ማሚ፣ናሂ ፣ሜሉ ፣አክስቴ፣ ናቲ ፣ ተሜ፣ ዳጊ ፣የትም ፣የናሂ አባት ፣ የተሜ ቤተሰቦች እና የኔ ቤተሰቦች በሙሉ ነገሩን ለየት ያደረገብኝ የናሂ እናትና ናሂን አጠገብ ለአጠገብ ተቃቅፈው ማየቴ በደስታ ብዛት ደርቄ ቀረው ፍቅር እህህህህ ኸረ ህዩ ነቃ በይ ብላ እየጎተተች የናሂ እናት ጋር ወሰደችኝ አቅፌ ሳምኳት ና በየተራ ሁሉንም እያቀፍኩ አናገርኳቸው አንዳችንም ሳንጎድል የቅርቤ የምላቸውን በሙሉ በአንድነት ሳይ ውስጤ ሀሴት ተሞላ እግዚያብሔር ሆይ እንዲሁ እንዳለን ለመንግስትህ አብቃን አልኡኝ በሆዴ ድንጋጤውና ደስታው ተደባልቆ ምናገረውን ቃል አጣሁ ሁሉም የተሰማኝን እንድናገር ጆሮአቸውን አቆብቁበዋል ለመናገር እልና ቃል አጣለው በቃ ሁሉላችሁንም እወዳችኋለው እንደዚህ ተሰባስበን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በምህረቱ ጠብቆ የሰበሰበን ጌታ ይባረክ እንዲሁ እንዳለን ለመንግስቱ ያብቃን ብዬ በፍጥነት ተቀመጥኩ ሁሉም ሳቅና ፉጨት ባጀበው ጭብጨባ አሟሟቁት ቀጥሎ ደግሞ ለናሂ እናት እድሉን ሰጧት እያለቀሰች ብዙ ነገር ነገረችን በመጨረሻሥ ልጄን ከሰው ስለቀላቀልሽው እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ እውነት እኔ ምንም አልልሽም ለትውልድ መፍትሄ ያድርግሽ ብላ በእንባ ደመደመችው በየተራ የየራሳቸውን ቃላት እየተጠቀሙ ለኔ ያላቸውን ፍቅር ገለፁልኝ የተቆጡኝም አልጠፉም እንደ ማሚና አክስቴ ያሉት ከጥሩ ነገር ጀርባም ማስተካከል ያለብኝን ነገሮች ነገሩኝ በአንድነት የሚገርም ቀን አሳለፍን ከሰርጋችን በፊት የቤተሰብ ቅልቅል ነው ሚመስለው በቃ ትልቅ ድግስ ነው ሚመስለው ። እንደዚህ የሚገርም ቀን አሳልፈን ወደ ቤት ገባን የቤቱ ሞቅታ በቃል አይገለፅም ምን አለ ሰው ለፕሮግራም ብቻ ከሚሰባሰብ ሁሌም በህብረት ቢኖር ብዬ ተመኘው እንቅልፍ ሁሉ ትዝ ሳይለን በህብረት እያወራን ሊነጋ ያጥላላል ። ዛሬ ደግሞ ልዩው ቀን የሰርጌ ቀን ነው ሜሉ እኔን አስቀምጠሽ አንቺ ታገቢያለሻ ታላቅ ማይከበርበት ሀገር እያለች ታዝገኛለች ያው ፍቅር ሜሉ የትምና ዳጊ ሚዜዎቼ ናቸው ዳጊና የትም ቁመት ስላላቸው ና የልብሱ ውበት ትልቅ ሰው አስመስሎአቸዋል ባማረ ነጭ ልብስ ውስጥ ሆኜ ቤተሰቦቼ ሚዜዎቼ ቤቱ ሁሉ ነገር አሸብርቆ ሙሽራው እየተጠበቀ ነው አብረውኝ ፎቶ ይነሳሉ ሙሽራዬ ናሂም መጥቶ ወሰደኝ በህስብና በእግዚአብሄር ፊት ባልና ሚስት መሆናችንን አረጋገጥን ቤተክርስቲያኔ ድምቅ አድርጋ ዳረችኝ ቤተሰቦቼም እንዲሁ ባለፈው ተሰባስበን ያሳለፍንበትን ያንን የመሰለ ቤት የናሂ አባት መኖሪያቹ ነው ብለው ቁልፍ ሰጡን እግዚያብሔር ከልጅነት እስከ እውቀት ሳይለየኝ ድንቅና ተዐምራቱን እያሳየ ብዙ አሳለፈኝ ከዚህ በኋላም እንደሚረዳኝ እጆቼን እንደያዘኝ አውቃለው ።አምላኬ ሆይ እንደዚው ሁሉን ነገሬን አሟልቼ ሁሉ ነገሬ አሸብርቆ በታማኝነት እንድጠብቅህ እርዳኝ ማራናታ ሙሽራዬ ። ............ተፈፀመ............. @newgenereshn @newgenereshn @newgenereshn ✍written by Aksan
نمایش همه...
10 ሰው ብቻ ነው 😳😳ልብወለዱን የሚከታተል👀
نمایش همه...