cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እውቀት ለሁሉ

ስለ አለም እውነታ ስል ታላላቅ ሰዎች ታሪክ መፅሀፍትን በPDF😱🔥🔥 ብቻ ምን አለፋዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ Join us @Ethioearthfacts ለአስተያየት እና ለመልሶች @yesuTM & Creator:- @yesuTM . . . Created on November 30/2019 . . . ⏰All rights reserved ⏰

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
249
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የታብሌት አጠቃቀም የትኩረት ነጥቦች፡- 1ኛ= ኦንላይን (Online) ፈተና ለመውሰድ በየክፍሉ ማገኘት የሚገቡ የፈተና መሳሪያዎች በክፍል ተማሪዎች ብዛት ልክ ታብሌት ኮምፒዮተር , በየክፍሉ አንድ ላብቶኘ , ሶኬት, ቻርጀር, ዲሽ, ጀኔሬተር(መብረት) ወዘተ ናቸው፡፡ 2ኛ= ተፈታኝ ተማሪዎች ለ2 ሳምንት ከ2009 ዓ,ም እስከ 2011 ዓ,ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሀገር አቀፍ የተፈተኑትን ፈተና ጥያቄዎች በየት/ቤታቸው ተገኝተው ይለማመደሉ፡፡ ግን ታብሌት ከት/ቤት ውጭ መውሰድ አይቻልም፡፡ 3ኛ= ታብሌቱ በተለያዩ አሻረዎች ማለትም በ5 ጣቶች, በፊት ገፅ በምራቅ በጆሮና በአይን ከተማሪው ጋር ትውውቅ ያደረገ ስለሆነ ተማሪው ወደ ጎን ሲዞርና ሌላ ሠው ሲደረብ ታብሌቱ ይዘጋል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ መስራት ስለማይቻል በፍፁም ኩረጃን አያስተነግድም፡፡ 4ኛ= ታብሌቱ የሚሠራው በዋይፋይ (Wi-Fi) በየክፍሉ በተዘረገው ሆኖ ቀጥታ አገር አቀፍ ማሰረጫ ጋር መረጃ ያስተላልፋል፡፡ 5ኛ= ፈተናው አራትና በላይ ኮድ ምርጫውን ጭምር ማድረግ ይቻለል፡፡ 6ኛ= ዲሽ ሲተከል በነፃ ቦታ ወይም ዛፍና ተራራ የማይገርድና ሲግናሎች በቀላሉ የሚገቡበት መሆን አለበት፡፡ በተተከለው ዲሽ ብቻ ታብሌቱ ስለሚሠራ ችግር እንዳይደርስ በአጥር አጥሮ በዘበኛ ማስጠበቅ አለበት፡፡ ዲሹ በቀጣይ ዲጂታል ቤተመፃህፍት አገልግሎት ስለሚሰጥና በቀጣይ ተማሪ ምዝገባ ከ9-12ኛ ክፍል ስለሚካሄድ የተሻሉ ተማሪዎችን ለመምረጥ ስለሚሰራ በጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡ 7ኛ= ታብሌቱን ለተማሪዎች የሚያሰለጠኑ ባለሙያዎች በየት/ቤቱ ይመደባሉ፡፡ 8ኛ= ፈተና ለሚያስፈፅሙ መ/ራንና ለሌሎች አካለት ስለቴክኖሎጂ አጠቃቀም አጫጭር ስልጠናዎች ይሠጣሉ፡፡ 9ኛ= ፈተናው በኦን ላይን (online) መሰጠቱ ወጭ ከመቀነስ አኳያ በወረቀት ግዥ, በቀለም ግዥ, ፈተና በማጓጓዝ, በእርማት ወዘተ ከሚያወጠው ወጪ በአምስት እጥፍ ያነሰ ነው፡፡ 10ኛ= የፈተና ውጤቱን ለተማሪዎች ሞራል ካልሆነ ፈተና እንደጨረሱ ማለፊያውን ውጤት ማወቅ ይቻላል፡፡ ግን በቀናት ልዩነት ውጤቱን እንዲያውቁ ይደረጋል። Group @HABII_97 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 Channal @HABI_97s
نمایش همه...
🎧⚰ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ 👉 Gloomy sunday የተሰኘውን ሙዚቃ በማዳመጥ ብቻ ብዙ ሰዎች እራሳቸውን አጥፍተዋል 👉 በ1930 ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በሀንጋሪና አሜሪካ ብቻ 19 ከዚ ሙዚቃ ጋር የተያያዘ የራስ ማጥፋት ኬዞች ተመዝግበዋል 😟 በሚገርም ሁኔታ የሙዚቃው ደራሲ እራሱ ሳይቀር እራሱን አጥፍቷል ! ! ! #share ማድረግ አይርሱ👇 @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL Youtube ቪድዮውን ለማየት ከፈለጋችሁ Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/0jLC23Ap3Pw
نمایش همه...
🗓 Friday, January 01 🖥 4 Sport Arabia 🧡50% 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League Everton - West Ham ⏱ 2:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 8:30 PM ⏱ GMT+3 20:30 🖥 4 Sport Arabia 🧡50% 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League *Manchester United - Aston Villa ⏱ 5:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 11:00 PM ⏱ GMT+3 23:00 በተጨማሪ ፦        በ 🖥IDMAN TV (Intelsat 45.1°E) 🖥 PTV SPORT (Paksat 38°E) 🖥 IRIB Varzish (Intelsat 62°E) 🖥 Watan tv 2 (YahSat 52°E)50% 🖥 YES Package ( Amos 4°W) 🖥 Bein SPORT feed ( Eutelsat 3.1°E) በነጻ ያለምንም ወርሃዊ ክፍያ  እቤትዎ ቁጭ ብለው መመልከት ይችላሉ። For more information @HABI_OFFICIAL For any Questions @The_weekend T.ME/Habi_official
نمایش همه...
HABI IMAGE

JOIN OUR YOU TUBE CHANNAL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 HABI IMAGE

https://www.youtube.com/channel/UC4kg60kCJLG1emOSwQxZW9g

Here ONLY On Telegram OFFICAL CHANNAL OF THE HUNTE® 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Join. @HABI_OFFICIAL

⚙የራስዎን ዲሽ በቀላሉ በራስዎ ለማስተካከል 🛰ETHIOSAT(Ebs cenima) 🛰 YAHSAT(Tv varzish) 🛰 AZERSPACE(Idman tv) 🛰 Packsat(PTV sport) 🛰 Dstv እና ሌሎችም ♻️የእያንዳንዱን Receiver መረጃና Software. 🎯ስለ ሁሉም የዲሽ Accessories ሙሉ መረጃ 💥አዳዲስ የኳስ,የመዝናኛ, የህፃናትና የ ዜና ቻናሎች መረጃ 🔢የየእለቱ የ ኳስ program በየትኛው ነፃ የኳስ ቻናል እንደሚተላለፍ ከነሰአቱ ለማግኘት 📡ለ satellite dish Technicianኖች ለጀማሪም ሆነ ልምድ ላላቸው 🔩የ እያንዳንዱን Satellite አሰራር በPHOTO እና በተብራራ መልኩ ለማግኘት 🎯በትንሽ MB ኳስ እሚያሳዩ APPዎችን ለማግኘት እና 👉 ሌሎች ማንኛውም የ Technology ነክ ሀሳቦችን ለመማር እና የTechnology እና የSatellite dish እውቀቶን ለማሳደግ 👇👇👇የ Telegram Channelአችንን ይቀላቀሉ። @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL @HABI_OFFICIAL

#ስለ_ኢትዮሳት ሀቢ ዲሽ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።👌 1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ (ነገ) የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል። 2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል። 3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሲቨር ያስፈልጋል። 4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ SD ሪሲቨር የሚሰሩት ውስን(14) ቻናሎች ብቻ ናቸው። 5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል። 6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል። 7,✅ ሪሲቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው። ✅ ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው 8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ Satellite List ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላል። JOIN😁 @HABI_OFFICIAL ሀቢ ዲሽ ይርጋጨፌ 🆘 0937332321 0901570367

🔴ያሸዋል ገና HYUTI | DANAYIT MEKBIB Yashewal Gena Tik Tok challenge HABI IMAGE

👆👆ናይጄራዊ ግለሰብ ነው 🔺🔺ይሄ ሶውዬ የDstv ሰው ነው ነፃ የካስ ቻናሎችን እያደነ የማዘጋው እሱ ነው፡፡ 🔰🔰በተቻላችሁ መጠን ይህንን ግለሰብ ከMemeber አውጡት ካልሆነ share ይሄንን ፅሁፍ ያርጉ ... ⭕️⭕️ነፃ የካስ ቻናል ተለቀቀ ሲባል ፅሁፍችሁ ሙሉለሙሉ በአማረኛ ይሁን 🙏🙏🙏Share
نمایش همه...
HABI DISH የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ወደ ሳተላይት ስርጭት ስለመመለሳቸው ብዙ ሙከራዎች እና ፋይሎች ለእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ከቀረቡ በኋላ ፡፡ በእንግሊዝ ፌደሬሽን ውድቅ የተደረገውን ድርድር መጀመሪያ ላይ ጉዳዩን መቀበል እና የእንግሊዝ ፌዴሬሽን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በእኛ ሰርጦች ላይ ባለማሰራጨት ለዚህ ግትርነት ምክንያቱን አናውቅም ፡፡ የጠፈር ክፈፍ. እንደገና በሳተላይት ስርጭት ላይ የተደረጉ ውድድሮችን በተመለከተ ለእንግሊዝ ፌዴሬሽን የቀረበ ሌላ ጥያቄ የቀረበ ሲሆን ማብራሪያም በእንግሊዝ ፌደሬሽን ተደርጓል ፡፡ ይህ ማፅደቅ ከባድ እንደሆነ እና በሁለቱ ወገኖች መካከል በተጠናቀቁት ውሎች ላይ ምንም ጉድለት እንደሌለ ተስፋ አለን ፡፡ ይህ ማፅደቅ እና የተስማሙ ኮንትራቶች ተፈፃሚነት እንደሌላቸው እና የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን የማሰራጨት ፈቃድ እንደማይሰጠንም ለ FA አስጠንቅቀናል ፡፡ እናም ይህ ስምምነት ከተጣሰ በኋላ አለመግባባቶችን ለመፍታት ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበር እና ወደ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን እናስተላልፋለን ፡፡ ከአለም እግር ኳስ ማህበር ጋር ኮንትራቶች ከተስማሙ በኋላ በዓለም ዙሪያ ያሉ ተመልካቾቻችን በእኛ ላይ የፕሪሚየር ሊግ ውድድሮችን በእኛ ላይ እንዲመለከቱ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ተመልካቾቻችን የምስራች እናደርጋለን ይህም የፕሪሚየር ሊግ ውድድሮች እንደገና ወደ ሳተላይት ስርጭት መመለስ ነው ፡፡ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ ☎️ +251937332321 Join for more info @HABI_OFICIAL @The_weekend360 ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
نمایش همه...