fa
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

کانال بسته
486
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
photo content
+5

ውድ ወላጆች 👉ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል የሂሳብ መፅሐፍ እና 👉የ4ኛ ክፍል እንግሊዝኛ መፅሐፍ ስለመጣ ዋናው ግቢ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። /ቤቱ!

Club Meeting conducted between grade 6 to 8 students
+9
Club Meeting conducted between grade 6 to 8 students

ውድ የቪዥን አካዳሚ ወላጆች የትምህርት አገልግሎት ክፍያን  ጊዜ ማሣወቅን ይመለከታል፣ የክፍያ ጊዜ -የመጀመሪያ ሩብ አመት (1st quarter) ክፍያ በተማሪዎች ምዝገባ  ወቅት የተሰበሰበ ሲሆን፡- 1. የ2ኛ ሩብ ዓመት (2nd quarter) ክፍያ ከጥቅምት 30 - ህዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ይጠናቀቃል። 2.  የ3ኛ ሩብ ዓመት (3rd quarter) ክፍያ ከጥር 30 - የካቲት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሆን 3. የ4ኛ ሩብ ዓመት (4th quarter)  ክፍያ ከሚያዝያ 2- ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ ይሆናል። የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከላይ በተገለፀው መሠረት እንዲከፈል እያሣሠብን በጊዜ ገደብ ካልተፈፀመ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሁኔታ ቅጣት ተጨምሮ ይከፈላል፡፡ የቅጣት ክፍያ ዝርዝር -ከክፍያ ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ በኋላ የመጀመሪያ ቀን ቅጣት ብር 50.00 (ሃምሳ ) -በሁለተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ሳምንት መጨረሻ ድረስ በየቀኑ ብር10.00(አስር) እየተጨመረ ይከፈላል፡፡ በዚህ መሠረት ብር 60፣ 70፣ 80፣ 90፣ 100 እና 110 ብር ቀጥሎ ባለው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በየቀኑ ብር 20.00 (ሃያ) ብር እየተጨመረ ይከፈላል ይኸውም በአኃዝ ሲገለጽ ብር 130፣ 150፣ 170፣ 190፣ 210፣ 230 እና 250 ይሆናል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ባለው በየቀኑ ብር 30.00 (ሰላሳ) እየተጨመረ ይከፈላል፡፡ይህ ማለት ብር  280፣ 310፣ 340፣ 370፣ 400፣ 430 እና 460 ብር ሆኖ በመጨረሻው  ከ4ኛ ሳምንት በኋላ በየቀኑ ብር 40.00(አርባ)እየተጨመረ ማለትም 500፣ 540፣ 580 ወዘተ እያለ ክፍያ እስከ ሚጠናቀቅ ድረስ የሚከፈል ሲሆን ይህም በመደበኛው የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጋር ተደምሮ ይከፈላል፡፡ -የትምህርት ቤት ክፍያ ከወሩ ካለፈ በተቋሙ የወላጅ ተማሪ መመሪያ መሠረት አገልግሎት የሚቋረጥ ይሆናል፡፡ እንደተለመደው ወላጆች ደረሰኙን ለማግኘት ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ሳያስፈልጋቸው ከአፀደ ሕፃናት እስከ 8ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች ከመምህር ወላጅ ግንኙነት ማኑዋል (Communication book) ጋር አያይዘን መላክ የምንችል ሲሆን ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች በእጃቸው የሚላክ ሆኖ ወላጆች ተከታትለው እንዲቀበሉ እናሳስባለን፡፡     የት/ቤቱ አስተዳደር!

Congratulations 🎉 to all Parents, Students, and the community of our school!!
Congratulations 🎉 to all Parents, Students, and the community of our school!!

photo content