cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቤተ_ልሔም~Bethelhem

ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን! ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ! ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ! TIKTok http://tiktok.com/@mekuriya19 ለመሳብና አስተያየት https://t.me/Proud24

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 642
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-147 روز
+8030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የኔ_ትውልድ_ባለውለታውን_ያሳክማል "ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ታሟል" ብዙዎቻችንን ወደ መንፈሳዊ መንገድ የመራን፣ በሐጢአት የገገረውን ዓለት ልባችንን በመንፈሳዊ መዝሙሮቹ ያቀለጠልን፣ ልንጠፋ ጫፍ ስንደርስ በሚስረቀረቅ ድምፁ የመለሰን፣ በአገልግሎቱ አዋጅ ነጋሪ የሆነ፣ መዝሙሩ ወደ ጸሎት ያደገለት ታላቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ሕክምና ይፈልጋል። ጠንካራ ቤተ ክህነት ቢኖረን ኖሮ ይህ የቤተ ክርስቲያን ባለውለታ መታከሚያ ባላጣ ነበር። ዳሩ ግን...ሆድ ይፍጀው። እኛ የመዝሙራቱ ተጠቃሚዎች ግን ባለውለታችንን አንተውም። ዘማሪ ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስን ለማሳከም እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ....እነሆ በረከት! መርዳት የማትችሉ በማጋራት ተባበሩ። ድጋፋችንን አድርገን ወዳጅነታችንን እንግለጥ CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
نمایش همه...
"ኢየሱስ ክርስቶስ " ሞቶ በስንት ቀን ተነሳ?
نمایش همه...
3
2
12
መልስ
የተወለዱበትን ቀን በመምረጥ ፣ ስለራሶ እና ስለቤተሰቦ እንዲሁም ስለ ሀይማኖቶ ይወቁ ፣
نمایش همه...
ሰኞ
ማክሰኞ
እሮብ
ሀሙስ
አርብ
ቅዳሜ
እሁድ
👌 #ንነጽር_፺፱ ትሕትና ማለት ለካ ከልብ ዝቅ ማለት እንጂ ከላይ ከላይ ዝቅ ማለት አይደለም። ጣዕም አለው ለካ ትሕትና! ለዚያ ነዋ አባቶቻችን ራሳቸውን ዝቅ እያደረጉ ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ጸጋ የሚጎናጸፉት! ይህንን ጽሑፍ ደርሷችኹ ማንበብ ከቻላችኹ በሕይወታችኹ ዛሬ አንድ ቁም ነገር ለመሥራት ብቁ እስኪ! የእውነት ከልቤ ልምከራችኹ ያለምንም ማጉረምረምና መሳቀቅ ከልብ ዝቅ ማለትን ተለማመዱ። ከልብ ዝቅ ማለትንና ትሕትናን ልትላበሱ ወስናችኹ እንደሆን አንድ መንገድ ልጠቁማችኹ ነው። ወዲህ ወድያ እየተረማመሰ የምታዩት ሰው ላይ ምንም ሐሳብ አይኑራችኹ። ከላይ ከፍ የሚያደርግ አንድ እግዚአብሔር መኖሩን ብቻ ልብ በሉ። ክርስቶስን በልባችኹ አንግሡት! እደግመዋለው!    የምታውቃቸውም ሆነ የሚያውቁህ ሰዎች ሁሉንም ጠቅለል አድርግና የሆነ ቦታ ስጣቸው። አዕምሮህ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሥጦታዎችና ሀብቶች ብዛት እንዲመላለሱ ፍቀድ። እነዚያ ጸጋዎች በሙሉ ከትሕትና ሥር መቀመጣቸውን አገናዝብ። እናማ ሰዎች የፈለገ ነገር ያድርጉልህ/ያድርጉልህ፤ አንተ ግን ኢየሱስን በልብህ ዙፋን አስቀምጠውና መሬት መሬቱን ውደድና ከመሬት ተቀመጥ ትልቅ ክብር አትፈላልግ። ይኼውልህ ሰዎች ያልክ እንደሆነ ስለ አንተ አይገዳቸውም። እመነኝ ብትራብም ሆነ ብትጠማ ከልቡ እኔን የሚልህ ልታገኝ አትችልም! ስለዚህ ከልብህ ዝቅ በልና በእግዚአብሔር ታመን እንጂ! ያኔ ከልብ ዝቅ ማለትን ክብርን እንደሚሰጥ፤ ትሕትና ደግሞ የተለየ ደስታና ሰላም እንዳለው አይቶ መጓዝ ብቻ ነው! 'በጊዜው ከፍ ለማለት ለጊዜው ዝቅ ማለት'ን ይበጃልና ዝቅ በል ዝቅቅቅ! ◎●●Join us on telegram        @MekuriyaM
نمایش همه...
ቤተ_ልሔም~Bethelhem

ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን! ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ! ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ! TIKTok http://tiktok.com/@mekuriya19 ለመሳብና አስተያየት

https://t.me/Proud24

🙏 2
✨ ንነጽር_፸ || ✨ ስለ ማስተዋል || ✨ Join us @MekuriyaM
نمایش همه...
SUBSCRIBE እያደረጋችኹ...
نمایش همه...
👍 2
نمایش همه...
የጥምጣም ትምህርት ክፍል፪ በሚገርም ሁኔታ ተለቀቀ %¤¶∞ #viral #ethiopian #tiktok #ethiopia #trending #orthodox #mezmur

የጥምጣም ትምህርት ክፍል፪ በሚገርም ሁኔታ ተለቀቀ %¤¶∞ #viral #ethiopian #tiktok #ethiopia #trending #orthodox #mezmur#tiktok #ethiopian #viral #mezmur #shortvideo #ethiopia #...

نمایش همه...
ወተንስአ አእግዚአብሔር ከመ ዘንቅህ እምነዋም∞ #youtube #youtubeshorts #ethiopian #tiktok #viral #trending #shorts

ወተንስአ አእግዚአብሔር ከመ ዘንቅህ እምነዋም∞ #youtube #youtubeshorts #ethiopian #tiktok #viral #trending #shorts #ethiopian #tiktok #viral #trending #ethiopia #mezmur #tren...

ዘማሪት ማርያማዊት የአንቺስ ጸጋ የጉድ ነው😍 ◉◎●Join us on telegram      t.me/MekuriyaM
نمایش همه...
🥰 1👌 1
ዘማሪት ማርያማዊት ክራር፥ ዲ/ን መኩሪያ የአንቺስ ጸጋ የጉድ ነው😍 ◉◎●Join us on telegram      t.me/MekuriyaM
نمایش همه...