cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝕟𝕦𝕚𝕞𝕒𝕟'𝕤 𝕧𝕖𝕚𝕨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
269
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በአላህ ፍቃድ በቅርቡ አዲስ ልብ ወለድ ጽሁፍ የማቀርብላችሁ ይሆናል!! እስከዚያ ቻናሌን Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!!! 🙏 ኑዕማን ኢድሪስ @Nuiman_official @Nuiman_official
نمایش همه...
ዘምዘም ባንክ ተበድረህ ብሩን በጊዜ አልመልስ ስትላቸው በMessage "ያ አኺ አሏህን ፈርተህ ሀቃችንን መልስ!"😂 @Nuiman_official
نمایش همه...
አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ አልተፈቀደምና እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡ በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው ፡፡ ሰዎች ምን እንደሚያስቡ ስለማናውቅ ለመፍረድ መቸኮል የለብንም። @Nuiman_official
نمایش همه...
❤በቅርቡ በቲክ ቶክ አስተማሪና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ይዤላችሁ እከሰታለሁ!! እስከዚያ ከታች ባለችዉ ሊንክ ፎሎዉ እያደረጋችሁ https://vm.tiktok.com/ZMedyYMYX/
نمایش همه...
"ስንት አግብተሽ ፈታሽ" (ኑዕማን ኢድሪስ) ከደቂቃዎች በኃላ @Nuiman_official || 🅙🅞🅘🅝
نمایش همه...
Watch "ሚስተር ሐራም /ክፍል 2" on YouTube https://youtu.be/wmym3-7KKMg
نمایش همه...
ሚስተር ሐራም /ክፍል 2

አግዋጊው የኑእማን እድሪስ ልብወለድ ትረካ

🧕-ምን ያህል ትወደኛለህ ?😍 🧔-ምን ያህል እንደሆነ ርቀቱን ላሳይሽ?🤔 🧕-አዎን 🧔-እሺ ርቀቱን ሊያሳያት ብሎ ከቤት ወጣ ቆየ።እስካሁን አልተመለሰም። የት አባቱ ሄዶ ይሆን?🤔 ዓረቦቹ ናቸው እንዲህ የሚቀልዱት😁 @Nuiman_official || Join
نمایش همه...
🧕-ምን ያህል ትወደኛለህ ?😍 🧔-ምን ያህል እንደሆነ ርቀቱን ላሳይሽ?🤔 🧕-አዎን 🧔-እሺ ርቀቱን ሊያሳያት ብሎ ከቤት ወጣ ቆየ።እስካሁን አልተመለሰም። የት አባቱ ሄዶ ይሆን?🤔 ዓረቦቹ ናቸው እንዲህ የሚቀልዱት😁 @Nuiman_official || Join
نمایش همه...
ሙሉዉን ለመከታተል 👇👇 Watch "ሚስተር ሃራም/ ክፍል 1" on YouTube https://youtu.be/nMq4DiiXLeI 👇👇 telegram.me/Nuiman_official
نمایش همه...
6.72 MB
ምሽቱን በፈገግታ.... አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው “መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡ . “እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡ . ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው የለኝም….በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡ . “ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡ . “….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል… “ለአፍታ ትንፋሻቸውን ሰበሰቡና… . . . . . . . “ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..." 😂 Join @Nuiman_official @Nuiman_official @Nuiman_official
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.