cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😆ኑ አብረን እንሳቅ😂

😎ኑ አብረን እንሳቅ😂 😁መሳቅ አስጠላኝ😝 😂ፈታ ዘና የሚሉበት አዝናኝና የትም ያልተሰሙ ቀልዶች እና እንዲሁም ቁምነገሮች😄😜 ✅ እኛ ጋር ሲመጡ በየቀኑ😁 👉 አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉 አጫጭር gif 😍 👉እንዲሁም ቁምነገሮች 😮 ከእርስዎ ሚጠበቀው #JOIN ማለት ነው😂 4 ANY COMMENT 👉 @wedemohammed

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
228
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

allahu akber✊ ye allah tamer sitay gena inshallah buzu enayalen አላ ኢነ ነስረላሂ ቀሪብ💪 for more info join us on👇🏾 .................... @strong_iman
نمایش همه...
7.49 KB
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የ Channel ቤተሰቦች ስለ !PALLESTINE ስለተፈጠረው የ AQSA MESJID ሁኔታ በ video አዘጋጅተናል ወላሂ see 👇 የሚለውን በመንካት ያገኙታል
نمایش همه...
See
ይሄ ፊሊስጤም ውስጥ ሳይሆን መሀል መዲናችን ውስጥ ነው😔😭 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የ ቤተሰቦች ስለ !ትላንት ስለተፈጠረው የ መስቀል አደባባይ ሁኔታ በ video አዘጋጅተናል ለእናንተ ለማድረስ ኢንሻአላህ እንሞክራለን SEE የማለውን ነክታቹ👇🏾 ማየት ትችላላችሁ 😔
نمایش همه...
aftr.mp41.82 MB
SEE
ሶስት(3)ወጣቶች አንዲትን ልጅ ለትዳር ፈልጉና አባቷን በየተራ መጠይቅ ይጀምራሉ አባትየው የመስጂድ ኢማም ነበሩና ለምርጫ እንዲረዳቸው አንድ ዘዴ ለመጥቀም አሰቡ አንደኛውን ልጅ ስምህ ማን ይባላል ብልው ጠየቁት? ኢብራሂምእባላልው በል ሱረቱል ኢብራሂምን ቅራ አሉት ልጁም😱..........read more ሙሉ ለማንበብ እዚህ 📥 ይጫኑ
نمایش همه...
Read more
አስገራሚ ቂሷዎች
Join
#አንዷ_ዛሬ_እንዲ_አለችኝ.... 🚗 አንተን ስጠብቅህ ፀሐይ ስለመታኝ ወይ መኪና ግዛ ወይም ደግሞ ፍታኝ
نمایش همه...
ቁ_ እንደምትወጂ አውቃለው እኔ ግን አንቺን መ_ዳት አልፈልግም እናትሽን ል_ዳ ሌላ ምንም አልልሽም። ፡ ፡ ፡ ፡ #ኧረ_ሼም_ነው🙊🙈 ምን ብላቹ ነው ያነበባችሁት🙉 ለማንኛውም ያላሰብኩትን አታስቡ። ክፍት ቦታውን በዚ 1. ጣ 2. ጉ 3. ር ሞልታቹ አንብቡ🤣 @funny_moments10
نمایش همه...
ፈገግታ ሱና ነው😊 #Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫 #ፈተናው Orange is ፦ A፡ fruit B: color Join For More @strong_iman 4any comment @wedemohammed Don't forget to share 🙌Share🙌
نمایش همه...
😂 7
👌
🤣 2
የ #Food_Engineering ተማሪ ጓደኛዬን ፈተና ምን ስትሰራ ተፈረመብክ ስለው...? . . ምን ባክህ ቁርስ የበላሁትን ጎመን ጥርሴ ላይ አይቶ አጤሬራ ይዘህ ገባህ ብሎኝ ነው። 😒🤣 ላይክ ማንን ገደለ😳🥺 ⚠️share to ur friends & 😂at any time @funny_moments10
نمایش همه...
😂 3
#ፈረንጅ_ቆንጆ_ህፃን_ሲያዩ፦ ዋው ልጁ እንዴት ያምራል 😘😘😍 #ሀበሻ_ppl፦ አስበኀዋል ይሄ ሲያድግ የሚፈጀውን ቺክ😜😂
نمایش همه...
በፈጣሪ ቸርነት ነው እንጂ ለቢንቢ የአህያ ድምፅ ቢሰጣትስ አስባቹታል 🤔🙏🙏
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.