cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Man City Addis

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 039
مشترکین
+1024 ساعت
+487 روز
+55930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ለማስታወስ : ሊቨርፑል በክሎፕ መሪነት ሁለት ጊዚያት በ 1 ነጥብ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫው አጥቷል። የእግር ኳስ ነገር  እርግጠኛ ባይኮንም ማንችስተር ሲቲ በሊጉ ማለቂያ አካባቢ ሊጉን ከመራ ዋንጫ የማንሳት ነገሩ በተደጋጋሚ አሳይቷል። ለዚህ ደሞ ከሊቨርፑል በላይ ምስክር ሊኖር አይችልም። 2018/19 1.ሲቲ - 98 2.ሊቨርፑል - 97 የ2021/22 1.ሲቲ - 93 2.ሊቨርፑል - 92
3421Loading...
02
አስማተኛው ዴቪድ ሲልቫ ወደ ኢትሀድ በተመለሰበት ጨዋታ በ 5 ጎሎች የታጀበ ጥሩ አቀባበል ተደርጎለታል🥹🩵
3240Loading...
03
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ዋንጫው ፉክክር ፡- "3 ጨዋታዎች ቀርተውናል። ሁሉንም ማሸነፍ አለብን 6 ነጥብ ወይም 7 ነጥብ ካገኘን አርሰናል ሻምፒዮን ሆኖ ያጠናቅቃል።"
4110Loading...
04
ሀላንድ ስለ ሮይ ኪን አስተያየት ሲጠየቅ "የሊግ 2 ተጫዋች ነው ብሎ ስለሰጠው" ሀላንድ 💬 "ስለሱ ሰውዬ አላስብም"
4270Loading...
05
3 ጨዋታ ማሸነፍ = 4ተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫ ማንሳት
6000Loading...
06
𝗙𝗨𝗟𝗟-𝗧𝗜𝗠𝗘: ማንችስተር ሲቲ 5-1 ወልቭስ
6381Loading...
07
"ሀላንድ የሊግ 2 ተጫዋች ነው" በቅርቡ አንድ ተንተኛ የተናገረው ነገር ነበር። በየሲዝኑ ከ50 በላይ ጎል የሚያገባ ብቸኛው የሊግ 2 ተጫዋች እንበለው ? 😁
6663Loading...
08
HT: 45' ማን ሲቲ 3 - 0 ወልቭስ ሀላንድ ሀትሪክ ⚽⚽⚽ እንዴት አያቹት ሲትዝንስ ?
6770Loading...
09
የክለባችን እና የተጋጣሚያችን አሰላለፍ:: Come on city!! Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
7630Loading...
10
ዴቪድ ሲልቫ በ2020 ክለቡን ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትሃድ ስታዲየም ከዎልቭስጋ ያለብንን ጨዋታ ለመከታተል ተገኝቷል። Welcome back Legend 🩵🩵🩵
7580Loading...
11
ከማንችስተር የመጡ እንግዶች ለማህበራችን እንዲሁም ለኢትዮጵያውያን የሲቲ ደጋፊዎች የተለያዩ ስጦታዎችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ባንዲራዎች ፣ ብዙ አመታት ያስቆጠሩ የድሮ ማልያዎች ፣ የማንችስተር ሲቲን ታሪክ የሚዘግቡ መፅሐፎች ፣ የተለያዩ የክለቡ ማስታወሻዎች ፣ የወደፊት የተጫዋቾች ታሪክ ወዘተ... ማህበራችን በቀጣይ አባላትና ደጋፊው የበለጠ ስለ ክለቡ እንዲያውቅ እነዚህንና የተለያዩ ክለባችንን የሚመለከቱ ነገሮችን በተደራጀ መልኩ በማስቀመጥ ሁሉም የመጎብኘት እድል የሚያገኝበትን መንገድ እየሰራ ነው።
8392Loading...
12
ፊል ፎድን የ2024 የዓመቱ የእግር ኳስ ጸሃፊያን ማህበር ምርጡ ተጨዋች ሽልማትን አሸንፏል!😍 ፊል ይህን ሽልማት ሲያሸንፍ ዲክላን ራይስ እና የቡድን አጋሩን ሮድሪጎን በማስከተል ነው! የብዙዎች መጀመሪያ🔥 Star Boy💫 Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
9750Loading...
13
ጃክ ግሪሊሽ : ' ቡድንህ ውስጥ ሁሉንም ተሰጥኦ ሊኖርህ ይችላል ግን አንድነት ያስፈልግሃል። የኛ ቲም ይሄንን ሲዝን ጨምሮ በጣም አንድነት አለው ። ካለን ልምድና ተሞክሮ እራሳችንን አንጠራጠርም (እንደምናሸንፍ)...'
1 0000Loading...
14
በማንሲቲ አዲስ የደጋፊዎች ማህበር የተመሰረተው አዲስ ሲቲዝንስ የታዳጊዎች እግር ኳስ አካዳሚ ከእንግሊዝ ከመጡ የማን ሲቲ ደጋፊዎችጋ የወዳጅነት ጨዋታ አካሂዷል። እንግዶቹ ለሁለት በመከፈል ከታዳጊዎችጋ ተቀላቅለው የተጫወቱ ሲሆን አሸናፊው ቡድን የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል። ጨዋታው አዝናኝና ፋክክር የታየበት ሲሆን የአካዳሚውን ተጨዋቾች ያነቃቃ ነበር።
9911Loading...
15

10Loading...
16
የስንብት መልእክት ከጆናታን ለኢትዮጵያውያን ደጋፊዎች 💙💙
9962Loading...
17
Media files
1 0521Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማስታወስ : ሊቨርፑል በክሎፕ መሪነት ሁለት ጊዚያት በ 1 ነጥብ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫው አጥቷል። የእግር ኳስ ነገር  እርግጠኛ ባይኮንም ማንችስተር ሲቲ በሊጉ ማለቂያ አካባቢ ሊጉን ከመራ ዋንጫ የማንሳት ነገሩ በተደጋጋሚ አሳይቷል። ለዚህ ደሞ ከሊቨርፑል በላይ ምስክር ሊኖር አይችልም። 2018/19 1.ሲቲ - 98 2.ሊቨርፑል - 97 የ2021/22 1.ሲቲ - 93 2.ሊቨርፑል - 92
نمایش همه...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
አስማተኛው ዴቪድ ሲልቫ ወደ ኢትሀድ በተመለሰበት ጨዋታ በ 5 ጎሎች የታጀበ ጥሩ አቀባበል ተደርጎለታል🥹🩵
نمایش همه...
33👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ዋንጫው ፉክክር ፡- "3 ጨዋታዎች ቀርተውናል። ሁሉንም ማሸነፍ አለብን 6 ነጥብ ወይም 7 ነጥብ ካገኘን አርሰናል ሻምፒዮን ሆኖ ያጠናቅቃል።"
نمایش همه...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
ሀላንድ ስለ ሮይ ኪን አስተያየት ሲጠየቅ "የሊግ 2 ተጫዋች ነው ብሎ ስለሰጠው" ሀላንድ 💬 "ስለሱ ሰውዬ አላስብም"
نمایش همه...
👍 25
Photo unavailableShow in Telegram
3 ጨዋታ ማሸነፍ = 4ተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫ ማንሳት
نمایش همه...
50👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
𝗙𝗨𝗟𝗟-𝗧𝗜𝗠𝗘: ማንችስተር ሲቲ 5-1 ወልቭስ
نمایش همه...
👍 40🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
"ሀላንድ የሊግ 2 ተጫዋች ነው" በቅርቡ አንድ ተንተኛ የተናገረው ነገር ነበር። በየሲዝኑ ከ50 በላይ ጎል የሚያገባ ብቸኛው የሊግ 2 ተጫዋች እንበለው ? 😁
نمایش همه...
👍 32🔥 10😁 4👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
HT: 45' ማን ሲቲ 3 - 0 ወልቭስ ሀላንድ ሀትሪክ ⚽⚽⚽ እንዴት አያቹት ሲትዝንስ ?
نمایش همه...
👍 21 7
የክለባችን እና የተጋጣሚያችን አሰላለፍ:: Come on city!! Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
نمایش همه...
👍 15 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዴቪድ ሲልቫ በ2020 ክለቡን ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትሃድ ስታዲየም ከዎልቭስጋ ያለብንን ጨዋታ ለመከታተል ተገኝቷል። Welcome back Legend 🩵🩵🩵
نمایش همه...
51👍 5😎 1