cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO ISLAM

bezi channal hadisochn Quran menzuma neshida magnet yechelalu

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
162
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#አንድ_ቀን_ውዱ_ነቢያችን_ሙሐመድ_ﷺ_አለቀሱ ! #ሶሀቦችም ☞ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ? ነብያችንም ﷺ ☞ወዳጆቼ ናፍቀውኝ #ሶሀቦች ☞እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ? ነብያችን ﷺ ☞ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ ! #ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው። ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት። "አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ #ነቢይ አድናቂ ሁን" #ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ እስኪ ስንቶቻችን ነን የረሱል አድናቂ ﷺ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
የኢድ ሰላት አሰጋገድ ° የኢድ ሶላት አሰጋገድ የማያውቁ ስላሉ እርሶ ፅሁፉን ሼር በማድረግ ያድርሱ!! የኢድ ሰላት “ሱና ሙአከደህ’ ከሆኑ ሰላቶች አንዱ ነው ማለትም ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያጠብቁት የነበረ ሱና ነው። የአሰጋገድ ስነስርኣት 1. ሰጋጁ በልቡ እንዲህ በማለት ኒያ ያደርጋል፡ ለአሏህ ብዬ የኢድ አል-ፊጥር 2 ረከኣ ሱና ሰላትን ኢማም ሆኜ (ኢማም ለሆነ) መእሙም ሆኜ (ተካታይ ሆኖ ለሚሰግድ) በማለት ሰላቱን ያስራል። 2. የኢሕራም ተክቢራ (አሏሁ አክበር)ን ይላል። 3. ከዚያም ሰባት ተክቢራዎችን ያደርጋል በያንዳንዱ ተክቢራ መካከል ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ “ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል። 4. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል 5. ከዚያም ሱረቱ “ቃፍ” ወይም ሱረቱል አዕላን ያነባል። 6. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል። 7. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል) 8. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል 9. ከዚያም ለ ሁለተኛ ረከዐ ይቆማል 10. ከዚያም አምስት ተክቢራ ያደርጋል በያንዳንዱ ተክቢራ መካከል ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ “ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል። 11. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል 12. ከዚያም ‘ሱረቱል ጋሺያ’ ወይም ‘ሱረቱል-ቀመር’ን 13. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል 14. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል) 15. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል 16. ከዚያም ተሹድ ያደርጋል 17. ከዚያም በነቢዩ ሙሐመድ ሰለዋትን ያወርዳል 18. ከዚያም ያሰላምታል ((አደራ ሼር ማድረግ አንዘንጋ!!!))
نمایش همه...
"አቡ ሁረይራ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት ነብዩ ሰ.ዐ.ወእንዲህ ብለዋል ሃብት ማለት የገንዘብ ብዛት ሳይሆንየነብስ (የውስጥ )መብቃቃትና መረጋጋት ነው ።[ቡኻሪና ሙስሊም ዝ ግበውታል] - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል" ========================================== 👇👇👇👇👇👇👇 @Guzo_wede_jenet
نمایش همه...
♡ስለ ረመዳን የመጨረሻ 10 ቀናቶች የሚተገበር ምክር:- °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ①☞ በያንዳንዱ የረመዳን የመጨረሻ ለሊቶች ውስጥ አንድ ብር ሰደቃ ስጥ...... -- ስለዚህ ለይለተል ቀድር ላይ ከደረሠች ለ 84 አመታት ያክል ሠደቃ እንደሠጠህ ይቆጠርልሀል። ②☞ በያንድአንዱ ለሊት ሁለት ረክዓ ሰላት ስገድ... --ለዚህ ለይለተል ቀድር ላይ ከደረሠች እያንድአንዱ ቀን ለ 84 አመታት ያክል እንደሰገድክ ይቆጠርልሀል። ③☞ በያንዳንዱ ለሊት ሱረቱል ኢኽላስ (ቁል ሁወሏሁ ኣሐድ) ሶስት ሶስት ጊዜ እንቅራ.... --ሰለዚህ ለይለተል ቀድር ላይ ከደረሰች ለ 84 አመታት ያክል ሙሉውን ቁራን እንደቀራህ ይቆጠርልሀል። ④☞ ለአምስት ሰዎች ላክላቸው ይጠቀሙ። @zewtr_allahn_enastaws
نمایش همه...
9 ጠቃሚ መረጃዎች -- join☞ @YereSulwedajoch_12 ----------------- 1; ደስታ ትፈልጋለህ?♨️ 👉ሶላትን በወቅቱ ስገድ። 2;ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ?♨️ 👉የለሊት ሶላትን አደራ ። 3;ጤና ትፈልጋለህ?♨️ 👉ፆምን አጥብቀህ ያዝ ። 4;ከጭንቀት ለመውጣት ትፈልጋለህ? 👉ኢስቲግፋርን እንዳትለቅ። 5;ትካዜን ማስወገድ ትፈልጋለህ? 👉ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ። 6;የህይወት አድካሚ ችግሮችን ማስወገድ ትፈልጋለህ? 👉ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ማለትን አብዛ ። 7;በረካ ትፈልጋለህ? 👉 በነብዩ ሙሐመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሶለዋት አውርድ። 8;ዘና ማለት ትፈልጋለህ? 👉ቁርአንን ረጋ ብለህ በማስተንተን አንብብ ። 9;ያለ ልፋት አጅር ትፈልጋለህ? 👉አንብበህ ስትጨርስ ለሌሎች ሼር አድርግ። ~~~~~~~~~~ @YereSulwedajoch_12 👇join & share👇 @YereSulwedajoch_12 @YereSulwedajoch_12
نمایش همه...
እንደ ልብ ወዳጅ ሌት ተቀን ተናፍቃ እንደ እናት ጉርሻ በስስት ተጠብቃ ምድሩን አፍክታ ሰማዩን አድምቃ ብቅ አለች ብቅ አለች ጨረቃ ብቅ አለች ብቅ አለች ጨረቃ! #ተናፋቂው_ወር_ረመዳን❤️
نمایش همه...
በአላህ ፈቃድ የዒድ ሶላት ዕለት መገናኘታችን እንዳለ ሆኖ፤ በመዲናችን አዲስ አበባ በዒድ አደባባይ (አብዮት አደባባይ) ላይ አንድ ቀን ይያዝና ታሪካዊ የሆነ ደማቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ቢኖረን መልካም ነው። አስቡበት እስኪ🤔 @islammstudent22 @islammstudent22
نمایش همه...
ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ። የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣ *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ። እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት። ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም። የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.