cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

islamic motivation

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

❤️እናቴ❤️ #ወርቅ ናት ይላሉ በዚህ አልስማማም #የናት ማርኬት የለም በብር አትገዛም የህመም የጥማት የራብ መፈወሻ እናት አለይታ ናት የጭንቅ መሸሻ ምን ወዳጅ ቢበዛ እንደ ራስ ፀጉር እንደናት አይሆንም ባንድ ቢደመር ፊደላት ተጣምረው ቢፈጥሩ  ቃላትን ልብ ወለድን እንጂ አይገልፁም እናትን         ፊደላት ቃላቱ ሆነበት አቀበት            መዝገበ ቃላቱም የቃላቱ ዢረት          ለድር ሰት ለ ቅኔ የሚጠቀሙበት          አልቻለም አቃተው እናትን ሊገልፃት እናት ምትክ የሌላት ናት የአሏህ ስጦታ ©Share ማድረጉን እንዳትረሱት ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE_<<☆☆>>____■
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ ጊዜ በህይዎት ጉዟችን ላይ የሚያጋጥሙን መሰናክሎች በሌላኛው ትክክለኛ አቅጣጫ እንድንጓዝ የሚያደርጉ ናቸው።
نمایش همه...
ደካማነትህ በትንሽ ነገር ትደሰታለህ በትንሽ ነገርም ትከፋለህ……… ይህ የአንተ ባህሪ ብቻ ሳይሆን የብዙ የሰውልጅ ባህሪነው
نمایش همه...
✦ከምንም ነገር በፊት ፈጣሪያችንን እናስቀድም✦ 1✦▸ ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም! 2✦▸ መታመም ማለት ትሞታላችሁ ማለት አይደለም! 3✦▸ ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም! 4✦▸ ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም! 5✦▸ ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርሱበት ቦታ ዋስትና አይሰጥም ! 6✦▸ ለቤተሰባችሁ ዶክተር ብትቀጥሩ ቋሚ የጤና ዋስትና አይደለም! 7✦▸ ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግም! 8✦▸ ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ህይወት ማረጋገጫ አይሆንም! 9✦▸ ክርክር ማሸነፍ ማለት ትክክል መሆን አይደለም! 10✦▸ 11. 12. 13. 14. 15. ...............∞ -የቱንም ያህል ቢሆን➫ ነው ወይም ይሆናል ብላችሁ የምታስቡት ነገር  ያለ አምላክ ፍቃድ በፍጹም አይሆንም።    ጀነት የማያስገባችሁ ምንም ነገር ብትሰሩ ጊዜያዊ እና ውሸት ነው። ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው በድን ነው ፤ አንተ/አንቺ በራሳችሁ ላይ ስልጣን የላችሁም አንተ/ቺ ሰውነታችሁን ታያላችሁ እሱ ደግሞ በጥልቀት ደም-ስራችሁን ያያል።      በምታረጉትም ሆነ በምትሄዱበት ማንኛውም መንገድ ፈጣሪያችሁን አስቀድሙ። ሌላውን ነገር ለእርሱ ተውለት!፨ https://t.me/Anush_tube https://t.me/Anush_tube
نمایش همه...
📻✉️Anush_tube✉️📻

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs😊

❤️እናቴ❤️ እናት=ሁለቱም አይኖቼ ቢጠፉ ምን ታደርጋለህ? ልጅ=በሀገራችን የታወቀ ሆስፒታል ወስድሻለው እናት=ባይሻለኝስ? ልጅ=አለም ላይ ምርጥ ወደተባለው የአይን ሆስፒታል ወስድሻለሁ እናት=እዛም ባይሻለኝስ? ልጅ=ቀሪ ህይወቴን በሙሉ እንከባከብሻለሁ እናት=ልጄ እወድሀለው ልጅ=እማ እኔስ ብሆን እይታዬን ያጣሁት? እናት=አይኖቼን ሰጥሀለው!!         ለእንደዚ ያለ ፍቅር ❤️         ©Plz share አርጉልኝ ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE_<<☆☆>>____■
نمایش همه...
....ሁሉም ይሄድና ለነሱ ብለህ የገደልካት ነፍስህ ብቻ ትቀራለች ።
نمایش همه...
#ስሜቶች_ምንድን_ናቸው? ክፍል :- 1⃣ በአለም ላይ ያለውን እያንዳንዱን ሰው ታገኛላችሁ ግን በጭራሽ ከራሳችሁ ጋር ተገናኝታችሁ አታውቁም። - ልትናደዱ ትችላላችሁ ግን ለዘላለም ተናዳችሁ አትቆዮም። በጣም ንዴተኛ ሰው እንኳን አንዳንድ ጊዜ ይስቃል፤ መሣቅም አለበት። - ንዴት ቋሚ ሁኔታ ሊሆን አይችልም። በጣም የከፋው ሰው እንኳን ፈገግ ይላል። የሚስቀው ሰው እንኳን አንዳንድ ጊዜ ያለቅሣል።   - በሚስቀው ሰው አይኖች ላይ እራሱ እንባዎች ይመጣሉ።... 🔊ሸር anush tube --------------------------------------------- <]=====================[>        🔻@anush_tube 🌇        🔻@anush_tube 🌇        ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔        ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute <]=====================[>        
نمایش همه...
ትዝ ስትይኝ የፃፍኩት✍🏽😞      … አንዳንዴ… መሄጃ በኖረኝ እና በሄድኩ እላለው… አንቺን እና ሁሉ ነገርን ትቼ በሄድኩ እላለው… ግን የት ነው እምሄደው?…ሰው የሌለበት ሀገር የት ነው?…አንቺን እማያስታውስ ነገርስ የት ነው ያለው?…         አሁን ላይ አንቺ አይገባሽም…እኔም ብሆን ማስረዳት ደክሞኛል… ይሄ እንዲህ ነው ይሄ ደሞ እንደዚህ ማለት ስልችቶኛል… በርግጥ አንቺም መስማት እምትፈልጊውን ብቻ ነው እምትሰሚው… እኔ ለአንቺ አንድም ቀን ልክ አልነበርኩም…        መሄድ እፈልጋለው…በጣም እና በጣም እረቄ… ግን ደሞ ትቻቸው ወይ ደሞ ይዣቸው መሄድ እማልችላቸው ነገሮች አሉ… እማ መሄድ እየፈለኩ ያልሄድኩት አንቺን ብዬ ነው… ለማን አደራስ ብዬሽ ነው እምሄደው … ማንንስ አምኜ … ለዛ ነው እስከ ዛሬ መንገድ ጀምሬ የተመለስኩት…           ቢሆኑ ያልኳቸው ብዙ ነገሮች አልሆኑም… ማማረር አደለም ይሄ እውነት ነው… በርግጥ ሁሉም ሰው ጋር የለ እውነት ነው… እንደረሳሺኝ ግን ልረሳሽ እነፈልጋለው … ግን በአላህ ለምን እና ምነው እንዳትይኝ… ግን በቃ አንቺ ላይ መጨከን እፈልጋለው… እኔም መኖር አለብኝ…         እናተን ግን ለጥሩ ህይወት ያብቃቹህ… ስላም ለናተ ይሁን!    ✍    anush ከስሜቴ ጋር ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE_<<☆☆>>____■
نمایش همه...
إن يسمعوا ريبة طاروا بها فرحا مني وما سمعوا من صالح دفنوا.
نمایش همه...
ግጥም .... ስለ ኡሚ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.