ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘
رفتن به کانال در Telegram
->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love
نمایش بیشتر7 370
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
+17330 روز
آرشیو پست ها
🌟 Join this Telegram Group! 🌟
🚀 Start Your Online Business Today! 🚀
💰 Earn over 20,000 Birr/month effortlessly by simply liking film thrillers!
👉 Join now and unlock your earning potential!
🔗https://t.me/+GP-Euh1ThW0zNmM8
🌟 Join this Telegram Group! 🌟
🚀 Start Your Online Business Today! 🚀
💰 Earn over 20,000 Birr/month effortlessly by simply liking film thrillers!
👉 Join now and unlock your earning potential!
🔗https://t.me/+GP-Euh1ThW0zNmM8
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WrLjyv5LUEKTzpQsZxkwrqiQ7VGc5EHkW4yBeMmqS7PXH
🎉 I've won 0.74 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇
የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1048603854336001&language=am&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
t.me/catsgang_bot/join?startapp=EPFe4OX1zQqiKWdnYha4w
Meow, lets see who is OG 😼
በጣም ምርጥ እና ሊያልቅ ቀናቶች የቀሩት ነው እንዳያመልጣችሁ
10,000 DOGS = $290 ዶላር ነው ዋጋው
ቴሌግራም ላይ ስለቆያችሁ ብቻ የሚከፍል ምርጥ ኤርድሮፕ ነው ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ጀምሩ!
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=7rWxqHh7T22TRPVm78LHDA
Who let the DOGS out?
Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁
Your referral link:
አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን(Tap Swap coin) ስንት ዶላር ይሆናል ?
.........
እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን 0.0001 ዶላር ማለትም አስር ሺህ ኮይን አንድ ዶላር ከምናምን ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል ( ይህ ዋጋ ከዚህ ሊበልጥም ይችላል )
.......
ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ።
ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ።
ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ።
......
የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ።
ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን ታብስዋፕ የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ።
Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ።
በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ።
ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር ወርዶ ነበር ።
....
በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ።
....
ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ።
ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ።
....
ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ።
መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ። በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ። ቢከፍል ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም ስለዚህ ዛሬና ባሉት ቀሪ ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን ማጠራቀም ይቻላል ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ
ለመጀመር 👉🏻
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1419302478 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
It will release MAY 31 2024
