cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎄🎅quèens⛄🎁

Love pics 💞 funny pics 🤣🤣 Jokes 😁😄 music 🎶🎶

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
225
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🍩#ቦምቦሊኖ ገዝተህ "ቀዳዳ አለው 👱መልሱልኝ "ያልከው ልጅ ግን 🤔አሁንም የፒያሳ ሰፈር ልጅ ነኝ ብለህ ትከራከራለህ አሉ አውነት ነው? 🤗🤣😁😅
نمایش همه...
🛣#ሰፈራችሁ ላይ<- -> ችኩር እያላችሁ የምትፅፉ👥 ሰዎች ግን 🔫#መሳሪያስ መች ለመያዝ አሰባችሁ🤔😁🤣😆
نمایش همه...
👵Mother ከአንድ ቦርጫም ጎሮቤታችን👨‍🦳 ጋር ተጣልታ እሱ በንዴት እንደውም #እከሳለው ሲል°°>> 👵#Mother:........ ክሳ 😂🤣😅
نمایش همه...
🙍‍♂#አንድ ልጅ ታክሲ እየጠበቀ ነበር:: ¶እንደ ድንገት ታክሲው ከች ሲል ተወርውሮ ይገባና ከኃላ ወንበር መስኮቱን ከፍቶ ዱቅ እንዳለ በሜሴንጀር ሜሴጅ ይገባለታል ስልኩን አውጥቶ ሜሴጁን ሲከፍተው . 👩ከፍቅረኛው የተላከ ነበር። "የኔ ፍቅር ዛሬ ካንተ ጋር ማደር ፈልጌ ነበር ሀሳብክን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል" . 😋ልጁ ጥርስ 😊በጥርስ ሆኖ በሆዱ (ተገኝቶ ነው) እያለ መልሱን መጻፍ ጀመረ . ☺የኔ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል የት እንገናኝ ብሎ እየጻፈ እያለ ከየት መጣ ሳይባል ሌባ ስልኩን ሞጭልፎት ይሮጣል 🏃‍♂🚶‍♂ . 🧎‍♂የዛኔ ልጁ አንገቱን በመስኮት አውጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው °>> . 🙎‍♂በፈጠረክ send የሚለውን ብቻ ተጫንልኝ እሺ🙏😁🤣😆
نمایش همه...
🤏#ማጅራት💪 🧑‍🦱መቺ 👩‍🦳ከቺኩ ጋር 🥂🍷እየጠጣ ብር ሲያልቅበት ወጣ ብሎ አንዱን መቶት ይመጣና🤌 👩‍🦳የት ጠፋህ ስትለው❓ 🧑‍🦱አይ እዚው አንድ ባንክ ATM ላወጣ ሄጄ ነው🤣😁😆
نمایش همه...
አንድ ፍሬ ህፃን ልጅ ነኝ ለማለት I Am ዋን ፍሩት ቤቢ አለላለችም😂🤣😜
نمایش همه...
ብዙ ብር ሳይሆን ብዙ ደስታ የሚሰጥሽን ወንድ ከፈለግሽ ደውይልኝ😜🤣
نمایش همه...
የሰርጌ እለት ምሳ ሰአት ላይ የ3ዐ ደቂቃ እረፍት ሰአት ይኖራል በዛን ሰአት በየቤታችሁ ሂዳቹ ምሳችሁን በልታቹ ትመለሳላቹ😜🤣
نمایش همه...
ሴቶች ልምከራቹ መኪና🚘 ብዙ አትውደዱ ትርፉ ኩላሊት በሽታ ነው ለጤናም ለንፁ አየርም በእግር የሚያስኬዳቹን ውደዱ🚶🚶‍♀
نمایش همه...
ከላይ ሰውነት ኖሯቹ ከስር እግራቹ የቀጠነ አትዘኑ አንበሳም እግሩ ቀጭን ነው።
نمایش همه...