cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

"𝐎𝐳𝐞𝐧 𝐓𝐞𝐦𝐞 𝐎𝐳𝐞𝐧"

"ሕይወት በሞኖር እየባከነ ነው"የ ሕይወት ትርጉም እኛ የምንሰጠው ትርጉም ነው" #ፍልስፍና #ግጥም #ወግ #የሃገር ፍቅር #ውይይት (ወንድvsሴት) #እናትነት #ሠዉ መሆን እና ሌሎች ..... @Hirvana2526 ስለማንኛውም ጥያቄየዎች.... 0934104100

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
284
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ያየው ዓይኑ ይብራ የአንዱን ህመም ህመማችን ደስታውን ደስታችን ፈገግታው ሳቃችን ለቅሶው እምባችን ከተለያየ ወንዝ ባህርን ፈጥረን እንድንቆይ ያደረገን የምንጠራው ፍቅር ብለን አሁንስ የት ይሆን በአፈር እና ድንጋይ እንደቆመ ተራራ ለሚመጣው ሁሉ ምንም ሳንፈራ ዘር ሳንቆጥር ሳንቀንስ ስንደምር እኔነት ቀርቶ ለእኛነት እንድንዘምር ያደረገን ፍቅር ለግዜው ስላጣነው ይንገረን ያየ ሰው ድንገት ካያቹት እንዲህ በሉልን እናቃለን ውስጥህ እንዳስቀየምን ጥላቻን መርጠን አንተን እንዳስራቅን አንድነትን ትተን መልያየታችን መኖርን ፈርተን ለሞት መቅረባችን እናማ ፍቅር ሆይ አንተ ነህ እግዝሄር ወዲህ እንዳመጣሀን ያለምንም ብሄር እናማ ፍቅር ሆይ አንተ ነህ ፈጣሪ ልባችን አድረገው ለሰው ልጅ አክባሪ እናማ ፍቅር ሆይ ፀፀታችን አይተህ በሰራነው ሁሉ መቀየምን ትትህ ይቅርታችን ተቀብለህ የአፋችን ሳይሆን ልባችንን አይተህ የተጠማነው ፍቅር ከኛ ጋር አኑረህ ላለፍነው ሳይሆን ለሚመጣው ብለህ እሩቅ ቢሆንም ናልን ተመልሰህ በሉልን አደራ አንይህ ተከፍተህ
نمایش همه...
ኣልሰማህም (ለምትጥለኝ) ግዜ ጣለው ብለህ መነሳት ኣይችልም መውጫ የለው አና የሌለበት ኣቅም በዛለ ጉልበቱ ኣይወጣም ዳገቱ ኣሁን አድል ኣለኝ ደስታው ላሳጣበት ሃዘን ልለቅበት አንባው ላፈሰው አንደ ምንጭ ውሃ መንገዱ ላይቀና አንደ ቀርከሃ ውስጡ አስኪመስለው አንደተጣለ በኣስፈሪ በረሃ ሂወት ላይኖረው አንደ ቁም ሬሳ ሞትም ምኞት ይሁንበት ጭራሽ ላይሆንለት ማን አንደሆነ ግራ አስኪገባበት አንኳንስ ካሉት ከሞቱት የባሰ ሳቅ አስኪረሳ ሁሌ አያለቀሰ ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል አኔ ኣልሰማህም ኣንተ ኣብቅቶልሃል ምንም ባላገኝ ደስታዬ ኣየጠፋም ሂወት ይቀጥላል መኖሬ ኣይበቃም
نمایش همه...
ዱርዬው ቄስ ምፅዋት ለፅድቅ ምፅዋት ለአምነት ምፅዋት ለሰማያት ምፅዋት ለገነት አያለ የሚጮህ ኣንድ ዱርዬ ኣባት ከፊታችን ቆሞ ከደጀ ሰላሙ ስጡ ይል ነበር ለሁሉ አንደ ኣቅሙ ማር በሚመስል በለስላሳ ኣንደበት ምአማን በሚማርክ ባልታወቀ ውሸት ህዝቡም ትዝ ሲለው የሰራውን ሃጥያት መንግስተ ሰማዩን ልውረሰው በማለት ከኪሱ ሙስና ኣውጥቶ ጣለለት አኔም ይህ ኣይቼ ለአግዚሄር ኣዘንኩለት
نمایش همه...
ጧፍ አንደ ፀሀይ ኣየው ስታበራ ኣየው ስትደምቅ ጧፍ ምታክል ፀሐይ ስታስንቅ ሌት ይሁን ቀን የማታስታውቅ ብርሃኗ ግዙፍ የፍጡራን ደቂቅ ረቂቅ ሚስጥር የሆነች ተኣምር ሁሌ ኣንድ ቀን ግዜን ማይቆጠር ዕለት የለ ከነ ወሩ ዓመት ኣይታወቅ ከነ መፈጠሩ ህፃንነት አንዲሁም ወጣትነት አርጅና አንዲሁም ጎልማሳነት የለም አንዲህ ዓይነት ተፈጥሮነት ኣንቺ ካለሽ በኣለም ላይ ላይፈጠር የኔ ስቃይ ሆነሽኛል ጥላ ከልካይ ኣንቺ ጧፍ ፀሀይ መሳይ
نمایش همه...
😇😇😇
نمایش همه...
𝐁𝐞 𝐜𝐨𝐧𝐟𝐢𝐝𝐞𝐧𝐭. 𝐁𝐞 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬𝐟𝐮𝐥. 𝐁𝐞 𝐛𝐞𝐚𝐮𝐭𝐢𝐟𝐮𝐥. 𝐁𝐞 𝐢𝐧𝐭𝐞𝐥𝐥𝐢𝐠𝐞𝐧𝐭. 𝐁𝐞 𝐡𝐚𝐫𝐝𝐰𝐨𝐫𝐤𝐢𝐧𝐠. 𝐁𝐞 𝐜𝐚𝐫𝐞𝐟𝐫𝐞𝐞. 𝐁𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞𝐬𝐭. 𝐁𝐞 𝐝𝐫𝐢𝐯𝐞𝐧. 𝐁𝐞 𝐟𝐨𝐫𝐠𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠. 𝐁𝐞 𝐜𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞. 𝐁𝐞 𝐫𝐞𝐥𝐚𝐱𝐞𝐝. 𝐁𝐞 𝐦𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐞𝐝. 𝐁𝐞 𝐞𝐝𝐮𝐜𝐚𝐭𝐞𝐝. 𝐁𝐞 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐟𝐮𝐥. 𝐁𝐞 𝐤𝐢𝐧𝐝. 𝐁𝐞 𝐝𝐞𝐭𝐞𝐫𝐦𝐢𝐧𝐞𝐝. 𝐁𝐞 𝐠𝐨𝐨𝐝. 𝐁𝐞 𝐮𝐧𝐬𝐭𝐨𝐩𝐩𝐚𝐛𝐥𝐞. 𝐁𝐞 𝐤𝐧𝐨𝐰𝐥𝐞𝐝𝐠𝐞𝐚𝐛𝐥𝐞. 𝐁𝐞 𝐬𝐲𝐦𝐩𝐚𝐭𝐡𝐞𝐭𝐢𝐜. 𝐁𝐞 𝐡𝐨𝐧𝐞𝐬𝐭. 𝐁𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐭𝐡𝐲. 𝐁𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐚𝐢𝐧𝐠𝐡𝐭𝐟𝐨𝐫𝐰𝐚𝐫𝐝. 𝐁𝐞 𝐜𝐨𝐮𝐫𝐭𝐞𝐨𝐮𝐬. 𝐁𝐞 𝐩𝐨𝐥𝐢𝐭𝐞. 𝐁𝐞 𝐠𝐞𝐧𝐭𝐥𝐞. 𝐁𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐨𝐧𝐠. 𝐁𝐞 𝐨𝐩𝐞𝐧. 𝐁𝐞 𝐥𝐨𝐯𝐢𝐧𝐠. 𝐁𝐞 𝐟𝐮𝐧𝐧𝐲. 𝐁𝐞 𝐬𝐞𝐥𝐟𝐥𝐞𝐬𝐬. 𝐁𝐞 𝐞𝐧𝐜𝐨𝐮𝐫𝐚𝐠𝐢𝐧𝐠. 𝐁𝐞 𝐠𝐞𝐧𝐞𝐫𝐨𝐮𝐬. 𝐁𝐞 𝐡𝐚𝐦𝐛𝐥𝐞. "𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐁𝐄 𝐘𝐎𝐔" @Temeozen
نمایش همه...
አራት ዓይነት እብደት... በኤፍሬም ሥዩም . ➊ ብቸኝነት ብርዱ ገላህን ቀዝቅዞ ከሰው መሀል አንተን ለብቻህ ሰቅዞ መጠየቅ ስትጀምር ... ለምን!...እንዴት?...ስትል? ጥያቄህ በራሱ እብደት ነው የሚባል ኡፍፍፍ... አቋመ ቢስ መሐል ለብቻችን ነቅተን አቦ ተሰቃየን! . ➋ መጠየቅ ሰልችቶህ ከሕዝቦች ስትርቅ በራስህ ዓለም ላይ ህሊናህ ሲራቀቅ አፍህ ዝም ባለ እብድ መባል አለ። ኤጭ!... አቋመ ቢስ መሐል ለብቻችን ነቅተን አቦ ተሰቃየን! . ➌ የሕዝብ ሁሉ ሀሳብ የእብደት ሲመስልህ ያንተ አሳብ የእውነት.... እውነት እንደሆነ ውስጥህን ሲሰማህ እብዱ ትባላለህ። ኤዲያ!... አውቆ የሚተኛ ሕዝብ መሀል ነቅተን፣ አቦ ተሰቃየን! . ➍ ዓለሙም እብድ ነው! ግና ያለም እብደት ካንተ የሚለየው አንተ የምታብደው ለዓለም ስትል ነው ዓለሙ ያበደው አንተን ሊያሳብድ ነው። ወገን ተሰቃየን! አውቆ በተኛ አቋመ ቢስ መሐል... ለብቻችን ነቅተን አወይ ተሰቃየን!! ..... ኤፍሬም ሥዩም ( ኑ ግድግዳ እናፍርስ!)
نمایش همه...
ENLIGHTENMENT ይህ channel አላማው መማማርና ማሳወቅ ሲሆን በአለም ላይ የተገለጠላቸው ሰዎች ጋር መገናኘትና መወያየትን ያካትታል። ይህም ማለት ስለ ፍጥረተ አለም በሳይንሳዊና ስፕሪችዋል እውቀት የላቁ ሰዎች የሰነዙሩዋቸው ምርጥ ምርጥ ተስፋ ሰጪ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጉዳዮችን እናወሳለን። https://t.me/enlightenmentjasmine
نمایش همه...
ENLIGHTENMENT

ይህ channel አላማው መማማርና ማሳወቅ ሲሆን በአለም ላይ የተገለጠላቸው ሰዎች ጋር መገናኘትና መወያየትን ያካትታል። ይህም ማለት ስለ ፍጥረተ አለም በሳይንሳዊና ስፕሪችዋል እውቀት የላቁ ሰዎች የሰነዙሩዋቸው ምርጥ ምርጥ ተስፋ ሰጪ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጉዳዮችን እናወሳለን።

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው።
نمایش همه...