“ መምህር ግርማ ምን አስተማሩ “
رفتن به کانال در Telegram
<< ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል >> ወደ ቲቶ 2 ፤ 12-13
نمایش بیشتر7 967
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
-3030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+28
در 0 کانالها
اوت '26
+100
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+97
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+125
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+116
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+108
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+54
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+58
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+64
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+88
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+66
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+62
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+66
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+80
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+83
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+108
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+67
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+62
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+102
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+153
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+257
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+94
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+102
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+102
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+93
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+68
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+59
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+93
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+62
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+110
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+72
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+66
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+125
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+184
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+147
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+139
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+101
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+211
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+151
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+115
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+105
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+67
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+97
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+163
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+160
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+142
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+131
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+163
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+191
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+202
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+242
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+188
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+322
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+431
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+196
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+138
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+158
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+100
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+154
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+159
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+169
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+189
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+157
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+86
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+102
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+207
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+242
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+296
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+10 667
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 سپتامبر | +3 | |||
| 05 سپتامبر | +5 | |||
| 04 سپتامبر | +3 | |||
| 03 سپتامبر | +9 | |||
| 02 سپتامبر | +2 | |||
| 01 سپتامبر | +6 |
پستهای کانال
| 2 | “እግዚአብሔርን፣ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 91፥1-2
********************************************
( 📅 ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ )
ዛሬ ለእኔ፣ ለአባቷ እና ለቤተሰባችን የደስታ ቀን ነው።የበኩር ልጄ፣ ዓናንኤል፣ የመጀመሪያ የኬጂ 3 ትምህርቷን በሰላምና በድል አጠናቃ፣ ወደ መጀመሪያ ክፍል (Grade 1) ለመሸጋገር ለዚህ ታላቅ ማዕረግ በቅታለች። 🧑🎓
ልጄ ሆይ! ጅማሬሽን የባረከ፣ አዕምሮሽን የከፈተ አምላክ ወደፊትም ከፍታሽን ይባርክ አንቺ የአያትሽን የመልአከ ምንክራት መምህር ግርማ ጽኑ መንፈሳዊ ማንነት፣ የማይናወጥ እምነትና የጸሎት የመንበርከክ ኃይል የተማርሽና የተሸከምሽ የትውልድ አደራ ነሽ።እንኳን ለኬጂ 3 ምርቃትሽ ደስ አለሽ! ይህ ገና የብዙ ስኬቶችሽ መጀመሪያ ነው።
የኃያሉ እግዚአብሔር የማይደፈረው መለኮታዊ ጥበቃ እና የአያቶችሽ ለክርስቶስ የዕለት ተዕለት የአምልኮ የሕይወት ጽናት ሁልጊዜ ካንቺ ጋር ይሁን! እግዚአብሔር በፊቱና በሰው ዘንድ ሞገስሽንና ክብርሽን ያብዛው።
በአንተ እኮ ነው፣ እግዚአብሔር፣ ከዓለም ቍጣ በሰላምህ ያረፍኩት፣ የጽድቅ ከተማዬን ያገኘሁት፣ ያለፈውን ዘመኔን የረሳሁት፣ ለነገ አዲስ ተስፋ የሰነቅሁት፣ መሥራት በማልችልበት ዘመን ተሠርቶ ያገኘሁት፣ አንተ የድል ጮራ፣ አንተ የፍቅር ዓለም፣ አንተ ከፀሐይ የምታበራ፣ አንተ በጻድቃን ሰውነት የምትላወስ፣ አንተ ስጦታህ የማይነጥፍ፣ አንተ ሁለተኛ ዕድል የምትሰጥ፣ አንተ ፈውስን በክንፎችህ ያዘልህ። ኦ እግዚአብሔር ሆይ፣ ተመስገን። በማን መሠረትነት ላይ ቆሜ ዝም እላለሁ፣ ምሰሶነትህን ተደግፌ እንዴት እዘናጋለሁ፣ ያለ ወገን የምታኮራው ሆይ፣ ተመስገን! ክብርና ምስጋና ዘወትር ለሚጠብቀን፣ በነፋስና በማዕበል መካከል መንገዳችንን በሰላምና በድል ለሚያቀናው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን።
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
27/10/2018 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯ | 1 433 |
| 3 | بدون متن... | 1 270 |
| 4 | “እግዚአብሔርን፣ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 91፥1-2
********************************************
( 📅 ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ )
ዛሬ ለእኔ፣ ለአባቷ እና ለቤተሰባችን የደስታ ቀን ነው።የበኩር ልጄ፣ ዓናንኤል፣ የመጀመሪያ የኬጂ 3 ትምህርቷን በሰላምና በድል አጠናቃ፣ ወደ መጀመሪያ ክፍል (Grade 1) ለመሸጋገር ለዚህ ታላቅ ማዕረግ በቅታለች። 🧑🎓
ልጄ ሆይ! ጅማሬሽን የባረከ፣ አዕምሮሽን የከፈተ አምላክ ወደፊትም ከፍታሽን ይባርክ አንቺ የአያትሽን የመልአከ ምንክራት መምህር ግርማ ጽኑ መንፈሳዊ ማንነት፣ የማይናወጥ እምነትና የጸሎት የመንበርከክ ኃይል የተማርሽና የተሸከምሽ የትውልድ አደራ ነሽ።እንኳን ለኬጂ 3 ምርቃትሽ ደስ አለሽ! ይህ ገና የብዙ ስኬቶችሽ መጀመሪያ ነው።
የኃያሉ እግዚአብሔር የማይደፈረው መለኮታዊ ጥበቃ እና የአያቶችሽ ለክርስቶስ የዕለት ተዕለት የአምልኮ የሕይወት ጽናት ሁልጊዜ ካንቺ ጋር ይሁን! እግዚአብሔር በፊቱና በሰው ዘንድ ሞገስሽንና ክብርሽን ያብዛው።
በአንተ እኮ ነው፣ እግዚአብሔር፣ ከዓለም ቍጣ በሰላምህ ያረፍኩት፣ የጽድቅ ከተማዬን ያገኘሁት፣ ያለፈውን ዘመኔን የረሳሁት፣ ለነገ አዲስ ተስፋ የሰነቅሁት፣ መሥራት በማልችልበት ዘመን ተሠርቶ ያገኘሁት፣ አንተ የድል ጮራ፣ አንተ የፍቅር ዓለም፣ አንተ ከፀሐይ የምታበራ፣ አንተ በጻድቃን ሰውነት የምትላወስ፣ አንተ ስጦታህ የማይነጥፍ፣ አንተ ሁለተኛ ዕድል የምትሰጥ፣ አንተ ፈውስን በክንፎችህ ያዘልህ። ኦ እግዚአብሔር ሆይ፣ ተመስገን። በማን መሠረትነት ላይ ቆሜ ዝም እላለሁ፣ ምሰሶነትህን ተደግፌ እንዴት እዘናጋለሁ፣ ያለ ወገን የምታኮራው ሆይ፣ ተመስገን! ክብርና ምስጋና ዘወትር ለሚጠብቀን፣ በነፋስና በማዕበል መካከል መንገዳችንን በሰላምና በድል ለሚያቀናው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን።
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
27/10/2018 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯ | 1 |
| 5 | https://vt.tiktok.com/ZSCbA5vxS | 1 231 |
| 6 | https://vt.tiktok.com/ZSx12JGRo | 1 629 |
| 7 | አንተ የሰው ልጅ ሆይ፦ የሰው ዘመን አልቋል (ሰቆቃው)
አውሬነት እንደ ምንጭ - ከሰው ምድር ፈልቋል፤
ፍቅር እንደ ሠማይ - ከሰው ልጅ እርቋል፤
መተማመን ወድቆ - አንዱ አንዱን ነጥቋል፤
በማስመሰል ውሸት - ሰው ሀገሩን ሰርቋል።
ብዙ ዓይነት ሱስ - ትውልድ ላይ ወድቋል፤
ሰው በዘር ተቧድኖ - በሴራ ሸምቋል።
በአስማትና በሟርት - በመተት ተናንቋል፤
አምላኩን ሲተው - ሰይጣንን ጠይቋል፤
እንደ ባሕር ላይ ሞት - እምነትን ደፋፍቋል፤
ወገን ጠላት ሆኖ - ክህደትን አስፋፍቷል።
ውርደትን ለትውልድ - እርግማን ሰንቋል፤
ውስጡ እያሽሟጠጠ - በማስመሰል ፍቋል።
እምነትና ወጉን - ታሪኩንም ንቋል፤
ጊዜ እስከሚያገኝ - ሴራውን ደብቋል፤
መንፈሳዊውም አባት - ለጥፋት ተጨንቋል፤
ከውስጡ ተንኮል ለብሶ - በአልባሳት ደምቋል።
መኖርም መሞትም - ሁሉንም አሳቋል፤
ለግፍና ሴራ - መንፈሳዊው እረቋል።
ጽድቅ ተነጣጥሎ - እርግማኑ ጸድቋል፤
ጣረ ሞት ኃይሎ - ሁሉን አስጨንቋል፤
አንተ የሰው ልጅ ሆይ - የሠው ዘመን አልቋል። /፪/
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
05/09/2018 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯ | 1 728 |
| 8 | https://vt.tiktok.com/ZS9K3NAYH | 1 592 |
| 9 | #ሼር #ሼር #ሼር ይደረግ! https://www.youtube.com/live/i4oODKvGdE4?si=XNwjfW8AKy8CnWmn እግሩን ይዘው ሰገዱለት! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሙሉውን ስብከት YouTube ላይ ገብተዎ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/i4oODKvGdE4?si=XNwjfW8AKy8CnWmn | 1 781 |
| 10 | #ሼር #ሼር #ሼር ይደረግ!
https://www.youtube.com/live/TSVfKhZKfVY?si=Lymqfgwil2177NV1 መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Live YouTube ገብተዋል የዛሬው ትምህርት ርዕስ እግሩን ይዘው ሰገዱለት!! https://www.youtube.com/live/TSVfKhZKfVY?si=Lymqfgwil2177NV1 | 123 |
| 11 | https://www.tiktok.com/@kesishailemelekot21/photo/7638311749493476626?_r=1 | 1 575 |
| 12 | በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ሜሪላንድ በዛሬው እለት ማለትም እሑድ ግንቦት 02, 2018 ዓ.ም Sunday - May 10, 2026 በአሜሪካ ሜሪላንድ Howard Duckett Park 16601 Supplee Lane, Laurel, MD, 20707 የተከናወነው የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መንፈሳዊ አገልግሎት በልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ በሰላም ተከናውኗል ።
አገልግሎታችን ብዙ ህዝበ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ኃይል ለዘመናት ከተተበተቡበት ከመተተኛው ፤ ከደብተራው ከጠንቋዩ ክፉ የዲያቢሎስ እስራት ብዙ ምዕመናን የተፈቱበት ዲያቢሎስ በዘመናችን ምን ያህል የጥፋት መረብ ዘርግቶ እንደሚራመድ ከቤተእግዚአብሔር ቤት ጀምሮ የራሱን የጥፋት መረብ በሰዎች እየዘረጋ እንዴት የክፋት የዘረኝነት የአድመኝነት ፤ የግፍ ፤ የጥላቻ ፤ የፍቅረነዋይ ስራውን እንደሚሰራ በጥልቀት የተረዳንበት ቅዱሱን ወንጌል በሰፊው የተማርንበት ልዩ መንፈሳዊ ጉባዔ ነው!
በዘመናችን እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን እየገለጠ መሆኑን ምስክር እንድንሆን ስለፈቀደልን ስሙ ቡሩክ ይሁን።
ርኩሳን መናፍስት ዓላማቸውን ለማስፈጸም የሚሄዱበትን ሚስጢራዊ አካሄድ፣ ከሰው ልጆች ሕይወት ጋር ያላቸው ጥብቅ ትስስር፣ የማጥፋት አሠራር ጥበባቸውን እና ወደ ግባቸው ለመድረስ የሚጓዙበትን ሂደት፤ በሚገባ ለመገንዘብ የምናሳየው መሻት አነስተኛ በመሆኑ፤ ስውራኑ አጥቂዎቻችን በቸልተኝነታችን በኩል የተቀዳጁትን ኃይል የበለጠ ከዘመን ዘመን እያጠነከሩ፤ የእስራት ገመዳቸውን በማጥበቅ የሰብአዊነት ሕልውና ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ በብርቱ እየሠሩ ይገኛሉ፡፡
እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
ከመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
╯ | 1 634 |
| 13 | የራዕይ መጽሐፍ “እንዴት እንደ ሰማህ አስብ፤ ጠብቀውም” ይላል፡፡ የሚደመጥ ቃል ዘር ነውና እንደ ሰማነው ይበቅላል፡፡
ያው የራዕዩ መጽሐፍ ለሰባት አብያተ ክርስቲያናት የተላኩ መልዕክታትን ሲሰንድ “መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ” እያለ ነው፡፡ አብያተ ክርስቲያናቱ በአንድ ቢሆኑም ይለያያሉ፡፡ ለዚህ ነው የተለያየ መልዕክት የደረሳቸው፡፡ የሰርዲኖስ ከትያጥሮን ይለያል፤ የጴርጋሞንም ከኤፌሶን፡፡ ስለዚህ ኢትዮጵያ በክርስትናው መንፈስ ሥልጣኔ እስከ መመስረት ያደረሳትን ቃል እንዴት ነበር የሰማችው?
በትልቁ ማዕቀፍና በአንድ ሥርነት ኵላዊት ቢሰኝም መክሊት የሚገለጥበት ፍሬ ግን ይለያያል፡፡ በዚያ ላይ ሁሉም የክርስቶስ ሐሳብ ለሁሉም አይደርስም፡፡ እንደ የልቡ ርዝመት ነው፡፡ ፭ ገበያ ህዝብ መግቦ በሐዋርያት እጅ የተመለሰውን ዓሣና እንጀራ፥ “በሁለተኛው ኪዳን ከተገለጠው ምስጢር ሰው ሁሉ የቻለውን ነሥቶለት የተረፈው በልበ ሐዋርያት እንደቀረ ያጠይቃል” ሲሉ ይተረጉማሉ፡፡ እውነታቸውን ነው፡፡ | 2 261 |
| 14 | https://youtu.be/vex1FpPrWWA?si=lDTf8pjNvj3zE7rt | 1 834 |
| 15 | https://vt.tiktok.com/ZS9UgharA | 1 777 |
| 16 | https://vt.tiktok.com/ZS9UCSrcQ | 1 818 |
| 17 | ፩. ዘረኝነት፦ የጥላቻ መሐንዲሶች
እነዚህ በዋሽንግተን ዲሲ ሰማይ ሥር ያሉት ጥቂት የዘመኑ ይሁዳዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ መንፈሳዊ ተቋም ሳይሆን እንደ "ጎሳ ማኅበር" የሚመለከቱ ዘረኞች ናቸው፡፡ እስኪ ፍረዱ ሁሉንም ሰዎች ያካተቱ ናቸውን? ወይስ እነማን ናቸው ያሉት፡፡ ዛሬ እኛ መጥተን "ኢትዮጵያዊነትንና ፣ ሰላምን ክርስቶሳዊ ፍቅርን" ስንሰብክ፣ ዘረኝነታቸው እንዳይጋለጥ ደነገጡ፡፡ እነዚህ ስብስቦች የቤተክርስቲያንን መዋቅር እንደ ጋሻ በመጠቀም፣ በውስጡ የዘረኝነትን መርዝ ይረጫሉ።
ወንድሙን የሚጠላ ጳጳስ በመቅደሱ ሲቆም፣ ያ ቦታ የጸሎት ቤት ሳይሆን የ"ጎግና ማጎግ" የጦር ሜዳ ይሆናል:: ዘረኝነት በበገነበት ልብ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ያለው የአውሬው ማኅተም ብቻ ነው፡፡
፪. መተተኝነት፦ ከዲያቢሎስ ጋር ተዋርሶ
ሕዝብን የማደንዘዝ ጥበብ ሕዝቅኤል በመቅደሱ ግድግዳ ላይ "የተሳሉ ርኩስ ምስሎችንና የሚሰግዱላቸውን ሽማግሌዎች" እንዳየ (ሕዝ ፰፡፲)፣ ዛሬም በዲሲ ቪላዎች ውስጥ በወንጌል ፋንታ "በሽንኩርት ቁሌትና በሰላጣ ቪዲዮ" በተለያዩ ተዋርሶ ሕዝብን የሚያደነዝዝ መተት ነግሷል:: ይህ ሕዝብን የማደንዘዝ ጥበብ የመተት መንፈስ ነው—የምዕመኑን ነፍስ እንደ ሥጋ የሚመጥጥ፣ ዕውቀቱን ፣ ገንዘቡን የሚሰልብና ወደ ድንቁርና የሚመራ ነው :: በእነዚህ ሰዎች ጓዳ ያለው "የርኩሰት መተት" እየተቃጠለ መሆኑን በደም ደብዳቤያቸው " ማረጋገጥ ይቻላል
፫. ቁማርተኝነት፦ የመቅደሱ ነጋዴዎች
የአውሬው መንፈስ አንዱ መገለጫ ሰውነትን ማርከስ ነው፡፡ በዲሲ ቅንጡ ቪላዎች ውስጥ የሚፈጸመው የርኩሰትና የሴሰኝነት ሕይወት፣ ቃለ እግዚአብሔርን ከመተርጎም ይልቅ የሥጋን ፈቃድ የሚያረካው የእነዚህ ሰዎች ኑሮ የአደባባይ ምስጢር ነው:: ሐዋርያት ''ማዕድ ለማገልገል ቃሉን አንተወውም'' (ሐዋ 6 ፡2) እንዳሉት ሁሉ ፣ በመቅደስ ቆሞ የነፍስ ሐኪም መሆን ሲገባቸው፣ በየቪላው እየዞሩ "ሰላጣ" እያሳዩ ራሳቸውን ለነውር ዳረጉ፡፡ በራዕይ ዮሐንስ ላይ እንደተጠቀሰው "በምድር ነጋዴዎች" የተሞላችው ባቢሎን፣ ዛሬ በዲሲ ቤተክርስቲያን መልክ መጥታለች:: የምዕመኑ መባ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ሳይሆን ለቁማር መቆመሪያ እየዋለ ነው:: ሰይጣን ከወጣ የቁማር መቆመሪያው "መባ" ይደርቅብናል ብለው ስለሰጉ፣ ገና አሜሪካ ልንመጣ ነው ስንል በደብዳቤያቸው ዘለፉ ይጀምራሉ፡፡ እባብ እግሩን ደብቆ ይሄዳል፤ እነዚህም "ነጋዴዎች" ክህነታቸውን ደብቀው ካሲኖ ይሄዳሉ::
"እስኪ ፍረዱ!" ጥቂት የሚሆኑ እውነተኛ አባቶችን የማይወክሉ በዲሲ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ በዲያቆንና በካህን ስም ብቻ ቁጭ ብለው፣ ውዳሴ ማርያም በቃል የማይደግሙ ማታ ማታ በየትኛው ካሲኖ (Casino) እንደሚውሉ ዲሲ የሚያውቀው የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡ የምዕመኑ መባ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ሳይሆን ለ"ቁማር" መቆመሪያ እየዋለ ነው:: ዛሬ ለማገድና ለማሳገድ የሚሮጡ ሰዎች የመቅደሱን ገንዘብ በካሲኖ ጠረጴዛ ላይ የሚበትኑ "የዘመኑ ይሁዳዎች" ናቸው::
፬. ነውረኝነት፦ የታሪክ ወጭት ሰባሪዎች
ርኩስነታቸው እንዳይጋለጥ "ደብዳቤ" በማዘጋጀት የእውነትን ብርሃን ለመጋረድ አምስት የተለያዩ ጊዜያት ሞከሩ። ግን አልቻሉም ደግሞም አይችሉም! አንድ ጳጳስ በሐዋርያዊ ግዴታው መቅደስ መገኘት ሲገባው፣ በደብዳቤያቸው "ውሻ" እና "ተኩላ" የሚሉ ቃላትን መጠቀማቸው ራሱ የንግግር ነውር (Gutter Language) ነው:: "ከውስጥ ያለው ነውር በአፍ ይወጣል'' እንዲሉ!
የዲሲ ሕዝብ ሆይ! ፈርዖን ሙሴን ለማገድ ሞክሮ ነበር፤ ነገር ግን የቀይ ባሕር ማዕበል ፈርዖንንና ጀሌዎቹን በላቸው:: ዛሬም በጻፉት "የደም ደብዳቤ" በገዛ ራሳቸው ላይ ፍርድን አምጥተዋል::
ዘረኝነት፣ መተተኝነት፣ ቁማርተኝነት፣ ነውረኝነትና ሴሰኝነት የነገሠበት መንበር፣ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ሊያግድ አይችልም:: ይህ ደብዳቤ በዲሲው ጓዳ ያለውን ርኩሰት ለዓለም ያጋለጠ "የውድቀት ማኒፌስቶ" ነው፡፡
ጭልፋ መስቀልን አያሸንፍም!
ሽንኩርትም ዕጣኑን አያጠፋም!
እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
21/08/2018 ዓ.ም
ከአሜሪካ 🇺🇸 ዋሺንግተን ዲሲ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯ | 1 997 |
| 18 | የአሸዋ ላይ እግድና የግብዞች ጩኸት፦
የዲሲው ጎግና ማጎግ፦ የመቅደሱ አውሬና የፎርፌው ማኅተም
****************************************
ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም
April 29, 2025 (GC)
በዋሽንግተን ዲሲ ሰማይ ሥር፣ በቅንጡ ቪላዎች በስተጀርባ የሚከናወነው ድራማ ከሺህ ዓመታት በፊት በነቢዩ ሕዝቅኤልና በሐዋርያው ዮሐንስ የታየው ያ "የጎግ እና ማጎግ" ውጊያ ዳግም መከሰቱን የሚያበስር ነው:: የአቡኑ የሥራ ቦታም እና የጀሌዎቻቸው መቅደስ ሳይሆን፣ ነቢዩ ሕዝቅኤል በምዕራፍ ፰ ላይ እንዳየው "በጨለማ ውስጥ የሚደረግ የርኩሰት ምክር ቤት" ነው፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ – የነፃነት አደባባይ፣ የዕውቀት ማዕከልና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ከተማ ናት፡፡ በዚህች ታላቅ ከተማ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ምዕመን ደግሞ የሠለጠነ፣ መጽሐፍትን የመረመረና በነፍሱ የሚቀልድበትንና ነፍሱን የሚፈውሰውን ለይቶ የሚያውቅ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ ምዕመን መካከል ሆኖ ''ሳልመንና ሰላጣ" እያጠቡ ወንጌልን መሸፈን ይቻላልን? በዋሽንግተን ዲሲ ሰማይ ሥር ያሉት የዘመኑ ይሁዳዎች ለሃይማኖት ቀናኢ ሆነው ሳይሆን፣ የሚከተሉት አራት እርኩሰቶቻቸው እንዳይጋለጡባቸው ነው፦ እነዚህ ጥቂት ስብስቦች በቅንነት እና በእምነት በውጪው ዓለማት በቤተክርስቲያንን መዋቅር ያሉትን እውነተኛ አገልጋይ ካህናት አባቶችን አይወክሉም!
በእነዚህ "የዘመኑ ሄሮድሶች" ላይ እንደሚከተለው
አራት ነጥቦችን አቀርባለሁ ፡፡ | 1 572 |
| 19 | #ሼር #ሼር #ሼር ይደረግ! https://www.youtube.com/live/VC0p_1sXnWc?si=v7CbPFxBvkDA7N7n የጉዞ ምሽት! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሙሉውን ስብከት YouTube ላይ ገብተዎ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/VC0p_1sXnWc?si=v7CbPFxBvkDA7N7n | 1 679 |
| 20 | ቀጣይ አገልግሎት 🇺🇸
T. Howard Duckett Park
Sunday 5/10/26 9AM - 3:30PM
16601 Supplee Lane, Laurel, MD, 20707
Monday 5/11/26 10:00AM to 6:30 PM
Pilgrim Hill Park
1615 East Randolph Road
Silver Spring, MD, 20904 | 1 915 |
