cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Sport lehulum m&f

Sport lehulum m&f channalu owner hasabe or asteyayet kalachu wy yaschgerachu neger kale inbox @everthingistemporary 👈@spotftt @spotftt share ydereg @spotftt 👈👈👈 Burn your fat And build your muscle 🍑🦵💪🤘👌👍👌🍑💪

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

https://t.me/+MhsIiioUVXdkYTRk 👈👈👈👈👆👆☝️👆👆👈👈
نمایش همه...
Dire Side Beat (Instrumental) To be a great producer, music has to be a big part of your soul. ይህ ቻናል በተለያዩ የሙዚቃ አይነቶች የሰራናቸውን ቢቶች(Beats) ወደ እናንተ ምናደርስበት ቻናል ነው።Please join & share ይደረግ @Haileevermuzika ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @LEULKIDI9 ለሙዚቃ ወዳጆች ብቻ የተዘጋጀ! https://t.me/Haileevermuzika
نمایش همه...
Dire Side Beat (Instrumental)

To be a great producer, music has to be a big part of your soul. ይህ ቻናል በተለያዩ የሙዚቃ አይነቶች የሰራናቸውን ቢቶች(Beats) ወደ እናንተ ምናደርስበት ቻናል ነው።Please join & share ይደረግ @Haileevermuzika ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @LEULKIDI9 ለሙዚቃ ወዳጆች ብቻ የተዘጋጀ!

Sport lehulum m&f Sport lehulum m&f channalu owner hasabe or asteyayet kalachu wy yaschgerachu neger kale inbox or @Mikiyas3B @spotftt @spotftt share ydereg @spotftt 👈👈👈 Burn your fat And build your muscle 🍑🦵💪🤘👌👍👌🍑💪 https://t.me/spotftt
نمایش همه...
Sport lehulum m&f

Sport lehulum m&f channalu owner hasabe or asteyayet kalachu wy yaschgerachu neger kale inbox or @Mikiyas3B @spotftt @spotftt share ydereg @spotftt 👈👈👈 Burn your fat And build your muscle 🍑🦵💪🤘👌👍👌🍑💪

2.78 MB
3.48 KB
3.06 KB
7.50 KB
🔎ጠቃሚ አጫጭር መረጃ7 📝የስፖርት ፕሮግራም ስታወጡ በተቻላችሁ መጠን ከ24-48ሰአት ድረስ ለዕረፍት ክፍተት መስጠት ይኖርኸባቹሀል። ዛሬ የደረት ብትሰሩ ነገ መስራት የለባችሁም ምክንያቱም ከ24-48 ሰአታቶች ውስጥ የደረታቹህ የጡንቻ ክፍሎች ማረፍ ስላለባቸው።ጥቅሙን በአንድ ምሳሌ ላስረዳችሁ፦ 📒 አንድ ግምብ በሲሚንቶ ከገነባችሁ በኋላ በየቀኑ ውሃ ታጠጡታላችሁ አይደል?የውሀ ማጠጣቱ ጥቅም ደሞ የገነባችሁት ግምብ በቀላሉ እንዳይፈርስ ነው።ግን ወዲያው ገንብታችሁ ነቅነቅ ብታረጉት በቀላሉ ሊፈርስ ይችላል።ምክንያቱም ብሎኬቱና ሲሚንቶው እርስ በእርሱ እስከሚያያዝ ድረስ ጊዜ ስላልሰጣችሁት።ስለዚህ ከስፖርት በኋላ ማረፉ ሰውነታችን ጡንቻን በአሪፉ እንድንገነባ ይረዳናል። 📆ከዚህ በዘለለ ግን እናንተ የተመቻችሁን ፕሮግራም ማውጣት ትችላላችሁ።አሁን አንዳንድ ሰዎች አሉ የባይሴፕስ ከሰሩ በኋላ ቶሎ እጃቸው እየዛለ የደረት መስራት ፈልገው ሳይሰሩ ሚወጡ ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ሰዎች እነሱ ሚቀላቸውን ፕሮግራም አውጥተው ቢሰሩ የተሻለ ለውጥና የመስራት ፍላጎቱ ይኖራቸዋል። 🎖🎖ŴØŘĶØŮȚ ŽØÑË🎖🎖
نمایش همه...
🔎ከዛሬ 3/4ሳምንት በፊት ይመስለኛል EBS ተብሎ በመ ሚጠራው ቻናል ላይ ዕለተ እሁድ "እሁድን በኢቢኤስ" በሚባለው ኘሮግራም ላይ አንዲት ሴት ስለ አንድ ነገር ስታሰተዋውቅ አየኋት። 🗣ይህ ምርት በይበልጥ ለሴቶች ታስቦ የተሰራ ነው ትላለች።ጥቅሙ ቦርጭ ላስቸገራቸው ሴቶች ቦርጫቸው እንዳይታይ መሰብሰቢያ ነው።ከዛም ባለፋ ይህ መስብሰቢያ ለመሰብሰቢያንት ብቻ ሳይሆን ሚያገለግለው ኤክሰርሳይስ በምናረግበት ጊዜም ሆዳችን ላይ የተጠራቀመውን ስብ ለማጥፋጥም ይረዳናል ትላለች በአጭሩ ስገልፀው። 📝በዚህ ነገር ላይ 2 ሀሳቦችን ላስቀምጥላችሁ፦ 1⃣የመጀሪያው ይህ ነገር ሴቶች ከስፖርት እንዲርቁ ማገፋፋት ይሆናል።ምክንያቱም በቀላሉ ተገዝቶ ሚለበስ ነገር ስለሆነ።እኔ ሁል ጊዜ ምናገረው ስፖርትን ለውጫዊ እይታ ብቻ አንስራው ከዛ የበለጠ ለጤንነታችን ይጠቅመናል።አስባችሁታል ፍፁም ሰነፍ እኮ ነው ሚያረገን ሲቀጥል ደሞ በራስ መተማመናችንና ሞራላችን በዚህ እቃ ላይ መሠረት ይሆናል።ለምሳሌ ዛሬ አርገነው ስንወጣ ኮንፊደንሳችንና ሞራላችን ሊጨምር ይችላል ነገ ግን ድንገት ሳናረገው ብንወጣ ትላንት ያዩን ሰዎች ምን አይነት ነገሮችን ሊናገሩን እንደሚችሉ ግልፅ ነው።ሞራላችን ይነኩታል በራስ መተማመናችንንም ይቀንሱታል። ተታብቆ መዋሉ እራሱ ጭንቀት አይደል አንዴ! 2⃣ሁለተኛ ደሞ ቦርጭ ያጠፋል የተባለው ነገር ውሽት ነው።ሲጀመር ፋትን አንድ ቦታ ትኩረት አርገን ማጥፈት አንችልም። ምን አልባት ይህን እቃ ስናረግ ከፍተኛ ላብ ሊወጣን ይችላል።ላብ ግን ፋት ሊቀንስልን አይችልም ቀንሶም አያውቅም።በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ አርገን ማቅረብ ይሻላል።ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች ስላሉ በአንድ እርዕስ በሰፊው ብናነሳው ሚሻል ይመስለኛል። ይህን ምርት ምታስተዋውቂው ልጅም ደሞ በውሸት ቢዝነስ ለመስራት አትሞክሪ። ይህን እቃ ስታስተዋውቂው አይተው ገዝተውሽ ይሆናል።እንዳልሽው በ2 ሳምንት ውስጥ ለውጥ ለማየት አርገውት ቀኑን እየተጠበመበቁም ይሆናል።በእርግጠኝነት የምነግርሽና የምነግራችሁ ነገር አይደለም 2ሳምንት 2አመት ይህን ብታረጉት ምንም ጥቅም እንደሌለው ነው❗️ EBS ቻናልም እንደዚው መጀመሪያ ልታቀርብ ያሰባችሁትን ሰው እውነተኝነት ብታጣሩ ለእናንተ የተሻለ ነው ‼️ ✅ሳጠቃልለው ግን ሴቶች ይህን እቃ አትግዙት ወንዶች ደሞ ለናንተም ይህ እቃ መሰራቱ አይቀርምና እናንተም እንዳትገዙት።ከአሁኑ አመጋገባችሁን አስተካክሉ፤ስፖርት መስራትም ጀምሩ። 🎖🎖ŴØŘĶØŮȚ ŽØÑË🎖🎖
نمایش همه...
🔎ስኳት እንዴት ነው መስራት ያለብን? አንዳንድ ኤክሰርሳይሶች አሰራራቸውን ካለማወቅ የተነሳ ለከፋ ጉዳት ይዳርጉናል።ከነዚህም ኤክሰርሳይሶች አንዱ "ስኳት" ነው። 📝ስኳት በስርአት ካልሰራነው የጉልበት፣የትከሻ እንዲሁም የጀርባ ይመም ሊያስከትሉብን ይችላሉ። በተለይ ብዙም የተሟላ እቃ የሌላቸው ጂም ቤቶች ውስጥ ስኳት ለመስራት የሚጠቅመንን ባርቤል ማስቀመጫ ስለሌለው እራሳችን ባርቤሉን ከመሬት ላይ አንስተን ነው ትከሻችን ላይ ምናስቀምጠው እንዲሁም ስንጨርስ ምናወርደው፣ይሄ እራሱ ጉዳት አለው።ኪሎ ደሞ እየጨመርን ስንመጣ አንስቶ ትከሻችን ላይ ማስቀመጥም ያስቸግረናል። ✅ስለዚህ እንዴት ምንም ጉዳት ሳይደርስብን መስራት እንችላለን የሚለውን እንመልከት። 1⃣በመጀመርያ ከላይ በጠቀስኳቸው ጂም ቤቶች ውስጥ ምትሰሩ ካላችሁ ስዎች ስኳት የምትሰሩበትን ባርቤል እንዲያሸክሟችሁ አድርጉ። squat rack ባላቸው ጂም ቤቶች ውስጥ የምትሰሩ ግን ቀጥታ መሸከም ስለሆነ እናንተን አይመለከትም! 2⃣መሀል ለመሃል የኃላ ትከሻችን ላይ እናስቀምጠዋለን በአንዱ side ጫና እንዳይበዛ እናም Balance ለማድረግ እንዲያመቸን። 3⃣ከዚህ በመቀጠል የትኛው እግራችንን ነው ይበልጥ ማስራት የፈለግነው? የፊት ለፊት ታፈችንን ከሆነ እግራችንን ጠበብ አርገን ለመውረድ እንዘጋጅ። የታፈችን መገጣጠሚያ(ጭን) ከሆነ ደሞ እግራችንን ሰፈ አርገን እንጀምለን። 4⃣ወደታች ዝቅ በምንልበት ጊዜ ደረታችንን ወደፊት መቀመጫችንን ደሞ ወደ ኋላ ወጣ ማድረግ አለብን።ይህ ሚጠቅመው ጀርባችንን ከጉዳት ለመጠበቅ ነው።ጎብጥ ብለን ከምንሰራው ይበልጥ ምቾትም ተሰምቶን እንድንሰራው ያግዘናል። 5⃣ኛው Step የእግራችን ተረከዝ ሙሉ ለሙሉ መሬት መርገጥ አለበት።አንዳንድ ጊዜ ባታችንን ለማሰራት ስንል ተረከዛችን መሬት ሳናስነካ እንሰራለን ይህ ደሞ ጉልበታችንን ለተጨማሪ ጉዳት ማጋለጥ ነው።ኪሎ እየጨመርን በምንመጣበት ጊዜ ላይ ደሞ Balance ስተን ወደፊት ልንወድቅ ስለምንችል ተረከዛችንን ሙሉ ለሙሉ መሬት ማስነካት ያስፈልጋል። 6⃣በመጨረሻም በደምብ እየወረድን ለመስራት እንሞክር።በከፊል እየወረድን ከምንሰራው ይበልጥ ጥቅም ይሰጠናል። እነዚህን ዋና ስቴፖች ከተከተልን ጉዳትን በእጅጉ ቀንሰን ለእግራችን የምንፈልገውን ጡንቻን መገንባት እንችላለን። መልካም ቀን ይሁንላችሁ። 🎖🎖ŴØŘĶØŮȚ ŽØÑË🎖🎖
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.