cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Selí & Merçy

In dis Channel u can get ♦️✨Quote ❤️ ♦️✨Music 🎵 ♦️✨Video 🎬 ♦️✨Vine & Prank🤣 ♦️✨Dance & Tik Tok ♦️✨pic competition🎁 ♦️✨All in one channel ♦️✨ For promotion contact @Prettymercy @SeliJR @Selina_wolde @SeliOfficial

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

1.59 MB
እሚገርም ታሪክ ነዉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ የ 3ኛ አመት የሳይኮሎጂ ተመራቂ ጓደኛሞች ነገ Final ፈተና እያላቸዉ ማታ ሲጨፍሩ አመሹ ፡፡ እናም ወደ ተከራዩበት ቤት ሲመለሱ ለማጥናት ጊዜ ስላልነበራቸዉ ወዲያዉ ተኝተዉ ጠዋት በመነሳት ወደ መፈተኛ ክፍሉ ይሯሯጣሉ ፡፡ በዚህ ጊዜ ሳያጠና መፈተኑ የጨነቀዉ አንድ ተማሪ አሪፍ ሀሳብ ያቀርባል ፡፡ "ለምን ግን ሳናጠና ከምንፈተን ፥ አስተማሪያችንን ትናንት ማታ ወደ ግቢ ላይብረሪ ስንመጣ የምንመጣበት ታክሲ ጎማ ፈንድቶ እሱ እስኪስተካከል ጠበቅን ከዛም ደግሞ በመንገድ ላይ አንዱ ጓደኛችን ታሞ እሱን ሆስፒታል ወሰድን ግቢ እንደገባንም ስለደከመን ሳናጠና አደርን አንለዉም " የሚል ሃሳብ አቀረበ ፡፡ በዚህ ጊዜ ሁለቱም በሀሳቡ በደስታ ተስማምተዉ ለአስተማሪዉ ሊነግሩት ወደ ቢሮዉ በፍጥነት አመሩ ፡፡ የሳይኮሎጂዉ ፕሮፌሰርም ባጋጠማቸዉ ነገር እጅግ በጣም አዝኖ ለነሱ ብቻ ሌላ ፈተና አዉጥቶ በነጋታዉ ሊፈትናቸዉ ተስማሙ ፡፡ 3ቱ ጓደኞችም በብልጠታቸዉ እጅግ በጣም ተደስተዉ ቀጥታ ወደ ኬኔዴ ላይብረሪ ገብተዉ ማጥናት ጀመሩ ፡፡ በዛን ቀን ደግሞም ማታዉን ጨምረዉ ወጥረዉ ሲያጠኑ ካማሹ በኅላ በነጋታዉ ለፈተና ቀረቡ ፡፡ አስተማሪዉም ሌላ አንድ ፈታኝ አስተማሪ ጨምሮ 3ቱን ተመራቂ ተማሪዎች ሰፊ ክፍል ካስገባቸዉ በኀላ አራርቆ አስቀምጦ የፈተና ወረቀ ሰጣቸዉ ፡፡ 3ቱም ጎደኞች ያለፈዉ ቀን እጅግ በጣም አጥንተዉ ስለነበር በተጨማሪ ትናንት ከተፈተኑት ጓደኞቻቸዉ ስለ ፈተዉ ብዙ መረጃ ይዘዉ ገብተዉ ስለነበር ፈተናዉን እንደሚሰቅሉት ያላንዳች ጥርጣሬና በሙሉ መተማመን ነበር የገቡት ፡፡ የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩም የፈተና ወረቀቱን ሰጣቸዉና በሉ ስሩ ተማሪዋቼ አለ ፡፡ 3ቱም ተማሪዋች ፈተናቸዉን ገልብጠዉ ስማቸዉንና ID ቁጥራቸዉን ከፃፉ በኀላ ጥያቄዉን ማንበብ ጀመሩ ፡፡ ጥያቄዋቹ እንዲህ የሚሉ ነበሩ ? 1. የፈነዳዉ የታክሲ ጎማ የትኛዉ ነበር ? ሀ.የፊት ቀኝ ለ.የፊት ግራ ሐ. የኀላ ቀኝ መ.የኀላ ግራ 2.ጎማዉ የፈነዳዉ የት አካባቢና ስንት ሰአት ነዉ?___________________ 3. ጎማዉ የተቀየረዉ የት ጎሚስታ ቤት ነዉ? ________ 4.የታመመዉን ጓደኛችሁን የት ሆስፒታል ወሰዳችሁት? _______ መልካም ፈተና ! መልካም ቅዳሜ ይህን ፈተና ከደፈናችሁ Final exam ለመፈተን ብቁ ናችሁ ! 😂
نمایش همه...
እውነት .....እራሴን እንድወዳት❤️ አደረከኝ እውነት .......ማጣትን የምትፈራ እርብትብት ሴትም አደረከኝ☺️ አንተን የማብራራባቸውን...... ቃላትም አሳጣኸኝ 😊 በህይወትክ ውስጥ በሰጠኸኝ ሰፊ ስፍራ ላይ.....ምን ልስራ ብዬ እንድጨነቅ አደረከኝ እውነት ይገባኝ ይሆን ?............ .........E
نمایش همه...
💯Fact @SeliOfficial
نمایش همه...
7.41 KB
Yene crazy🙆🙆😂😂 @SeliOfficial
نمایش همه...
5.41 MB
My fav tiktoker😍😁😁😁😁😁😘😘😘 @SeliOfficial
نمایش همه...
3.60 MB
​ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን! 🌙🌟EID MUBARAK @SeliOfficial
نمایش همه...
የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
نمایش همه...
Happy Mother's Day👸👸 ❤❤ @SeliOfficial
نمایش همه...
8.61 KB
I luv this song❤ @SeliOfficial
نمایش همه...
Aya_Nakamura_-_Nirvana_(Paroles)(128k).m4a2.42 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.