Dabat meme
The 1st dabat recreational channal with 900+ members. A channel that encompasses, ~ dabat-got-talent with( Picture, Voice, drawing) ~ funny things (vines, memes, videos,gifs..) ~information ለማንኛውም አስተያየት @dabatmemebot ይጠቀሙ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
790
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
#የወንድ_እና_ሴት_እዉነታ
ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ፍቅር ካለቀሠች የእዉነት ትወድሀለች ማለት ነዉ።
ነገር ግን
ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ካለቀሠ መቼም እንደሷ ሌላ ሴት አያፈቅርም ማለት ነዉ 100% የወንድ ልጅ ችግር፤ የምትጎዳዉን ሴት ነዉ ሚያፈቅረዉ የሴት ልጅ ችግር ደሞ የሚወዳትን ወንድ ነዉ ምትጎዳዉ።
#😁yo
@dabatmeme
#Veronica
📌 ቬሮኒካ የተሰኘው የ #Netflix ሆረር ፊልም እንደተለቀቀ በጣም አስፈሪ እንደሆነ ሪፖርት ተደርጓል አብዛኞች ፊልሙን ሳይጨረሱ አቋርጠዋል :/ ሙሉውን የተመለከቱት ከ 100 ሰው 1ሰው ሲሆን፤ ልብ ድካም ያለባቸውን ሰዎች ሊገድል እንደሚችል የፊልም ልሂቃን አስጠንቅቀዋል:/ ይህን ፊልም ያየ አለ?🙄
#Share_ያድርጉ
@dabatmeme
ከእኛ የሚጠበቀው የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ተላብሶ ሰተት ብሎ ገብቶ እንደ እብድ ውሻ እያለኸለኸ ያለው አሸባሪ "መውገጥ" ብቻ ነው።
Viva dabat 💪💪💪💪
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.