fa
Feedback
ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ

کانال بسته

ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው:: 🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ

کانال ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 576 مشترک است و جایگاه 11 556 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 3 131 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 576 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 130 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.89% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 316 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 872 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው:: 🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

10 576
مشترکین
-1024 ساعت
+397 روز
+13030 روز
آرشیو پست ها
👋 ሰላም Muke ነኝ ለአመታት ስለ 📡ሳተላይት ዲሽ ነፃ ቻናሎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማንኛውንም ጥያቄ ከናንተው እየተቀበለ መረጃ   ወደናንተው ሲያደርስላቹ የነበረው ይህን ነባር @muke_Bot አሁን ላይ በአዲስ መልኩ አስጀምረነዋል... ማንኛውንም ጥያቄ ሆነ coin ለምትፈልጉ... ሰርቨር ለምታስሞሉ በልዩ ፍጥነት እናተን ለማስተናገድ በቀጣዩቹ ጊዜ ይሄን 👉 @mukebot መጠቀም ትችላላቹ👍 የG$eek ስርጭት  official የቴሌግራም ቻናል ለምትፈልጉም ሊንከን በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ👍 👇👇👇 https://t.me/Gseeksporthd     ስለ ነፃ ቻናሎች መረጃ የምታገኙበት ቻናል ደሞ  👇ይህን መጠቀም ትችላላቹ👍 https://t.me/mukedish10    ❤እናመሠግናለን❤

🫵በእለተ ቅዳሜ ምሽት እና እኩለ ለሊት ላይ የሚደረጉ ተጠባቂ 🔥🔥 ⚽️የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች... 📺ሚታይባቸው አጠቃላይ ቻናሎች ዝርዝር ለምትፈልጉ ከስር see more በመጫን ማግኘት ትችላላቹ
🫵በእለተ ቅዳሜ ምሽት እና እኩለ ለሊት ላይ የሚደረጉ ተጠባቂ 🔥🔥 ⚽️የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች...    📺ሚታይባቸው አጠቃላይ ቻናሎች ዝርዝር ለምትፈልጉ ከስር see more በመጫን ማግኘት ትችላላቹ👍                      See more...                  🖱

G$eek 2 & 3 ለተቋረጠባቹ አዲስ መረጃ አለ! 👇👇🫴🫴 https://t.me/+ekWovdJm41UyNGY0

Repost from ​MK dish Backup
የ📺ሀገሬ ቲቪ ተመልካቾች የ📺G$eek tv ተመልካቾች ጨፍረው ሲጨርሱ... እኛ ጎል እንድናይ ተፈርዶብናል😁 ከ30 second በላይ ይዘገያል🙄🙄 ከዛ በለፈ አሪፍ ናቸው👍

Repost from ​MK dish Backup
🔥ዛሬ ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥⚽️World cup መክፈቻ⚽️⚽️ 💢Mexico 🇲🇽 🆚 🇿🇦 South Africa 📺G$eek📡Yahsat 📺24h sport📡Yahsat 📺ATN sport
🔥ዛሬ ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥⚽️World cup መክፈቻ⚽️⚽️ 💢Mexico 🇲🇽 🆚 🇿🇦 South Africa      📺G$eek📡Yahsat      📺24h sport📡Yahsat      📺ATN sport📡Yahsat      📺Arezo hd📡yahsat      📺Hagere tv📡ኢትዮ ሳት      📺world cup HD📡Yahsat      📟12034 v 27500   Biss key 🔑 2585AB002585CD00      📺Bein sport📡Nilesat free       📟12188 h 27500   ሌሎችም በሽ አማራጮች አሉ...በሰዐቱ እያረጋገጥን የምናሳውቃቹ ይሆናል.. 👍 ማንኛውም **** ከዘጋባቹ    ✉️ @server10vip    📲 0930492650

Repost from ​MK dish Backup
🎉 በፍጥነት5⃣0️⃣0️⃣ member..😍🎊 🎉ለዘመናት መረጃዎቻችን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን (በእኛ ብቻ እንብላዎች 👹)ብዙ ቻናሎች እየተዘጉብን... ዛሬ ላይ እዚ ደርሰናል.. 500 member
🎉 በፍጥነት5⃣0️⃣0️⃣ member..😍🎊 🎉ለዘመናት መረጃዎቻችን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን (በእኛ ብቻ እንብላዎች 👹)ብዙ ቻናሎች እየተዘጉብን... ዛሬ ላይ እዚ ደርሰናል.. 500 members አሁንም ወደፊት....❤         ለመረጃዎች ተከታታይት ቢያንስ በፍጥነት 1k እንድንገባ ይሄን post ሁላቹም እዚህ ያላቹ ወዳጆቻችን... ለወዳጆቻቹ ሁሉ በቻላቹት  ሼር... forward በማረግ አብሮነታቹን ጨምሩልን👍👍 https://t.me/mukedish10 👆👆በዚህ ሊንክ🖱 ገብታቹ join👍       🙏🙏እናመሠግናለን🙏🙏

ሀሙስ ስለሚጀምረው አለም ዋንጫ ሚታይባቸው ቻናሎች ምን አዲስ መረጃ አለ?          👇👇🫴🫴               see now...

🤔 ምን አይነት አሪፍ ቲቪ እንግዛ? በተደጋጋሚ ከናንተ የሚመጣው ጥያቄ የኛ መልስ     🥇LG መግዛት ለማትችሉ(ምንም ማብራሪያ አያስፈልግም🤷‍♂😊)      በቀዳሚነት 🥈Hisense ይመረጣል... ካልሆነ ግን ከ 🥉Lifestar🏅 ውጭ  አትግዙ! ሌሎቹ በአብዛኛው የስም እንጂ የእቃነት ልዮነት የላቸውም! ማንኛውንም ርካሽ ቲቪም ብትገዙ ከሌሎቹ የተለየ ድክመት አይኖረውም!

👇ምታዩባቸው የቻናል አማራጮች👇
👇ምታዩባቸው የቻናል አማራጮች👇

🙃እዚህ ቻናል ላይ የማታገኛቸው😍 ወሳኝ መረጃዎች አሉ.... ከስር ሊንኩን ተጭናቹ 🙃 join አርጋቹ ተከታተሉ👍              👇👇👇 https://t.me/mukedish10

⚙ኤሌክትሪሻኖች ደሞ እቺ የትም የሌለች እቃ እኛ ጋር አለች😊... በእርግጥ ውድ ነች🤷‍♂ But በወሳኝ ለምትፈልጓት ጥቂት ፍሬ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ!! የምታውቋት ታውቋታላቹ😊 Inbox 👉 @
⚙ኤሌክትሪሻኖች ደሞ እቺ የትም የሌለች እቃ እኛ ጋር አለች😊... በእርግጥ ውድ ነች🤷‍♂ But  በወሳኝ ለምትፈልጓት ጥቂት ፍሬ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ!! የምታውቋት ታውቋታላቹ😊 Inbox 👉 @mukeaa

👌በዋጋ ያልተጋነነች የወቅቱ አሪፍ እቃ POPULAR P12 MAX 📺Smart ያልሆኑ ማንኛውም ቲቪዎችን ላይ 👁‍🗨Youtube,👁‍🗨Netflix ,👁‍🗨Yacine Tv ሆነ ማንኛውንም በስል
+3
👌በዋጋ ያልተጋነነች የወቅቱ አሪፍ እቃ
POPULAR P12 MAX
📺Smart ያልሆኑ ማንኛውም ቲቪዎችን ላይ   👁‍🗨Youtube,👁‍🗨Netflix ,👁‍🗨Yacine Tv ሆነ ማንኛውንም በስልካችን የምንጠቀማቸውን  Application በቲቪያችን መጠቀም የሚያስችለን ... 👁‍🗨የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ installe ማረግ ወይም መጫን እንችላለን! 👁‍🗨Bluetooth የሚገናኝ... 👁‍🗨ያለምንም App በቀጥታ በራሱ ከስልካችን ወደ TV MIRROR ማድረግ የሚያስችል.... 👁‍🗨2 Flash እና አንድ ተጨማሪ Memmory መቀበል የሚችል... 👁‍🗨እንደ Computer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም የሚያስችል.... 👁‍🗨በፈለግነው አቅጣጫ መታዘዝ የሚችል የራሱ አስተማማኝ Bluetooth ሪሞት ያለው... እንደየምርጫቹ በአዳፕተር እና በቲቪ ላይ ተሰኪ አማራጭ የቀረበ👍 ዋጋው ለአጭር ጊዜ በ💸4500  ብቻ የቀረበ    ከ2ፍሬ በላይ ለምትወስዱ ተጨማሪ የዋጋ ቅናሽ አለን!! እንዲጫንላቹ የምትፈልጉትን ነገር እቃው ከመላኩ በፊት አሳውቁን..   📲0930492650 የትም ቦታ  ሆናቹ ብታዙም በፍጥነት እንልካለን!

አሁን ላይ ስለ ታገድንባቸው መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ post አትጠብቁ ... ከስር ያለው ቻናል join አርጉ እና ተከታተሉ!!🤷‍♂ https://t.me/mukedish10

⚙ለአለም ዋንጫ እንዳታስቡ በሽ በሽ ነው!!🙂

የዛሬ ቀውጢ ጨዋታ ምታዩባቸው...😍 👇👇👇 https://t.me/mukedish10

የዛሬ ጨዋታዎች ምታዮባቸው የቻናል አማራጮች👇 🫴 https://t.me/mukedish10

⚠️🌩️ መብረቅ ቴሌቪዥንን እንዴት ሊያበላሽ ይችላል? 📺⚡ 1️⃣ በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge) መብረቅ በሽቦ ወይም በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ሲመታ ⚡ ከፍተኛ ኃይል ወደ ቤት ይገ
⚠️🌩️ መብረቅ ቴሌቪዥንን እንዴት ሊያበላሽ ይችላል? 📺⚡ 1️⃣ በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge) መብረቅ በሽቦ ወይም በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ሲመታ ⚡ ከፍተኛ ኃይል ወደ ቤት ይገባል 🏠 ይህም TV ውስጥ Main board & Power supply 🔥 ሊያቃጥል ይችላል። 2️⃣ በዲሽ/አንቴና ገመድ በኩል 📡 ዲሽ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ስለሚገኝ 🌩️ መብረቅን በቀላሉ ሊቀበል ይችላል። ኃይሉም በገመድ ወደ TV እና Receiver ይገባል ⚠️📺 ✅ መከላከያ 🔌 TV ከሶኬት አውጡ 📡 የዲሽ/አንቴና ገመድ ያላቅቁ 🛡️ Surge Protector ይጠቀሙ 🌍 Grounding ያድርጉ 💡 በመብረቅ ጊዜ  ከውጭ ወደ ቤት ሚገቡት የዲሽ ጋማዶች ከReceiver (Decoder) ማላቀቅ ከሁሉ የተሻለ መከላከያ ነው! 🔔 Join our channel for more useful tech & safety information! 💬 Sometimes one simple post can save your TV and electronics 🌩️😉

😁😁😁
😁😁😁

😁😁😁
😁😁😁

📺 ቲቪ ስንገዛ ማወቅ የሚገቡን መረጃዎች⁉️ 1️⃣  . 📏 የስክሪን መጠን (Screen Size)⁉️ 🔜     ቲቪው የሚቀመጥበትን ክፍል መጠን መመልከት አለብን። 📛    32” → ለትንሽ ክፍል 📛   43”–55” → ለመካከለኛ ሳሎን 📛   65”+ → ለትልቅ ክፍል ወይም ሲኒማ ልምድ 📌 በጣም ቅርብ ሆኖ ትልቅ ቲቪ ማየት ዓይንን ሊያደክም ይችላል። 2. 🖼 የምስል ጥራት (Resolution)⁉️ 🔴   HD (720p) → የቀድሞ ቴክኖሎጂ 🔴  Full HD (1080p) → ጥሩ ጥራት 🔴  4K UHD → በጣም ጥሩ እና ዛሬ በጣም የሚመከር 🔴   8K → እጅግ ከፍተኛ ጥራት ነገር ግን ውድ 📌 ዛሬ 4K ቲቪ መግዛት የተሻለ ምርጫ ነው። 3️⃣. 💡 የፓነል አይነት (Display Technology) ✔️   LED TV → ዋጋው ተመጣጣኝ ✔️QLED → ቀለም ይበልጥ ጥሩ ✔️OLED → ጥቁር ቀለምና ምስል እጅግ ጥሩ ✔️Mini LED → ከፍተኛ ብርሃንና ጥራት 📌 OLED ምርጥ ምስል ይሰጣል ነገር ግን ውድ ነው። 4️⃣. ⚡ Refresh Rate (Hz)⁉️ 🔳   60Hz → መደበኛ እይታ 🔳    120Hz → ለጌም እና ስፖርት በጣም ጥሩ 📌 ፈጣን እንቅስቃሴ ያላቸው ቪዲዮዎች ላይ 120Hz ይሻላል። 5️⃣. 🌐 Smart TV መሆኑ ✅   Smart TV ከሆነ፦ ✅  YouTube ✅  Netflix ✅  Wi-Fi ✅  Screen Mirroring ✅  App Download ✅  ያሉ አገልግሎቶችን ያገኛሉ። 🔳↔️🔵   የ Operating System አይነቶች⁉️ 🖥✔️   Android TV / Google TV 🖥✔️  webOS 🖥✔️  Tizen 🖥✔️ Roku TV 📌 Android/Google TV ብዙ app ስለሚደግፍ በብዙ ሰዎች ይመረጣል። 6️⃣ . 🔌 Ports እና Connectivity⁉️ ✔️  እነዚህ መኖራቸውን ያረጋግጡ፦ 📛  HDMI Ports 📛  USB Ports 📛 Bluetooth 📛 Wi-Fi 📛 Ethernet Port 📛 Audio Output 📌 HDMI 2.1 ካለ ለ PS5/Xbox ይሻላል። 7️⃣. 🔊 የድምፅ ጥራት⁉️ ✔️  አንዳንድ ቀጭን ቲቪዎች የድምፅ ጥራታቸው ዝቅ ያለ ሊሆን ይችላል። 🔳  Dolby Audio 🔳 Dolby Atmos 📌 Soundbar መጨመር የተሻለ ድምፅ ይሰጣል። 8️⃣. ⚙ የኤሌክትሪክ ፍጆታ⁉️ 📛   Energy Saving ያለው ቲቪ ይመረጣል። 📛   ትልቅ ስክሪን = ብዙ ኃይል ፍጆታ 9️⃣ . 🛡 Warranty እና Brand⁉️ ✔️🔳  ታዋቂ ብራንዶች፦ 🔳📛 Samsung 🔳📛 LG 🔳📛Sony 🔳📛TCL 🔳📛Hisense 📌 የአገልግሎት ማዕከል እና spare parts መኖራቸውን ያረጋግጡ። ✅ መጨረሻ ✔️⁉️  ቲቪ ሲገዙ እነዚህን ዋና ነጥቦች ካስተዋሉ፦⁉️ ✔ ለፍላጎትዎ የሚስማማ ✔ ጥሩ ምስል ያለው ✔ ዘመናዊ ባህሪያት ያሉት ✔ ረጅም ጊዜ የሚቆይ ቲቪ መምረጥ ይችላሉ። ማንኛውም አገልግሎት ስትፈልጉ inbox @server10vip Call 📲 0930492650