cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Joሐnn35 photography

Join and share our works for amazing view You can send any amazing pic's to @J0h4nn35 @LordEyob ፍቃድዎ ከሆነ ተቀላቀሉን🙏🏾

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
146
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዛሬ እለተ ሠንበት 14/10/2012 #የአባቶች ቀን ለመልካም አባቶች በሙሉ ! እኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሳችሁ ! እረጅም እድሜን ከጤናና ከፀጋ ጋር ያድላችሁ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤ለማለት በኬብሮም ስም እንወዳለን❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🔑በነገራችን ላይ እደዚሕ የሚመሠገኑ አባቶች እዳሉ ሁሉ የልጁን ህይወት የምያጨልም አባትም ሞልቷል
نمایش همه...
9.24 KB
🌼🌼 Hand made kids wear for meskel 🌼🌼 u can give us an ordor for the age group u need ... for more info inbox me Or call me @0923928104
نمایش همه...
ለጥንቃቄ ማስኮችን ማግኘት በማትችሉበት ሁኔታ ላይ ለሆናቹ አሪፍ ፈጠራ ናት ይጠቀሙባት ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ Share @ETHIOFUUNN
نمایش همه...

ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል! ላለፉት 61 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ከፍተኛ እንቅስቃሴ 60,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን የፊስቱላ ህክምና ተደርጎላቸዋል። ነፍስ ይማር፣ ታላቅ ሰው!🙏 @Johannesphotography @Johannesphotography
نمایش همه...
نمایش همه...
Ethiopian tlecom .3gp0.54 KB
የአፄ ኃይለ ሥላሴ ፎቶ ግራፍ አንሺ በመሆን ያገለገሉት ሰር ሞሂንድራ ዲሎን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ...... ሞሂንድራ በአፄ ኃይለሥላሴ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ አብረዋቸው በመጓዝ ምስሎችን ያስቀሩ እንደነበር በህይወት ድርሳናቸው ላይ ሰፍሮ ይገኛል። የ85 ዓመቱ ሞሂንድራ የ1977ቱን የኢትዮጵያ ድርቅ በምስል በማስቀረትም ይታወቃሉ። ሞሂንድራ በሙያቸው ስማቸውን የተከሉበትና አሻራውን ያኖሩበት ይህ ስራቸው መሆኑን የሚናገሩ ሲሆን በኢትዮጵያ ረሃቡ በተከሰተበት ገጠራማ አካባቢዎች ለ13 ወራት በመቀመጥ ዕለት በዕለት በረሃብ የተጎዱ ጨቅላ ሕፃናት ዓይናቸው ስር ሲሞቱ መመልከታቸው በአንድ ወቅት ገልፀው ነበር። ሞሂንዲራ ከመሐመድ አሚን ጋር በመሆን የቀረፁትና 'አፍሪካን ካላቫሪ' በሚል ርዕስ የተሰራው የ30 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም በወቅቱ ተፈጥሮ የነበረውን ረሃብ ለዓለም ሕዝብ በማሳየት ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ከዚህ ዘጋቢ ፊልም ተከትሎ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን፣ የዓለም አቀፍ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች የተለያዩ እርዳታዎችን በመጫን ወደ ኢትዮጵያ ያመሩ ሲሆን እማሆይ ቴሬሳን የመሰሉ ታላላቅ ሰዎች ፊልሙ ያሳደረባቸውን ስሜት ገልፀው ነበር። More https://telegra.ph/BBC-03-10 [ BBC ] #ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ @tikvahethmagazine @emush21
نمایش همه...
#STREETPHOTOGRAPHY #PHONEPHOTOGRAPHY #ETHIOPIA #ADDIS Ababa #Ethiopian victory #ADWA @Johannesphotography
نمایش همه...
👍 3
👎
♥ 1
Captured by J0h#4nn35 Phone A10 Title 🌄 📌 Ethiopia,Addis Ababa https://t.me/Johannesphotography
نمایش همه...
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ መልካም ፆም 🙏🙏🙏
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.