cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቅምሻ tube🇪🇹

🙏🙏አንኳን ደህና መጡ 🙏🙏 ➻ በዚህ ቻናል የማይቀመስ ነገር የለም ➷ፖለቲካዊ ➷ሀይማኖታዊ ➷technology ነክ ➷ ፍልስፍና ➷ others መረጃወችን ልናቀምሳችሁ ተነስተናል ለሀሳብ አስተያየት @anel46_bot ለመቀላቀል ፦ @kemishatube @kemishatubediss

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
133مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"🅳🅾 🅽🅾🆃 🆁🅴🅰🅳 " የማይነበብ ሰሞኑን የተወካዮች ክርክር ቤት ጉባዬ ለማለት እንኳ የሚከብድ ነገር ግን የኢሉሚናቲ ዝቃጭ በኢትዮጵያ ላይ ለማስፋፋት ቃል የገቡበት የሚስል ስብስባ አካሂደዋል ይኸም ዝናብን አዝንበናል የሚል ነበር ዝናቡ እውነት ዘንቧል ለሚለው እነሆ ከሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር ሶስት ከገፅ 60 ያለው እንዲህ ይላል ይህ ሀሉ ርብርብ የእዚያን ህዝብ እምነትና ፍልስፍና ከስረ_መሰረቱ ገንድሶ ለመጣልና ለማንኮታኮት፣ የን አድርጎም በእኛና፣ በልዑላችን ( ሳጥናኤልን) ዓላማ ስር ለማድረግ ሲባል ነው። #ኢትዮጵያውያን ዝናብ በሚያዘንብላቸው በላይ አካሉ ይመካሉ (በእግዚአብሔር ) ይመካሉ እንበል ። ወቅት ጠብቆ በሚዘንብ ዝናብ አማካኝነት የሚገኙት ምግብ የግድ በላይ አካሉ እንዲገዙ ያስገድዳቸዋል ። ለእርሱም ቅድሚያ ይሰጣሉ በእርሱም አይደራደሩም ። ስለዚህ በሌላ በቀላል መንገድ ለማሰሳመን መሞከሩ ትንሽ ያስቸግራል ተግዳሮትም ይኖረዋል የበላይ አካሉን ትተው ልዑላችንን እንዲ ከተሉ ሲባል የተፈጥሮን ዝናብ በአርቴፊሻል ደመና ዝናብ ቀይረን በአስፈለገ ጊዜ ማዝነብ የሚችል ሳይንስ እንዳለ ማሳየት ይኖርብናል ይህንንም አናሳያቸዋለን ። ... እያለ ይቀጥላል ብትችሉ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከቁጥር 1-4 አንብቡ ከ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁ 3 ገፅ 60 የተወሰደ አንገረ ገበረ ከይሲ ቪክቶርያ መጋ 21/2013
نمایش همه...
ጨብጭቡ👏 (የዐቢይ አሕመድ ዝናብ ሲተረጎም) 💚💛❤ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሳክስስታር ዐቢይ አሕመድ በጎጃምና በሸዋ የዘነበውን ዝናብ "እኛ ነን ያዘነብነው" ሲሉ ተናገሩ። "ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎጃም ያያችሁት ዝናብ የተፈጥሮ ሳይሆን እኛ ያዘነብነው ነው" ያሉት ጠሚሩ በወለጋና በትግራይ ስለዘነበው ዝናብ ግን የተናገሩት ነገር የለም። በነገራችን ላይ ሰውዬው ቅኔ ነው የተናገረው🤔። ጎጃም ማለቱ መተከልን፣ ሰሜን ሸዋ ማለቱም አጣዬን፣ ማጀቴ ወዘተ ነው። በአጣየና በመተከል የዘነበው ምን ዓይነት ዝናብ ነው? ያው የምታውቁት ነው፣ የመከራ ዝናብ የጭፍጨፋ ዝናብ፣ የዝርፊያ ዝናብ፣ የዘር ማጥፋት ዝናብ ነው የዘነበው። በነካ አፋቸው ጠሚሩ በቀጣይ የት የት እንደሚያዘንቡ ቢነግሩን እኛም ጃንጥላ፣ ጃኬት ወዘተ ገዝተን እንጠብቃቸዋለን። @creator_Anelay
نمایش همه...
"የውሻው ጩኸት እና የአህያዋ ዝምታ" (ዳንኤል ገብረማርያም) 💚💛❤ በማራዮ ማኅበረሰብ ዘንድ ተዘውትሮ የሚነገር አንድ ተረት አለ። አንዲት አህያ ያለችውና በእርሷ የጭነት አገልግሎት እየሰጠ የሚተዳደር አንድ ሰው ነበረ። ሰውየው ሥራ በሌለበት ቀን አህያዋን ለምለም ሣርና ጥሩ ውኃ ካለበት ወንዝ ዳርቻ ወስዶ ትቷት ወደቤቱ ይመለሳል። አህያዋም ከለምለሙ ሣር ስትግጥና ከውኃውም ስትጠጣ ትውልና ቀኑ በመሸ ጊዜ ጌታዋ እንዳስለመዳት ከርቀት ሆኖ ሲጠራት የጌታዋን ድምጽ ተከትላ ወደቤቷ ትገባለች። ከዕለታት በአንደኛው ቀን አህያዋ የጌታዋን ድምጽ ሰምታ ወደማደሪያዋ ስትሄድ አንድ ውሻ ከመንገድ ቆሞ እየጮኸ አላሳልፋት አለ። በቀኝ ብትለው በግራ፣ በወዲህ ብትለው በወዲያ አላሳልፋት አለ። አህያዋ ለስንት ዓመታት በነጻነት በተመላለሰችበት መንገድ ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ውሻ መንገድ ዘግቶ እየጮኸ ማለፊያ አሳጣት። አህያዋ በዝምታ ውስጥ ሆና ትዕግሥቷን አስፍታ ወደማደሪያዋ ለመሄድ ብዙ ታገለች፣ ስትመላለስበት በኖረችው መንገዷ ድንገት ተከስቶ መንገዷን የዘጋባትን ውሻ ጩኸቱን ችላ (ታግሳ) ለማለፍ ሞከረች። ውሻው ግን የአህያዋን ዝምታ እንደፍርሃት ቆጥሮት ከልክ በላይ እየጮኸ ከመንገዷ ከለከላት። በመጨረሻም አህያዋ ትዕግሥቷ አለቀና ፊቷን ትታው ወደመጣችው መስክ አዞረች፣ ውሻውም ከመንገዷ ያስቀራት መስሎት በደስታ መጮሁን ቀጠለ። በዚህ ጊዜ በብዙ ትዕግሥትና ዝምታ የቆየችው አህያ ሁለት እግሮቿን አንሥታ ውሻውን በእርግጫ ደለቀችው። ውሻውም ተጫዋች እንደጠለዛት ኳስ አየር ላይ ከበረረ በኋላ እንደአቶሚክ ቦምብ ወርዶ አካባቢውን በሚያናውጥ ድምጽ ከመሬቱ ጋር ተላተመ። አህያም የተዘጋውን መንገዷን ካስከፈተች በኋላ ጉዞዋን በሰላም ቀጠለች። የአህያዋንና የውሻውን ትግል ከርቀት ሆነው በዝምታ ሲከታተሉ የነበሩ አንድ አረጋዊ አባት ውሻው ክፉኛ መጎዳቱን አይተው "የታባቱ! የሥራውን ነው ያገኘው። እውነት ከእርሱ ዘንድ አልነበረችም። እውነት ያለው ከውሻው ጩኸት ሳይሆን ከአህያዋ ዝምታ ነበር።" አሉ። ጠጋ ብለውም ውሻው ለምን ይጮህ እንደነበረ ሲያስተውሉ ከመንገዱ ጎን የሚጫወቱ ሕጻንትን ያያሉ። ሕጻናቱም እያንዳንዳቸው ታላላቅ የገና ዳቦ ይዘው ይገምጣሉ። ይህን ያዩት አረጋዊም ቀጠሉና "ውሻው አጯጯሄን ዐይተው ፍርፋሪ ይጥሉልኛል ብሎ የራሱ ባልሆነ መንገድ እንዲህ ሲጮህ መቆየቱ ይደንቃል። ከውሻው ጩኸት በላይ ደግሞ የአህያዋ ትዕግሥት የሚደንቅ ነው። ለዳቦ ፍርፋሪ ብሎ ሰፈር ሲበጠብጥ የቆየ ውሻ ይኸው አሁን ተሰባብሮ ወደቀ።" አረጋዊው ንግግራቸውን ቀጥለዋል። ሕጻናቱን ቀረብ አሉና "አያችችሁ ልጆች! የእናንተ ያልሆነን ነገር ለራሳችሁ ጥቅም ብላችሁ የእኔ ነው እንዳትሉ። ለሆዳችሁ ብላችሁ በሰው መንገድ ገብታችሁ ከቶ እንዳትጮሁ..." እያሉ መከሯቸው። ታሪኩን ወደአገራችን ስንመልሰው ብዙ ነገር የሚያስዳስሰን ይመስለኛል። ለውሻው ፍርፋሪ እየሰጡ የሚያስጮሁት ሕጻናት የብዙዎችን መንገድ ዘግተዋል! ለፍርፋሪ ብሎ የሚጮህ ውሻም የብዙዎችን መንገድ አስተጎጉሏል! እናም የአገርንና የሕዝብን የሰላም መንገድ እየዘጉ ለሆዳቸው የሚጮሁ ውሾችን በአህያዋ ልክ ማስተናገድ ያስፈልጋል። መንገዱ እንዲከፈት ለማድረግ በጩኸቱ ሰፈር የሚረብሸውንና መንገድ ዘግቶ የቆመውን ውሻ በሚገባው መንገድ ማስተናገድ ተገቢ ነው። አገር ጉዞዋን ታቋርጣለች፣ እያቋረጠችም ነው። አህያዋ ከጉዞዋ ብትመለስ ኖሮ ጅብ ይበላት እንደነበር ሀገርም ከጉዞዋ ስትስተጓጎል ኢፍትሐዊነትና ሥርዓት አልበኝነት ይበላታል። @creator_Anelay ከኢትዮፒካ ቻናል የተወሰደ
نمایش همه...
እፀ አብኖስ ...... እፀ አብኖስ... ይህ እፅ በገነት ምድር ከታላቅ ክብር ጋር ተዳምሮ የተፈጠረ ሲሆን የራሱ ሃይልና መክስት እንዳለው ይታመናል። ይህንን እጸ አብኖስ ሃይሉን የተረዱ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ አካላት በህቡዕ እያሰሱት ይገኛል እንዲሁም በፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥም ሃሉን ይገልጡታል ። አባታችን አዳም ከገነት ወደ ምድር በተመለሰ ወቅትም በንስር መሪነት አዕዋፋት ለአዳም ከገነት ካመጡለት የእጸዋት አይነት አንዱ ይሄው እፀ አብኖስ እንደሆነ አባቶቻችን ያስተምራሉ፤ በተጨማሪ አባታችን ኖኅም ይህንን እፅ ለደውል ይጠቀምበት እንደ ነበር የተለያዩ ድርሳናት ያስረዳሉ። " መጥቅዕሰ ተወጥነ በኖኅ፤ ወገብረ መጥቅዓ እምዕፀወ አብኖስ " እንዲል። ስለዚህ የዚህ እፅ ተክል አሁን ላይ የት አካባቢ ይገኛል ? አባቶችስ ለምን አይንተ ጥበብ ይጠቀሙበታል?ይህ እፅ ከእፀ መሰውር (ሰው እንዳይታይ እራሱን ለመሰወር ) ከሚያገለገለው ክታብ ጋር ምን ግኑኝነት ይኖርው? መስጥመ አጋነት አጋንትን ወደ ጥልቁ ለመወርወርስ ይህ እፅ ፍቱን መዳሀኒት ይሆን? ለዚህ ሁሉ ጥያቄወች መልስ እንዳለው ይታመናል፡፡ የዚህን እፅ ተክል አገልግሎት አበውን በመጠየቅ ከመልስ ጋር እንመጣለን፡፡ ግን አንድ ነገር አምናለሁ አዳም የፈጣሪን ትዛዝ ተላልፎ ከ ገነት ሲወጣ ከገነት አንድ ክንድ ዝቅ ወዳለችው ማእከላዊ ምድር ነበር ከእጸ አብኖስ ጋ መኖሪያው የነበረች ሰለዚህ ይህ እፀ አብኖስ እኛው ሀገር ነው ያለው (የት በምን ሁኔታ የሚለው ሌላ ጥያቄ ሁኖ) ማለት ያስችላል..:: ይህ ቅምሻ tube ነው ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት @creator_Anelay ላይ ማድረስ ይቻላል። ከፈለገ ጥበባት የተወሰደ
نمایش همه...
Tech Zone🤖🚀🛰 በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ፣አዳዲስ ስራዎችን እና ችግሮችን እንዴት እንደምንፈታ አስተላልፋለው። ለአዲስ ነገር ቅድሚያ እንስጥ Robel Mulat https://t.me/RobelMulatt
نمایش همه...

አስኪ ለፈገግታ ዘና በሉልኝ
نمایش همه...
“ጦርነት የገጠምነው ርስት ፍለጋ አይደለም”-አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጭፍጨፋ በተፈጸመባቸው አካባቢዎች አሁንም እርሻ ውስጥ አስክሬን እየተገኘ እንደሆነ በአካል ተገኝተው ማረጋገጣቸውንም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል ርዕሰ መስተዳድሩ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ እንዲሰጠን እፈልጋለን”ም ብለዋል ጥቃት ሲፈጸም የአማራ ሕዝብ ወጊያ የገጠመው መሬት ፍለጋ ሳይሆን ሕዝቡ የተቀማውን ማንነት ለማስመለስ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በሕግ ማስከበር ዘመቻው የተሳተፉ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ሠራተኞችን ዕውቅና ለመስጠት በተዘጋጀው መድረክ ላይ “አንዳንድ አካላት ጦርነት የገጠምነው ርስት ፍለጋ አድርገው ማሰባቸው ትክክል አይደለም” ብለዋል፡፡ ሕግ በማስከበር ዘመቻው ላይ “የአማራ ሕዝብ የተሳተፈው መሬት ፈልጎ አይደለም”ያሉት አቶ አገኘሁ ጦርነቱ የፍትህና የመገፋት እንደነበር አንስተዋል፡፡ የህወሃት ቡድን ጥቃት እንደሚፈጽም እንደሚያውቁ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ በየትኛው በኩል እንደሆነ ግን ማወቅ አይቻልም ነበር ብለዋል፡፡ ይሁንና ህወሃት በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በፈጸመበት ዕለት በአማራ ሕዝብም ላይ ቀጥተኛ ጥቃት በመሰንዘሩ ይህንን የመከላከል ሥራ መከናወኑን ነው የተናገሩት፡፡ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት ላይ ፋሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥቃት ሲፈጸም ቦታው ላይ የነበረው የአርማጭሆ ሚሊሻ እንደነበር ገልጸው ወዲያው ከተማ ንጉስን መቆጣጠር ችሏል ብለዋል፡፡ “ህወሃት የአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ጥሼ ጠዋት ጠገዴን ተቆጣጥሬ፤ ምሳ ጎንደር፣ እራት ደግሞ ባህር ዳር አደርጋለሁ” የሚል ዕቅድ ይዞ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ይሁንና ይህ ህወሃት የሰራው የመጀመሪያ ስህተት እንደነበር አንስተው “ጦርነቱ የፍትህ፣ የግፉአን እንጅ የርስት ፍለጋ” እንዳልሆነ ገልጸዋል፡፡ “ህወሃት መከላከያ ላይ የወሰደው የማይገባ ሙከራ ዋጋ አስከፍሎታል” ያሉት አቶ አገኘሁ “አሁን በወያኔ መቃበር ላይ ሆነን ነው የምናወራው” ብለዋል፡፡ አሁን ላይ ሕዝቡ ከአላስፈላጊ የድል መስከር መውጣት እንዳለበትና ሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ እንደዚሁም በጦርነቱ የተጎዱትን የመደገፍ ሥራ ላይ ትኩረት መደረግ እንዳለበት አንስተዋል፡፡ በጦርነቱ የአማራ ክልል 2 ሺ 400 ተሽከርካሪ መላኩን ገልጸው ሕግ የማስከበር ሥራው በአግባቡ እንዲከናወን ክልሉ አስፈላጊውን ሁሉ አድርጓል እንደ ርዕሰ መስተዳድሩ ገለጻ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግንነት እንደተጠበቀ ሆኖ “መጀመሪያ የተለበለበው የአማራ ሕዝብ ነው”ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ አንዳንዶች ይህንን ድል አኮስሰው ሊያዩት እንደሚፈልጉ እንዲሁም ያልተገባ ሚዛን ሊሰጡት እንደሚፈልጉም ነው የተናገሩት፡፡ የአማራ ክልል የጸጥታ አካላት የተዋጋው ለፍትሕ መሆኑን ገልጸው ይህንን ተከትሎ ድል ከተገኘ በኋላ አንዳንድ አካላት የአማራ ልዩ ኃይልንና ሚሊሻን ክብር ዝቅ የማድረግ አዝማሚያዎች እንዳሉ ገልጸው ይህንን ክልሉ እንደማይቀበል አስታውዋል፡፡ ሁሉንም በሚዛኑ ማየት እንደሚያስፈልግ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ላለፉት ዓመታት በጋራም በተናጠልም ትግል ሲደረግ እንደነበር አንስተው ይህንን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች አዳምጠው ፍትሕ እንዲሰጡን እፈልጋለን ብለዋል፡፡ የሕዝብ ጥያቄ በሕግ እንዲመለስ እንደሚፈልጉ የገለጹት አቶ አገኘሁነማይካድራ ላይ የተጨፈጨፉት ሥራ ፍለጋ የሄዱ የአማራ ወጣቶች ናቸው ብለዋል፡፡ ይህንን ጭፍጨፋና ግፍ ዝቅ አድርጎ ሊመለከት የሚፈልግ ሀይል ካለ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጸው አሁንም እርሻ ውስጥ አስክሬን እየተገኘ መሆኑን በቦታው ተገኝተው ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በሕግ ማስከበር ዘመቻው ላይ ለተሳተፉ 9 ፖሊሶች እና 31 ጋዜጠኞች ለእያንዳንዳቸው የ10 ሺ ብር ሽልማት እንደሚያበረክቱ ቃል ገብተዋል፡፡ (አል ዐይን)
نمایش همه...
በምታምኑት ሁሉ ልለምናችሁ ይህንን ሼር ካላደረጋችሁ በወንድማችሁ ላይና በእህታችሁ ላይ ሞትን ፈርዳችኋል ማለት ነው ። ፣ አስቸኳይና አሳሳቢ ማሳሰብያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሳምንቱ አነጋጋሪ የህፃናት መጥፋት በአዳማ ናዝሬት ከተማና አካባቢዋ ልዩ ትኩሳትና አነጋጋሪ ጉዳይ ሁላችሁንም ይመለከታል እባካችሁ አንዴ ልብ ብላችሁኝ አድምጡኝ ። ሰው ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ቢያሳዝነኝም ነገሩን ግን ከአድማጭ ጆሮ ላደርስ ዘንድ ውስጤ አስጨነቀኝ ። ፣ በአዳማ ከተማ ሰሞኑን ብዙ ህፃናት በአሮጊቶች እየተሰረቁ መሆኑንና የኩላሊት ስርቆት መጀመሩን ለመታዘብ በቅቻለው ። አንዲት ህፃን ከአዳማ ቡርቃ ትምህርት ቤት ተሰርቃ በማግስቱ ወይም ጠዋት ላይ ኩላሊትዋ ተወስዶ አስከሬንዋ በተወሰደችበት አካባቢ ተጥሎ መገኘቱ ህዝቡን በጣም አስደንግጧል ። ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት ስምንት ህፃናትን ታክሲ ኮንትራት ይዛ ልትሰወር ስትል ባለታክሲው ተጠራጥሮ የስምንቱንም ህፃን ህይወት ለመታደግ ሴትየዋ ያለችውን መንገድ ትቶ ታክሲውን ወደ ፖሊስ ጣብያ ይዞ ቀጥታ ኮንትራቱን ፖሊስ ጣብያ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር ለፖሊስ ያስረክባል ። ሴትየዋም ስትጠየቅ ተደራጅተው በሀገር ውስጥ እንደተበተኑ ፍንጭ ሰጥታለች ። ፣ ወገኖቼ ንቁ ! የአወሳሰድ ስልታቸውንም ልጠቁማችሁ ፦ እንደ አሮጊት መስለው እቃ ተሸክመው ፣ የደከሙ መስለው ህፃናት ጋር ሲደርሱ እርዱን ይላሉ ። ከዛም ህፃናቱን መድሀኒት ያስነኩና ይከተሏቸዋል ። ሁለት ተከራይ መስለው ቤት በመከራየት ህፃናት ያሉበትን ሰፈር ይቃኛሉ ። ከዛም ሰው አካባቢው ከሌለ ህፃናትን ከአካባቢው ይሰውራሉ ። ወገኖቼ አሁን የሁላችንም ቤት ሳይንኳኳ አልቀረም ። ፣ መፍትሔውን ልንገራችሁ ከንፈር መምጠጥ አይደለም ከከተማ እስከ ገጠር ይህቺን መልእክት በማድረስ ህፃናትን በአይነቁራኛ ልንጠብቃቸው ልንከታተላቸው ይገባል ። ከሰው ጋር እንኳን ሆነው ሲሄዱ የተለየ ባህሪ ሲያሳዩ አቁመን ልንጠይቅና ልንመረምር ይገባል ። የህፃናት ጥበቃ የወላጅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡም ክትትል እንዲሆን በጥብቅ አሳስባለው ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ! ፣ እባክህን ይህቺን መልዕክት ሼር አድርጋትና በርካታ ነፍሳትን ከሞት አፋፍ አድን ! እኔም ልኪለው ፣ ሼርርርርርርርርርርርርር ሼርርርርርርርርር ሼርርርርርር
نمایش همه...
BREAKING NEWS‼️ethiostudents የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ ተገለጸ‼️ 🎲 በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 🎲 ሚኒስቴሩ ለኢቢሲ በላከው መግለጫ ከአንድ ሳምንት በኋላ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እና በዚህ የትምህርት ዘመን የሚጠበቅባቸውን ሦስት የትምህርት ሴሜስቴር እንዲያጠናቅቁ በቂ ድጋፍ እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሲል ገልጿል። 🎲 ተማራቂ ተማሪዎች በቀሪዎቹ አጭር ወራት ውስጥ ያልተጠናቀቁ የትምህርት እና ሥልጠና ተግባራትን በተቻለ ቅልጥፍና እና ዝግጁነት በማጠናቀቅ ተመርቀው ወደ ሥራ ዓለም እንዲትቀላቀሉ እና የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ላይ አሻራቸውን እንዲያኖሩ አሳስቧል። https://t.me/joinchat/AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ @ethiostudente
نمایش همه...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
Pls Donot Answer Any Call From This Number, 0972256623. It's From The 666 Illuminati, Pls Send It To As Many People As U Can. If U Keep This Message U Are 'SELFISH' . I Have Done My Part By Sending It To U. SAVE A LIFE. pls tel all ur friends not to accept Amos lacat friend request he kills people through social media. Send to all contacts. If u don't knw hw to send it, just tap and hold on the message in the option go for forward and select almost 70% of your friends
نمایش همه...