Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ
رفتن به کانال در Telegram
❇❇🚼🚼🅱🅱 💥🔥ምንም አይነት መረጃ 💥🔥 ♎ ስለ ቴክኖሎጂ 🚩 📛 ስለ ማንኛውም ሀኮች 🚩 🛂 የኮምፒውተር ጥገናና 🚩 🚼 ማንኛውንም የዲሽ ዝርጋታ 🚩 📌ማንኛውንም የዲሽ ሶፍትዌርም 🚩 እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ከንናንተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ ነው ። 📞 +251944738548 @EthioBiruksAppGROUP @Ethio_Biruk_apps_Answerbot
نمایش بیشتر1 276
مشترکین
+124 ساعت
+37 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
Repost from AI Programming
⭐ ወጣት የስራ ፈጣሪ ለሆናቹ?
Are you a young 😎 entrepreneur between 18 and 35 years old⁉️
Do you have a startup less than 3 years old or a project/idea that you care about and would like to develop in the next months?🔗 Apply now: https://blog.siltawi.com/post/apply-for-the-startupper-of-the-year-challenge-by-totalenergies/ @freecodecs 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 #StartupperChallenge #Africa #TotalEnergies
Repost from AI Programming
⭐ Calling all trailblazing SMEs and startups!
Exciting news!🤩 The Innovative Finance Lab's Technical Assistance Facility wants you for its third round!
It's a 5-month program to help you get investment-ready. You'll get hands-on training, personal coaching, and make lots of new connections in Ethiopia's buzzing startup scene.Don't miss out on this chance to boost 🚀 your business and get the investment you need! Apply now and let's make big things happen together! 🔥 🔗 Apply now: https://blog.siltawi.com/post/join-our-investment-readiness-accelerator-program/ 📅 Registration closes: May 31, 2024 ❌ @freecodecs 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 #StartupBoost #InvestInSuccess #EthiopianInnovation
Repost from AI Programming
⭐ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወጣት ሴቶች ለ2ተኛ ዙር የቀረበ ጥሪ!
ስቴም ፖወር (STEMpower) ከፊንላንድ ኤምባሲ (Embassy of Finland Ethiopia) እና ከአይቢኤም (IBM) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ከ1,000 በላይ ሥራ አጥ ወጣት ሴቶችን ተግባራዊ የሥራ ክህሎት ለመስጠት ያለመ "ትጋት" የተሰኘ ፕሮግራም አስተዋውቀዋል።በመጀመያ ዙር 700 በላይ ለሚሆኑ ሴቶች በ ▶️ Project Management ▶️ Web Development ▶️ Cyber Security ▶️ Digital Marketing ▶️ Data Analytics ▶️ Information Technology ▶️ Job Readiness ▶️ Work Readiness ስልጠና የሰጠ ከመሆኑ በተጨማሪ የስራ እድል በመፈጠር ተጠቃሚ እንዲሆኑ እድል አመቻችቷል፡፡ #ነጻ በሚሰጠውና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት በሚያስገኘው በዚህ ስልጠና እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ ሴቶች ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባው የሚቆየው ከ ግንቦት 7 - 20, 2016 ዓ/ም ሲሆን ቀድማችሁ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡ እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ 🔗 https://forms.office.com/r/i0fNZG4021 @freecodecs 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 #freecourse #WebDevelopment #DataAnalytics #ProjectManagement
🌐WhatsApp የምትጠቀሙ ከሆነ ማወቅ ያለባችሁ ጠቃሚ ቲፓች
⚫የምትፅፉትን message Bold ማድረግ ከፈለጋችሁ በmessage ዳርና ዳር * ተጠቀሙ።
ለምሳሌ
*hello* = hello
⚫የምትፅፉትን message ላይ strike line ማድረግ ከፈለጋችሁ በmessage ዳርና ዳር ~ ተጠቀሙ።
~hello~ = hello
⚫የምትፅፉትን message italic ማድረግ ከፈለጋችሁ በmessage ዳርና ዳር _ ምልክት ተጠቀሙ።
ምሳሌ
_hello_ = hello
⚫የምትፅፉትን message Quote ማድረግ ከፈለጋችሁ በmessage ዳር ላይ > ምልክት ተጠቀሙ።
ምሳሌ
> This is a quote =
This is a quote
⭐ ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI Tools❗️
🚩Academic Help
▶️ Assists students and writers in creating high-quality essays
🔗 https://academichelp.net/
🚩Wisdolia
▶️ Generate flashcards and multiple choice questions in seconds.
🔗 https://www.wisdolia.com/
🚩Grammarly
▶️ Real-time grammar, tone, and plagiarism checker
🔗 https://www.grammarly.com/
🚩Smodin
▶️ Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual
🔗 https://smodin.io/
🚩POE
▶️ Enhance user interactions with adaptable, intelligent
🔗 https://poe.com/
Repost from Siltawi ስልታዊ
+4
⭐ (ለተማሪዎች እና ለወላጆች)
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወር የሚቆይ የAI ሰመር ካምፕ የስልጠና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን ገልጿል።
በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ ናቸው።
✅ ተማሪዎቹ ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ለተከታታይ 2 ወራት ለሚሰጠው ስልጠና ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ።
ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ፦
▶️ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣
▶️ ሮቦቲክስ፣
▶️ ፕሮግራሚንግ፣
▶️ ማሽን ለርኒንግ
▶️ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እንደሆኑ ተገልጿል።
በስልጠናው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ፦
🔗 forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8
🔗 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ።
በተጨማሪ እውቀትና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ፦
🔗 www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/
👉 forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ላይ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
@siltawian
#AI #ETHIOPIA
Repost from Siltawi ስልታዊ
⭐ Call for application
Attention aspiring entrepreneurs!
Start Up Academy is a free international program for founders of startups on how to build, operate, and scale profitable tech businesses and applications for the Startup Academy 4.0 are now open.
The program is designed mainly for tech-driven software startups from Pre-Seed to Seed stages, both B2C and B2B in different domains like FinTech, EdTech, SaaS, Mobility, AdTech, etc.
Furthermore, cohorts get lot of perks from 20+ companies in the TRMNL4 network.
▶️ How to Apply:
🔗 https://startup-academy.trmnl4.com/form
#StartupAcademy #Entrepreneurship #TechStartups
📅 Application Deadline: April 28, 2024
ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን@siltawian
Repost from AI Programming
✅ Best YouTube Channel 🚩🚩
ByteByteGo
ለመረዳት ውስብስብ 🧐የሆኑ System Design እንዴት እንደሚሰሩ በቀላሉ በ አኒሜችን😵💫 መልክ የሚያስረዳ የዩቱዩብ ቻናል ነው ፡፡💬 Check out this YouTube channel! It explores a variety of topics through detailed animations and models, including: ▶️ Large-scale system design ▶️ APIs ▶️ Kafka ▶️ Scaling ▶️ API architecture ▶️ Microservice 7️⃣6️⃣5️⃣ 🔠 Subscribers 🚩🚩🚩 Videos https://www.youtube.com/@ByteByteGo/videos 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 @freecodecs #YouTubeChannel #BestChannel
Repost from Siltawi ስልታዊ
⭐Calling All Early Stage Startups!
Are you ready to take your startup to the next level? Join our competition and dive into a world of opportunity!What’s in it for you? ✨ Showcase your innovative ideas. ✨ Network with like-minded entrepreneurs. ✨ Gain insights from industry experts. ✨ Win a voucher to the InnoBiz-K Ethiopia 5-month incubation program, including: ➡️Seed money ➡️Office space ➡️Mentorship and coaching Apply now:🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeRToBtrj117ARqo9AB4qUpOuCUqPYhbLszqliZX28_Oo7TsA/viewform 📍 Location: Science Museum 📞 More Info: +2519 77089447 ❌ APPLICATION DEADLINE ❌ 📅 April 15, 2024 C O N N E C T X Facebook Instagram GitHub ___ @siltawian #Innovate #StartUp #Competition
💻Laptop ስንገዛ ከምናያቸው ነገሮች ውስጥ ዋናው ነገር processor ነው።
ሁለት አይነት የታወቁ የprocessor አምራች ድርጅቶች አሉ።
intel እና AMD
እነዚህ ሁለት ድርጅቶች የየራሳቸው የprocessor አይነትና አሰያየም ያላቸው ሲሆን በዚህ post የዚህን የአሰያየም ምንነት እንመለከታለን።
💻intel
intel ብዙ የprocessor ቤተሰቦች ሲኖሩት እነርሱም በውስጣቸው ሌሎች የፕሮሰሰር አይነቶችን ይይዛሉ።
ከነዚህም መካከል ዋናዋናዎቹ
1. Intel Core Series:
Intel Core i9
Intel Core i7
Intel Core i5
Intel Core i3
2. Intel Xeon Series:
Intel Xeon Scalable Processors
Intel Xeon E3
Intel Xeon E5
Intel Xeon E7
3. Intel Atom Series:
Intel Atom C Series
Intel Atom x5/x7 Series
Intel Atom Z Series
4. Intel Pentium Series:
Intel Pentium Gold
Intel Pentium Silver
5. Intel Celeron Series:
Intel Celeron G Series
Intel Celeron N Series
Intel Celeron J Series
ብዙ ጊዜ ኮምፒውተራችሁ ላይ ገብታችሁ የprocessor ሞዴላችሁን ብታዩ እንዲዚህ አይነት ነገር ልታገኙ ትችላላችሁ።
"Intel(R) Core(TM) i7-8565U"
ምን ማለት እንደሆነ በዝርዝር እንመልከት።
➡️Intel(R) = ይህ የአምራቹ ድርጅት registered ስም ነው።
➡️Core(TM) = የፕሮሰሰር ቤተሰቡን የሚገልፅ ሲሆን (TM) የተመዘገበ የንግድ ምልክት (Trade Mark) መሆኑን ያመለክታል።
➡️i7 = intel ካመረተው የcore ቤተሰብ ውስጥ i7 ከፍተኛ performance ያለው ሲሆን ሌሎችም እንደ i3, i5 እና i9 አይነት core ፕሮሰሰሮች አሉ።
➡️8565U = ይህ ቁጥር የፕሮሰሰሩን ሞዴል የሚገልጽ ሲሆን 8 ጀነሬሽኑን ያመለክታል። ያ ማለት 8th generation ማለት ሲሆን 565 ደግሞ ስለፕሮሰሰሩ ተጨማሪ ብቃት ይነግረናል። (ይህን ዝርዝር የintel ፕሮሰሰሮች የመረጃ ማኗል ማየት ይሻላል።)
መጨረሻ ላይ ያለችው ፊደል (U) የምታመለክተው የpower እና የሃይል አጠቃቀሙን ነው።
የተወሰኑትን ለማየት ያክል
➡️U= ultra lower power ማለት ሲሆን የፕሮሰሰር ኮዱ ላይ ይህ ፊደል ያላቸው ኮምፒውተሮች ብዙ ሃይል የማይጠቀሙና ቀለል ያለ ስራ የሚሰሩ ናቸው ማለት ነው። ለምሳሌ excel, word, የቪዲዮ ማጫዎቻ ሶፍትዌሮች ወ.ዘ.ተ
➡️Y = extremely low power ማለት ሲሆን ከላይ ካሉት ያነሱ ሶፍትዌሮችን በቀላሉ የሚያሮጡ የፕሮሰሰር አይነቶች ናቸው።
➡️H = high performance graphics ማለት ሲሆን ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም የሚጠይቁና የሃይል ፍጆታቸውም ከፍተኛ የሆኑ ሶፍትዌሮችን ማሮጥ ይችላል ማለት ነው። ሌሎች ብዙ የፊደል ኮዶችም አሉ።
ስለAMD በቀጣይ እንመለስበታለን።
✳️አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተገጠመለት ስማርት ፍራሽ❗️
🔺De RUCCI Smart T 11- Pro ይባላል፤ ይህ በ 8,250 ዶላር ለገበያ የቀረበው ስማርት ፍራሽ ከተገጠሙለት የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎች መሀል:-
🔺በዚህ ፍራሽ ላይ የተኛ ሰው እንቅልፍ እንደተኛና እንዳልተኛ ፍራሹ በደንብ ያውቃል። እና እንቅልፍ ካልወሰደው የመኝታ ቤቱን ብርሀን ቀስ እያለ ይቀንስና ለተኛው ሰው ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ቅርፁን ለውጦ ይበልጥ ምቹ ሆኖ እንቅልፍን ለመጋበዝ ይሞክራል።
🔺ሰውየው በእንቅልፍ ሰአት ሙዚቃዎችን የመስማት ልምድ ካለው ለስለስ ያለ በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ በትንሹ ይከፍትለታል፤ እና ቀስ እያለ ማሳጅ እንደማድረግ አይነት በመጠኑ እየተንቀሳቀሰ ሰውየውን ለማስተኛት ይሞክራል፤ ከዚህ ሁሉ በኋላ ሰውየው እንቅልፍ ከተኛ የተከፈተውን ሙዚቃ ይዘጋና የመኝታ ቤቱን መብራት ያጠፋል።
🔺የዚህ ፍራሽ ስራ ይህ ብቻ አይደለም ሰውየው እንቅልፍ ከተኛ በኋላም የልብ ምቱን የደም ዝውውሩን የሰውነቱን ሙቀት እና አጠቃላይ የጤናውን ሁኔታ እየተከታተለ ይመዘግባል።
🔺በዚህ አልጋ ላይ የተኛው ሰው ሰውነቱ ላይ ያልተለመደ አይነት ትኩሳት እንዳለው ፍራሹ ካስተዋለ በተገጠመለት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት የትኩሳቱን ሁኔታ መዝግቦ ማታ ስትተኛ ሙቀትህ ልክ አልነበረም ትኩሳት አለህ ሀኪም ቼክ ማድረግ ይኖርብሃል የሚል ቴክስት ጠዋት ወደ ሰውየው ስልክ ይልካል።
🔺ለሊቱ በዚህ መልኩ አልፎ ሲነጋ ሰውየው ከእንቅልፍ መንቃት ያለበት ሰአት ላይ እንደተለመዱት አላርሞች ድምፅ በመልቀቅ አይረብሽም፤ ሰውየውን የሚቀሰቅሰው የክፍሉን ብርሀን በመጨመር እና በተወሰነ መልኩ ቀስ እያለ በመንቀሳቀስ እያባበለ ነው።
⭐ Vsat (Very Small Aperture Terminal) ምንድነው❓
🔺መሬት ላይ ባለ Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።
✳️ ለምን ይጠቅማል❓
🔺በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።
🔺በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።
🔺ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል ያስችለናል። በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው።
⭐ Google ብዙ የማናውቃቸውና ሚስጢራዊ የመረጃ መፈለጊያ ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ መካከል የተወሰኑትን ላካፍላችሁ።
✔️ Exact Phrase Search: የምንፈልገውን ቃል ወይም ሃረግ ራሱን በቀጥታ ሰርች ለማድረግ የምንፈልገውን ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ አስገብተን መፈለግ እንችላለን። ለምሳሌ "Ethiopian flag"
✔️ Excluding Words: በፍለጋ ጊዜ መረጃችን ላይ እንዳይካተት ወይም እንዳይመጣ የምንፈልገውን ቃል ከቃሉ በፊት የመቀነስ (minus) ምልክት ካደረግን ቃሉ አይኖርም። ለምሳሌ food-egg ብለን ሰርች ብናደርግ እንቁላል ያልገባባቸውን የምግብ ዝርዝሮች ያመጣልናል።
✔️ Site-Specific Search: አንድን ቃል ከምንፈልገው ድረገፅ ላይ ብቻ ፈልጎ እንዲያመጣልን ከፈለግን "site" ብለን የድረገፁን ሊንክ እናስገባና ቃሉን እንፅፋለን። ለምሳሌ ከwikipedea ላይ artificial intelligence የሚል ቃል ከፈለግን Google መፈለግያው ላይ "site:wikipedia.org artificial intelligence" የሚል ሃረግ እናስገባለን።
✔️ Wildcard Search: ሰርች ማድረግ የፈለግነውን ሙሉ ቃል ከረሳነው ከምናስታውሰው ቃል በፊት ወይም በኋላ asterisk (*) ምልክት እናስገባለን። ለምሳሌ premier league የሚል ቃል ሰርች ማድረግ ፈልገን premier የሚለውን ቃል ግን ብንረሳው *league ብለን ከፃፍን የሰርች ውጤታችን premier league, champions league, rocket league, Little league የሚሉ አማራጮችን ያመጣልናል።
✔️ Defining Words: የአንድን ቃል ትርጉም በፍጥነት ማዎቅ ከፈለግን define ብለን ቃሉን መፃፍ እንችላለን። ለምሳሌ define: serendipity
በፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉምልን ከፈለግን ደግሞ ከቃሉ በኋላ የቋንቋውን ስም እንፅፋለን። ለምሳሌ define: serendipity Amharic ወይም define: serendipity spanish
define በሚለው ቦታ translate የሚለውን መጠቀምም እንችላለን።
✔️ Unit Conversions: Google ላይ ማንኛውንም መለኪያ አሃድ ወደ ሌላው መለወጥ እንችላለን። ለምሳሌ "10 miles to kilometers" ወይም "25 pounds to kilograms."
✔️ Time Zone Conversion: Time zones ከአንዱ ክልል ወደሌላው ለመቀየር ጎግልን መጠቀም እንችላለን።ለምሳሌ "current time in [city]" or "time in [city] compared to [city]."
✔️ Weather Forecast: የፈለጋችሁትን አካባቢ የአየር ንብረት ትንበያ ማዎቅ ከፈለጋችሁ "weather [city]" ብላችሁ መፃፍ ትችላላችሁ። ለምሳሌ weather Addis ababa
✔️ Calculator: ቀለል ያሉ የሂሳብ ጥያቄዎችን መስራት ከፈለጋችሁ ጉግልን መጠየቅ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "8 * (5 + 2)" ይህን መፈለጊያው ላይ ብታስገቡ መልሱን ቀጥታ ታገኛላችሁ።
✔️ Related Sites: ከአንድ ድረገፅ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሌላ ድረገፅ ከፈለግን ከምናውቀው ድረገፅ በፊት related የሚል ቃል መጨመር እንችላለን። ለምሳሌ "related:wikihow.com" ከwikihow ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ድረገፆች ይዘረዝርልናል።
✔️ Advanced search: Google home page ላይ settings የሚለውን ነክተን advanced search የሚለውን ከመረጥን ዝርዝር ሰርች ማድረጊያ ገፅ ይከፍትልናል።
⭐ Microsoft rewards ምንድን ነው⁉️
Microsoft rewards የተለያዩ የMicrosoft ሰርቪስና ፕሮዳክቶችን ስንጠቀም የሚሰጠን coin ነው።
በየቀኑ የተለያዩ ትናንሽ ቻለንጆችና ታስኮች ይኖራሉ እነሱን በመመለስ coin ማግኘት እንችላለን።
ኮይኑን የምናገኘው
✔️በMicrosoft account login አድርገን bing ai ስንጠቀም
✔️Bing browser የስልክ አፕሊኬሽን ስናወርድ
✔️የተለያዩ ዕርሰ ጉዳዮችን bing ላይ search ስናደርግ
✔️Microsoft store ላይ የተለያዩ ነገሮችን ስንገዛ
የmicrososft ጌሞችን ስንጫወት
ይህ virtual coin ብዙ ጥቅሞች አሉት።
✅ ለተለያዩ ክፍያ የሚጠይቁ ጌሞችን ማስከፈቻ ካርድ መቀየር እንችላለን።
✅ ለተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች በዶላር መልክ መለገስ እንችላለን (save the children, care)
ለመጀመር ምንም የተለየ step አያስፈልገውም በስልካችሁ ወይም በኮምፒውተር Bing browser ማውረድና በMicrosoft account login ማድረግ ብቻ ነው።
🎤 Useful Websites 👇👇
🟥Essay writer, summarizer, and citation website⬇️⬇️
- https://www.kipper.ai
🟥የተለያዩ programing language ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት⬇️⬇️
- https://code-projects.org/
🔴Get mathematical answers directly without searching⬇️⬇️
https://www.wolframalpha.com/
🔴Text አስገብታችሁ ወደ image ለመቀየርና download ለማድረግ⬇️⬇️
- https://ideogram.ai/
❇️ Draw anything and watch it come to life⬇️⬇️⬇️
https://www.autodraw.com/
✅ Erase background and annoying objects from photos for free⬇️⬇️
https://magicstudio.com/magiceraser
🟥 የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Repost from Siltawi ስልታዊ
⭐ Call for Application
🎤 For 11th Grade students⁉️
🤡 Education USA Scholars Program (ESP) is now accepting applications
💬ESP facilitates access to U.S. higher education for academically talented international students. And selected students will get assistance throughout the application process to study in the U.S. and apply for financial aid.In addition this program provides: ▶️ Academic counseling, ▶️ Standardized tests (TOEFL, SAT), and ▶️ College application essay writing assistance Mobile data costs will be covered for both program participants🎁 ✅ Requirements: 🚩. Live and attend school in Ethiopia, 🚩. High-achieving Ethiopian student, 🚩. Complete grade 11 by the end of this academic year and will be attending grade 12 from September 2024, 🚩. Commitment to attend the whole (4 weeks) ESP sessions to be offered. ♦️Furthermore, visit 🔗 https://tinyurl.com/y4u2jhu8 📅 Application Deadline: by April 10, 2024 at 5:00 pm EAT. 💥 APPLY NOW: https://bit.ly/3IOSWlv — C O N N E C T X / Twitter Facebook Instagram GitHub ___ @siltawian
Repost from AI Programming
🎤 Did you hear about Devin❓
It's a new AI that's being called the world's first AI software engineer👀. They're saying it can do a lot of things like coding entire projects, taking freelance jobs on platforms like Upwork, fixing issues on GitHub, and even deploying code by itself.
❌ Headlines screaming robots will take our jobs? ❌
Don't panic about the hype around AI like Devin replacing software engineers. Companies still need human oversight, AI has limitations, and great software development involves more than 👨💻 just coding. Trends show we focus more on creativity and strategy, not repetitive tasks 👍 . Keep learning and growing your skills – AI won't replace the human touch in software engineering.
🔥 let us know what you think in the comments 💬
@freecodecs
🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
#Devin #ai
Repost from AI Programming
🎇 Happy Birthday, Albert Einstein 🎁
Imagine a 🪩 world without The ability to Send Instant Messages across the globe (think Telegram✔️, Facebook Messenger, WhatsApp.) GPS Navigation🗓 guiding you on your travels (think Google Maps, Waze) Wireless Technology💥 connecting your devices (think Wi-Fi, Bluetooth)These everyday conveniences owe a debt of gratitude to the brilliant mind of Albert Einstein! Einstein's groundbreaking theories, particularly his theory of relativity, laid the foundation for many of the technological advancements we take for granted today. His work on the photoelectric effect helped pave the way for solar power ☄️ and other light-based technologies. Einstein's genius wasn't just about complex equations. He believed in the power of imagination and curiosity, urging us to "never stop asking questions." This spirit of exploration continues to drive innovation in the tech world, pushing the boundaries of what's possible. So, the next time you use your smartphone, send a quick text, or rely on GPS to find your way, take a moment to appreciate the legacy of Albert Einstein. His visionary thinking continues to shape the technological landscape we experience every day. @freecodecs 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 #AlbertEinstein
Repost from Siltawi ስልታዊ
⭐ Apply for the SSTSI 2024 Internship Program at the Ethiopian Securities Exchange!
🎤 Exciting News! 🌟
▶️ Are you a recent graduate looking for job experience? Join our 🚩🚩-month internship program with federal ministries in Ethiopia.
▶️ We're looking for talented young professionals to support the Ethiopian Securities Exchange. If you graduated in 2022 or 2023 with a GPA of 3.0 or higher, this is for you!
▶️ What's in it for you? You'll get training, coaching, and mentorship from experts in the field.
▶️ Ready to start your career journey? Apply now! Applications open from March 12 to April 1, 2024.
✅ Required fields of study:
▶️ Bachelor’s degree in Computer Science, Information Technology, or related.
▶️ Bachelor’s degree in Statistics, Data Science, Mathematics, Engineering, or related.
▶️ Bachelor’s degree in Law.
▶️ Bachelor’s degree in Marketing, Communications, Journalism, Literature, or related.
▶️ Bachelor’s degree in Business, Finance, Economics, or related.
Apply Here
🔗 https://forms.gle/h4FAVMYS4ssTbzen6
C O N N E C T
X / Twitter
Facebook
Instagram
GitHub
___
@siltawian
#Internship
Repost from AI Programming
🚩🚩🚩 💀 TASK & TO-DO List Apps that may come in HANDY 🧵
✅ በ ግሩፕ ሆነ ለብቻ የምትሰሩትን ስራ ለማቀላጠፍ ከየትም ቦታ ቢሆን አብራቹ ለመስራት ተመራጭ የሆኑ ምርጥ ዌብሳይቶች🚩.Clickup Ideal place for teams to come together, brainstorm, plan, and collaborate on everything from process docs to product designs. 🔗 clickup.com 🚩. Mem The world's first AI-powered workspace that's personalized to you. Amplify your creativity, automate the mundane, and stay organized automatically. 🔗 get.mem.ai 🚩. Notion A note-taking software platform designed to help members of companies or organizations manage their knowledge for greater efficiency and productivity. 🔗 notion.so 🚩. OBSIDIAN A powerful and extensible knowledge base that works on top of your local folder of plain text files. 🔗 obsidian.md 🚩. Evernote It is a powerful tool that can help executives, entrepreneurs and creative people capture and arrange their ideas. 🔗 evernote.com @freecodecs 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 #OnlineTools #frontend #ProjectManagement
