194
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
👉ሰው ምን ይለኛል ካልክ ብዙ ነገር ይልሀል እልሀለው ! በእያንዳንዱ ድርጊትህ ስም ሊያወጣልህ ከፈለገ እመነኝ ጥሩ ሰራህ ወይ ለእርሱ ስትል የማትፈልገውን ነገር አደረግህለት ስም ይሰጥሀል ጥሩነትህን እንደሞኝነት እሺ ማለትህን እንዳለማወቅ መቁጠሩ አይቀርም ታድያ ሰው ምን ይለኛል ብለህ የማትፈልገውን ነገር ለእርሱ ስትል አድርገህ ከሁሉ ያጣህ መሆን ይሻላል ወይስ የምትፈልገውን በማግኘት መበርታት?
አንቺዬ
ለካ እንደዚ...............ነሽ
ለካ አስመሳይ ...........ነሽ
ገረመኝ እኮ ሰማው አላመንኩም ተነገረኝ ተውኩት☹️ ለካ እውነታቸውን ነው እኔ አንቺን አምኜ ላንቺ መወገኔ እሱንስ ምን ይሉታል ........አይ አንቺ😏😏 መቼ ነው ያመንኩሽ.......ሰው ማመን ቀብሮ ነው ስትይኝ እኮ አትመኚኝ እኔም አስመሳይ ነኝ እያልሽ እንደሆነ መች ገብቶኝ ........ አይ አንቺ ማስመሰል የተፈጥሮ ግዴታ እስኪመስል ድረስ ............ ይሄን ያህል አስመሳይ ነሽ....... የኔስ እምነት ደሞ ጓደኛ አገኘው ብዬ መፈንጠዜ ከፊት እየሳቅሽ ከኋላዬ እየገደልሽኝ መሆኑነ መች አውቄ........... አይ አንቺ እስኪ አስመስይ ቀጥይበት
00:18
Video unavailableShow in Telegram
የአለፎው የአለም ዋንጫ ሮናልዶ ስፔን ላይ አትሪክ ሰርቶ ነበር ዛሬስ ስንት ጎል ያገባል