cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዘምባባ የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ማህበር

Zembaba Home Owners Association

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
216
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

CamScanner 01-28-2024 17.10.pdf3.56 KB
CamScanner 01-28-2024 17.09.pdf3.51 KB
ማስታወቂያ ለግቢያችን ነዋሪዋችና ለማህበራችን አባላት   በሙሉ በማህበራችን እና አዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን   ከእንይ ሪል እስቴት በጋራ  በከርሰ ምድር ውሃው ጉዳይ የሚደረገው ክርክር ቀጣዩ ቀጠሮ  የፊታችን እሮብ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም  ከጠዋተ  3:00 ሰዓት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ፍትሀ ብሄር ምድብ  ችሎት 14  ስለሆነ  በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በችሎቱ በመገኘት ሂደቱን እንድትከታተሉ  በአክብሮት  እንጋብዛለን።
نمایش همه...
ማስታወቂያ ለግቢያችን ነዋሪዋችና ለማህበራችን አባላት   በሙሉ በማህበራችን እና አዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን   ከእንይ ሪል እስቴት በጋራ  በከርሰ ምድር ውሃው ጉዳይ የሚደረገው ክርክር ቀጣዩ ቀጠሮ  የፊታችን እሮብ ጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም  ከቀኑ 8:00 በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ፍትሀ ብሄር ምድብ  ችሎት 14  ስለሆነ  በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በችሎቱ በመገኘት ሂደቱን እንድትከታተሉ  በአክብሮት  እንጋብዛለን።
نمایش همه...
ለግቢያችን ነዋሪዎች  በሙሉ ነገ ቅዳሜ  ታህሳስ 27 ቀን ኣመሻሽ 10:30 ላይ የግቢያችን ልጆች የገናን በዓል በማስመልከት  ልዩ የልጆች ፕሮግራም ያዘጋጁ ስለሆነ ሁላችሁም የዝግጀቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
نمایش همه...
ለግቢያችን ነዋሪዎች በሙሉ በዛሬው እለት  ማለትም ታህሳስ 24 ቀን የአቶ መስፍን ታዲዩስን በድንገት መለየት ምክንያት በቤታቸው   የእራት መርሀ ግብር ስለተዘጋጀ ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ በመገኘት ቤተሰባቸውን እድናፅናና  እንጠይቃለን።
نمایش همه...
ለግቢያችን ነዋሪዎች በሙሉ የግቢያችን ነዋሪ የሆኑት በአቶ መስፍን ታዲዮስ  እረፍት ምክንያት  ለዕዝን የሚውል መነሻው 300 ብር ሆኖ ማንኛውም የግቢው ነዋሪ የበኩልን እንዲያደርግ በግቢው ማህበር ስም በአክብሮት እንጠይቃለን::   መዋጮውን በማህበሩ ፅ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000040491272  ወ/ሮ መነን ፈጠነ እንዲያስገቡ በትህትና እንጠይቃለን::
نمایش همه...