cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ታዉቃለህን? هل تعلم←

⇒በዚህ ቻናል ሀቅን ከባጢል ለመለየት የሚለፉት የሀገራችንና የባህር ማዶ የሱፊያ ዑለሞች ጣፍጭ ንግግሮች ያገኙበታል እንዲሁም የአሽዐሪያ ዐቂዳን ይዳስሳል ለመቀላቀል አስተያየት ካሎት ሀቅን ይዞ ሀቅን ለማስቀጠል።ማይፈልግ የለምና በዚህ ገብታቹ የበኩላቹን ተወጡ 👇👇👇👇👇 @teweselnabike @madihuseid @Teweselnabot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
216
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

.........#ኢስነይን😍 ✨እያደር ውሎ የሚጀድደው! ✨ሁቡ ተረግዞ የተወለደው ። 💚ሙሐመድ ነቢ ሰላም ዓለይኩም 🌺 🌺 🌺 በውዱ ጠበል ቀልቤን ልወልውል! እንደ ቡሰይሪይ እርሱን ልጎንትል። እስኪ ልዘክረው ያንን የኑር ዋርካ. ...ጽልመቴም ታፈግፍግ ልቤም በርሱ ትርካ እያልሁ ጀመርሁታ። ወዳጅ የተፈቃሪውን አላስቆም፡አላስቀምጥ ያለውን የሸውቅ ጅራፍ ሲዘረጋው እንዲህ ይለዋል "እያደር ውሎ የሚጀድደው" ። ወንድሜዋ በ" ፍቅር " ስም ስንቱ ይወናበዳል መሰለህ "አይኖቿን ያፈቅርና" ግዜው ደርሶ እርጅና ሲሸበሽባቸው" ፍቅሩ ይጠፋዋል"፡ "ሎጋውን ሸበላውን" ወደድሁ ትልና ዘመን አልፎ ሲጎረብጥ" ብርድ ብርድ ይላታል" ፡ 😊ወንድሜዋ የአህባብ መንደር ስትገባ " እንኳን ዛቱ ሩሁ ፡ጀሰድና ቀውሉ ፡ስሙም ወረተኛ አጃኢብ አህዋሉ" ነው የመህቡቡ ሀለት፡ ፡ኢስነይንን በ"ናፍቆቱ ሽታ ይማልዳል" " አባቴዋ ዛሬ ተወለዱ፡የጦይባው ሞገዱ" እያለ ያመሻል፡ ማክሰኞን "አህመድ ነው አስራሩ፡ጂብሪል ያሳደገው እያለ እሹሩሩ" ሲለው ውሎ ያድራል፡ እሮብን በጓዶቹ ጓዳ ሊገባ ይልና"😍 የጫልይ ወዳጅ የነአንዬ ፡ስሙ አህመድ ነው የኔ ደስታዬ" ....ኸሚሱ ልዩ ነው ፡በቆሸሸች ልቡ ዝካሬውን መግለጥ ድፍረት መስሎ ይታየውና፡ "ምላሴ አንቱን እያለች፡ ልቤ ግን ጉዱን አዝላለች" ሲል ይድመጣል፡፡ጁመዐው ሐድራ ነው "አባቱን አደምን ከስደት መለሰው፡መች የወጉን ያጣል ደግ የወለደ ሰው"፡ቅዳሜን ዞር ብሎ የመጣባትን የፍቅር ዳገት ያማትርና ናፍቆቱ ስልስል ካራ መስሎ ይታየዋል " ሙሃባው ሙሃባው ማለት እንደቀላል፡ሙሃባው ስማማ ያስጠማል ይገላል" ይልሃል።፡ እሁዱን የተስፋ ጭላንጭል ይታየውና እስከ ጀምበር ጥልቀት "ስሙን ላንሳውና በቀለሜ ይርባ፡ናፍቆቱ በረደኝ አልብሱኝ ካባ" ሲወተውት ይውልና አመሻሹን ዳግመኛ ያለቅሳል "በፍቅሩ በዚክሩ ሌት ቀን እየነጋ፡ ኸረ እኔስ አልቻልኩም ከሰው ጋር ልግባባ ሚስኪል ጦይባ ሲራጁል አሂባእ" 😍ሀዬ ኢስነይኑን ጀድደው .......። @madihuseid @madihuseid @madihuseid
نمایش همه...
ከአብሬቶች ቀጥታ የተወሰደ ለሙሒቦች ብቻ የሚገባው ይገባዋል ክፍል 1 የአብሬትይን ታሪክ ደግመን ደጋግመን እናንብብ እንጠይቅ መንገዳቸውንም እንከተል ※※※※※※※※※※※※※※※※※※ የእንሠቱ ምድር አዉራዎች በሸይኽ ሀሰን ታጁ ቁ1 ※※※※※※※※※※※※※※※※※※ ስለደቡብ የዒልምና የተርቢያ ፋኖዎች /ስለ አብሬቶች/ ምንም ነገር ሳልከትብ የረጀብ ወር ማለፉ ህሊናዬን ምቾት ነሳዉ ፡፡ በተለይም ስለባኡሳሊስ - አባራሙዝ /ሰይድ ቡደላ/፡፡ በዘመነ ደርግ ከጥቂት ደረሶቻቸዉ ጋር ከቤት እንደወጡ መቅረታቸዉና እስካሁን ድረስ የደረሱበት አለመታወቁ እንድናስታዉሳቸዉ የህሊና ሸክም ይጥልብናል ፡፡ በግፍ ተረሽነዉ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል ፡፡ ለሀገር ለወገን ከሰሯቸዉ ታላላቅ ሥራዎች አንጻር ቢያንስ በተጨባጭ የሆነዉ እንዲጣራና ቁጥራቸዉ 5 ሚሊዮን የሚደርሱት ተከታዮቻቸዉ /ሙሪዶቻቸዉ/ እፎይታ እንዲያገኙ መርዳት የሁሉም ወገን /የመንግስትም ጭምር/ ኃላፊነት እንደሆነ ከልብ ይሰማኛል ፡፡ ረህመቱላሂ ዐለይህ ፡፡ እኒህ ጀግና ማን ናቸዉ ? ሁለንተናዊ ገድላቸዉ ምን ይመስላል ? አብሬቶችን ከረጀብ ጋር ምን አገናኛቸዉ ? ‹‹ረቢ እሽረህ ሊ ሶድሪ ፣ ወየሲር ሊ አምሪ ፣ ወህሉል ዑቅደተን ሚን ሊሳኒ የፍቀሁ ቀዉሊ ፤ ›› በሕዝበ ጉራጌ እስልምና ከ500 ዓመታት በላይ ታሪክ ያለዉ ኃይማኖት ሲሆን በተለይም በኢማም አህመድ አልጋዚ /አህመድ ግራኝ/ ዘመን የበለጠ እንደተጠናከረ ይነገራል ፡፡ ከኢማሙ ህልፈት አንስቶ አጼ ገላዉዲዎስ ጉራጌን በጉልበት ለማክፈር በትጋት ተንቀሳቅሶ ተሳክቶለታል ፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላ ባሉት ሦስት ክፍለ - ዘመናት እስልምና በጉራጌ ከባድ ፈተናዎች እንደገጠሙት ተከትቧል ፡፡ ክፍል2።ይቀጥላል
نمایش همه...
☞ይህን ያውቁ ኖሯል? √√ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈሰሰው የሰው ልጅ ደም የእናታችን ሀዋ የሀይድ ደም ነው። √√ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶፋዋና በመርዋ የሮጠች ሀጀር ኡሙ እስማዒል ነች ።(ዓለይሃ ሰላም) √√ ለመጀመሪያ ጊዜ የዘምዘም ውሀ የጠጣ ነብዩ ኢስማዒል አለይሂ ሰላም ናቸው። √√ ከነብዩሏህ ኢብራሂም በመቀጠል ከነቤተሰቡ ለኢስላም የተሰደደው ዑስማን ኢብን ዐፋን እና ባለቤቱ ሩቅያ ቢንት ሙሀመድ ስደቱም ወደ ሀበሻ ነበር። √√ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳሙና የሰራው ነብዩ ሱለይማን ዐለይሂ ሰላም ናቸው። √√ ለመጀመሪያ ጊዜ በአረብኛ ቋንቋ የተናገሩ ነብዩ ኢስማዒል ዐለይሂ ሰላም ነው። √√ ለመጀመሪያ ጊዜ ቁርዓን እንዲሰበሰብ ያደረጉ አቡበከር አስሲዲቅ ረድየላሁ ዓንሁ ናቸው። √√ የመጀመሪያዋ በኢስላም ሸሂዳህ (ሰምአት ) የሆነችው ሱመያ( ኡሙ አማር ) እንደ ሆነች፥ √√ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማዕታት አለቃ የተባሉት ሀምዛ ቢን ዐብዱል ሙጦሊብ እንደሆኑ ፤ √√ ለመጀመሪያ ጊዜ አህመድ በሚለው ስም የተጠሩ ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ)እንደሆኑ፣ √√ እንዲሁም ለመጀመርያ መሐመድ የሚል ስም የተሰየሙ ነብያችን (ﷺ)እንደሆኑ፣ √√ የነብዩ ﷺ የመጀመሪያ ልጅ ከእናታችን ኸዲጃ የተወለደው ቃሲም ነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ ለነብዩ ጂብሪል ዓለይሂ ሰላም ያሰገዳቸው ሰላት የዝሑር ሰላት ነው። √√ ለመጀመርያ ጀነት የሚገባው ኡመት ሙሐመድ ነው። √√ ለመጀመርያ በሰማይ ላይ አዛን ያደረገውጂብሪል ዓለይሂ ሰላም ነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ "ሰብሃን ረቢ ዓዕላ" ያለው እስራፊኤል ዓለይሂ ሰላምነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ የወረደው የቁርአን አንቀፅ ኢቅራእ ነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ መፃፍ የጀመረው ኢድሪስ ዓለይሂ ሰላም ነው። √√ ለመጀመርያ በተውራት ላይየወረደው ቃል ቢስሚላህ አረሕማን አረሒም ነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ በአላህ መንገድ የተዋጋው ኢድሪስ ዓለይሂ ሰለም ነው። √√ ለመጀመርያ ግዜ ሰላተል ጋይብ የተሰገደው ለነጃሺ ነው። √√ ለመጀመርያ የሀዋና አደም ቃል የተናገሩት አልሐምዱሊላህ ነው
نمایش همه...
🌷የሀበሾች አሻራ በእስልምና ሲታይ🌷 ❤️"ንግስናን ለቁረይሽ፣ ❤️ዳኝነትን ለአንሷሮች፣ ❤️ዳዕዋን(አዛንን)ለሀበሾች" ❤️የናይል ወንዝ ከጀነት ወንዞች ዘንዱ ነዉ አራት ሐበሾች የጀነት ክቡራን ናቸዉ። እነሱም ሉቅማን፣ ነጃሺ፣ቢላል፣እና መሀጃ። @madihuseid @madihuseid @madihuseid
نمایش همه...
❤️ነቢዩ ሙሀመድ صلي الله عليه وسلم በህልሜ ባየሃቸዉ ቁጥር ሁሌም በሃበሾች እንደተከበቡ ነዉ። ሸይኽ ሀሚድ አል ነምነካኒ @madihuseid @madihuseid @madihuseid
نمایش همه...
ለዉብ ቀናችን💜 ......ይህንን ሰው አክብር👇👇 💞የሚያከብርህን 💞የሚወድህን 💞ግልፅ የሆነልህን 💞ስህተትህን የሚነግርህን 💞ውዴታውን የሚገልፅልህን 💞ሁሌም የሚያስታውስህን 💞ስትጠፋበት የሚፈልግህን 💞ያለምንም ጥቅም ያፈቀረህን......💝 👇👇👇👇👇 @madihuseid
نمایش همه...
نمایش همه...
ታውቃለህን? هل تعلم؟ || ክፍል 5 በኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም

አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||__በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉንየፌስቡክ ገፅ||

https://www.facebook.com/Assu...

የኡስታዝ ፈድሉ ከነ ደረሶቻቸው አላግባብ መታሰር መልእክቱ ግልጽ ነው ። ማንም ይሁን ማን ሙስሊም በመሆኑ ብቻ ከነሱ ጥቃት የማያመልጥ መሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው ። ያንተ የውስጥ ጉዳይ ላንተ ጉዳያቸው አይደለም ። ብቻ ሙስሊም ከሆንክ አለቀ ! አንዳንዶች ለምን ቀብር ዚያራ ሄዱ ? ትላላችሁ እሱ እኛው የምንጠያየቅበት የፈትዋ መስአላ ጥያቄንጅ አሁን የምናነሳው ጥያቄ አይደለም ። ቀብር ላይ ሂዶ ማምለክና ቢድዓ መፈጸምንጅ መዘየር አልተከለከለም ። ወደ አካባቢው ሂደው እግረ መንገድ ቀብር ዚያራ ሂደው ሊሆን ይችላል እሱ ዋና ጉዳያችን አይደለም ። ትልቁ ነጥባችን ሊሆን የሚገባው ማንም ይሁን ማን ያለ አግባብ መታሰር የለበትም ! ሙስሊም በመሆናቸው በሙስሊም ጠሎች የታሰሩትን ሰው በተውሂድ አፍቃሪዎች የታሰሩ አታስመስሉት ! ጠላት እኛን ሲያጠቃ እከሌ ይሄን ይከተላል እገሌ እንዲህ ነው ብሎ አይደለም ። ሙስሊም በመሆናችን ነው አለቀ ! ይህን በአንድነት ታወግዛለህ ። ከዚያ ውጭ ያለውን የዲን ጉዳይ ደግሞ እርስበርስ ትማማራለህ ትወያያለህ ይሄው ነው ። ለሁሉም ጊዜና ቦታ ብንመርጥ ጥሩ ነው ። ኢስላም እንኳን በሙስሊም ወንሞቻችን አይደለም በማንም ሰብዓዊ ፍጡር ላይ ዙልም እንዳይፈጸም የሚከልክል ዲን ነው ያለን !
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.