cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

پست‌های تبلیغاتی
354
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot #MoE @tikvahethiopia
نمایش همه...
✅ ዲቪ 2025 ይፋ ተደርጓል❗ ⚡️DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? """""""""""""'''''''''''''''"""""""""""""""""""""""""""" 📌በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ ›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። ⚡️የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ 📌እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- 📌ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም 📌ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። 📌ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ⚡️ፎርም አሞላል 📌1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 📌2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 📌3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 📌4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. 📌5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 📌6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 📌7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 📌8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 📌9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 📌10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 📌11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 📌12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 📌13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 📌14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ⚡️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2025 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።    
نمایش همه...
ምርጥ 5 ስራ የምታገኙባቸው የኢትዮጵያ ዌብሳይቶች 1. https://www.ethiojobs.net/ አብዛሀኞቻችሁ የምታቁት Ethio jobs የተሰኘ website ነው የምትፈልጉትን የስራ መደብ search በማድረግ ታገኛላቹ 2. nile-jobs.com/ ይሄኛው ዌብሳይት በመረጣችሁት ቦታ እና የስራ መደብ ስራ ማፈላለግ ያስችላችኋል 3. EffoySira.com በዚህ web sitr ላይ በብዛት የAccounting , manegment and scocial ነክ ስራዎች በብዛት ታገኛላችሁ 4. www.ezega.com/Jobs ይህ website ማስታወቂያው የወጣበትን ቀን ጨምሮ ሙሉ መረጃ ታገኙበታላቹ 5. www.geezjobs.com/ እያንዳንዱን የስራ category ምን ያህል እንደቀረ እና ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ይነግረናል ሁሉንም websit ስትጠቀሙ email login ማድረግ እንዳትረሱ ስራው የእናንተ አይነት ስራ ሲመጣ notify እንዲያደርጓችሁ(እንዲያሳውቋችሁ) @samitech964 @samitech964 ©samitech2016E.C
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” — መዝሙር 65፥11 🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆            አዲስዓመት      መልካምአዲስዓመት   መልካም        አዲስዓመት መልካም           አዲስዓመት መልካም             አዲስዓመት መልካም             አዲስዓመት                         አዲስዓመት                        አዲስዓመት                      አዲስዓመት                    አዲስዓመት                  አዲስዓመት             አዲስዓመት         አዲስዓመት       አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት                አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                   ዓመት             አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዓመት መልካምአዲስዓመትአዲትዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                                                             🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  አዲስ    🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
نمایش همه...
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ➡ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇

https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

YouTube

https://www.youtube.com/channel/UCT_bLCjeep_fCc-G1Ag2nSA

ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

✳️ ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል። ▫️1- Encrypt Decrypt Tools - ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ። ▫️2- Whats web scan - ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ። ▫️3- Drive Droid - በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌 ▫️4- Network mapper - ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል። - አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን ip address ወስደን በ phonesploit ip address እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን። ▫️5- Change my mac spoof - በቀላሉ የዚህ App mac addressሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው። በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ። ▫️6- Network Manger - በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት። ▫️7- Kali linux NetHunter - ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው። ══════❁✿❁═════════                                                                         🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT       ⚪️ ብዙ ጠቃሚ የ ቴክ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት 👇👇       https://t.me/ELA_TECHBOT       https://t.me/ELA_TECHBOT ⚪️ ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇       https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA ⚪️ ወደ Tiktok ቻናላችንን በመሄድ አጠር አጠር ያሉ ጠቃሚ የቴክ መረጃዎችን በ ቪዲዮ ያግኙ👇👇                    tiktok.com/@ela_tech          tiktok.com/@ela_tech              #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃══════════❁✿❁══════════      ◈◂▴△  ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈                  🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
نمایش همه...
2:11 K 11 hiwot alemu 20 ivial 2021 X Q S-Information Technology 25 Mar 2021 · ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችን በውስጥ መስመር በጠየቃችሁኝ ጥያቄ መሰረት ዛሬ ወደናንተ ይዤላችሁ የቀረብኩት ሎካል ዲስክን እንዴ ወደ ሁለት ክፍል ወይም partition መከፋፈል እንደምንችል ነው ተከታተሉን። ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ክፍሎች እንዴት እንከፍላለን ? ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል: 1. right click on My computer 2 . በመቀጠል Manage የሚለውን እንነካለን 3 . ቀጥሎ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ ውን በመምረጥ right click እናደርጋለን። 4 . ከዚያም shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል። 5 . በመቀጠል የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን Click አድርጎ መጠበቅ… 6 . በመጨረሻም በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ 7 . click on "New simple volume አሁን next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል:: --- < *
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Handy Tools
Photo unavailableShow in Telegram
IronShark Router እጀታው መውጣት ይችላል Power 1770w It can be used Multiple Applications Handle can be removed Price 6,800birr ያሉበት በነጻ እናደርሳለን Call 0922124557 0986819011 Inbox @handyinbox Telegram Channel @handytool Join our Telegram channel https://t.me/handytool
نمایش همه...
Repost from Handy Tools
Photo unavailableShow in Telegram
IronShark Router እጀታው መውጣት ይችላል Power 1770w It can be used Multiple Applications Handle can be removed Price 6,800birr ያሉበት በነጻ እናደርሳለን Call 0922124557 0986819011 Inbox @handyinbox Telegram Channel @handytool Join our Telegram channel https://t.me/handytool
نمایش همه...