✨𝖧𝗈𝗉𝖾𝗅𝖾𝗌𝗌 𝖱𝗈𝗆𝖺𝗇𝗍𝗂𝖼𝗌🦄🍓🎭💎🔐💭
💃👑 🥀🍃🍂💚💛❤️💜 Here we have music, quotes, sad vibes and everything else we think you'd like. We're trying to relate to your hopeless and desperate need souls for romance. Be sure to Join 💝🙌🌹✨🌹✨🌹✨🌹✨🌹✨🌹✨💝 Thanks for subscribing💚💛❤️🙏
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
808
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
.) “Be careful what you say to someone today. Because tomorrow they might not be here, and you can’t take it back.2Pac
😔ለካ ይቻላል እያስመሰሉ መሳቅ ውስጥህ እንደ እሳት እየነደደ ጥርስን ማሳየት💔
💔ለካ ይቻላል አብሮህ ያለው ሰው በትርፍ ሰአቱ እንደሚመጣ እያወክ ደስተኛ መስለህ መኖር😔
😔ለካ ይቻላል መውደዱ የውሸት እንደሆነ እያወቅህ እወድሀለሁ ስልህ የእውነት አርጎ ማሰብ……ልብህ እውነቱን እያወቀ ውሸቱን መናፈቅ ለካ ይቻላል መጨረሻው እንደማያምር እያወቁ በንፁህ ልብ ያንን ሰው መቀበል😓
😰ግን ህመም አለው ውሸቱ አልቆ አንድ ቀን እንደሚሄድ እያወቁ የሚሄድበትን ጊዜ ትንሽ አርዝመው ጌታ ብሎ መፀለይ እየሞቱ ለመኖር እንደመጣጣር ማለት ነው😥
@zeresenay234 💔
What ’ s done is done: leave yesterday
behind.
You can’t change the past or what
happened to you.
You can use it to create your new future
but you
can’t keep dragging it up to the present
and
revisiting it. It will change nothing. It
already
happened. Let it go.
@zeresenay234
@zeresenay234
ይህ ህይወት የተሰጠህ በነጻ ነው፡፡ሳትከፍል አታማር፡፡#ተመስገን በልና ነፍስህን አስደስት፡፡ #ምስጋና የተባለውን ቅመም ህይወትህ ላይ ጨምረህ ህይወትህን አጣፍጥ።
+
ለምን እንደማታመሰግን አይገባኝም!!??
ማነው እዚህ ምድር ላይ አመስግነህ ተደስተሃልና ገንዘብ ክፈል ተብሎ የሚያቅ!?? brother ምስጋና ነፃ ስለሆነ አትናቀው!! ምንም ዋጋ ስለማትጠየቅበት እንደ ተራ ነገር አትመልከተው።
+
✍ ስታመሰግን ፈጣሪ ያንተን ስራ መስራት ይጀምራል!
✍ ስታመሰግን ስኬት በብርሀን ፍጥነት ወዳንተ ይመጣል!
+
✍ ሁሌም እንደምለው የጨዋታው ህግ ተደስቶ ማመስገን ሳይሆን አመስግኖ መደሰት ነው።
👉@zeresenay234👈
Don't forget to share 🙏
Livelife
♯1 collection of famous quotes and sayings in Telegram! Quotes from famous authors, movies and people. Amazing quotes to bring inspiration, personal growth and love.
Motivating force...
Contact admin @kira_lectro
https://t.me/zeresenay234
ራስን መሆን
♯1 ራስን ፈልጎ ማግኘት ቀላልም ነው ከባድም ነው ። የተከበራችሁ በዚህ ቻናላችን ለ እናንተ ይጠቅማሉ ብለን የምናስባቸውን *አባባሎች *የ ህይወት ተሞክሮ ወደ እናንተ እናደርሳለን join @zeresenay234 Join @zeresenay234 Join @zeresenay234 ✌✌✌✌ @kira_fvr