Morning Star Research, Training and Consultancy
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
1 107
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
አንዳንድ ቁልፍ ነገሮች . . .
#አንድ - በፌስቡክ የጀመርኩትን የሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ የቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ነክ መረጃ ማጋራት ደረጃ በደረጃ ወደ ላቀ የተደራጀ ተቋማዊ ማማ ለማውጣት በድረገጽ (#Comment መስጫ ላይ ይገኛል) መሰረት መጣሌ ይታወቃል፤ መሰረቱ የተጣለው በእናንተ ማበረታታትና ጉትጎታ ነው። አመሰግናለሁ!
#ሁለት - መሰረቱ ላይ ጡቦችን ማስቀመጥ ወደሚያስችለው ደረጃ ለመሸጋገር ደግሞ ሌሎች ባለሙያዎችን ማሳተፍ፣ የቲክቶክ እና የዩቱዩብ . . . ዝግጅቶች እንዲሸጋገር በጠየቃችሁት መሰረት አንድም አቅምን ለመገንባት ሁለትም ደጋግማችሁ የምትጠይቁት የAcadamic Research እና ሌሎችም የኤአይ #prompt በጥራት እና በብዛት ለማዳረስ ዲጂታል መጽሄት አዘጋጅቼ በጣም አነስተኛ በሆነ ዋጋ አቅርቤያለሁ። በተጨማሪም ተያያዥነት ያላቸው የቪድዮ ስልጠና ማተሪያሎችን አክዬበታለሁ። 8 የሚሆኑ ዶክመንቶች በ300 ብር ብቻ ነው ያቀረብኩት። ሁላችሁም ደጋግማችሁ እንደጻፋችሁልኝ ከ1000 ብር በላይ ሊጠየቅበት ይገባ ነበር። ሆኖም እንደማስታወቂያም እንዲሆን ለብዙ ሰዎችም እንዲዳረስ በማሰብ መነሻ ዋጋውን ዝቅተኛ ማድረጉን መርጫለሁ። ይሁንና ይሄ ዶክመንት ይሄ አይገባውም በሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ራሳችሁ በብዙ እጥፍ ጨምራችሁ ጨማምራችሁ ለላካችሁልኝ ማመስገኛ ቃላት የለም።
#ሦስት - የከፈላችሁበትን #ደረሰኝ #በwhatsApp ብትልኩልኝ በፍጥነት መልስ ለመስጠት ያስችለኛል። የቪድዮ ዶክመንቶች #Upload ያደረግኳቸው ቴሌግራም ላይ ስለሆነ ከደረሰኙ ጋር #Username ብታስቀምጡልኝ በፍጥነት ምላሽ ለመስጠት ያስችለኛል።
.
.
.
አሁንም ዶክመንቶቹን የምትፈልጉ የተጠቀሰው መነሻ ወይም በላይ CBE 1000159341651 ወይም Telebir 0915743505 Tesfaye Yohannes) ላይ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከነቴሌግራም #ዩዘርኔማችሁ በዚሁ ስልክ #WhatsApp ወይም ላይ ላኩልኝ፤ ወዲያውኑ እልክላችኋለሁ።
Internal/External Vacancy Announcement
1. Team Lead- Human Capital Management Centre of Expertise
2. Team Lead- Human Capital Business Partner
3. Team Lead- Learning & Culture
4. Team Lead- Performance Management & Succession Planning
5. Team Lead- HCM Operations
6. Team Lead- Total Rewards
7. Associate HCM Tech, Records Management Expert
8. Senior Expert, Learning and Development Operations
9. Learning and Development Operations Expert
10. Senior Expert, Performance Management & Succession Planning
11. Talent Sourcing and Employer Branding Expert
12. Associate Public CRM Expert
13. Senior Expert, Customer Experience
14. Associate Cash Management & Aid Expert
15. Retail CRM -I
16. AI and Data Engineering Expert
17. Associate Treasury Management Operations Expert
18. Core Banking Operations Expert
19. Senior Export, IT Project and Program Management
20. IT Project and Program Management Expert
21. Card Banking Service Expert
22. Construction & Expansion Expert
23. Mechanic Technician -I
24. Associate Mechanic Technician
25. Associate Generator Technician
26. Associate IT & Hardware Technician
27. Procurement Management Expert
28. Procurement Contract Management Expert
29. Associate Office Equipment Technician
30. Executive Secretary
31. Senior Secretary
32. Secretary
33. Junior Secretary
34. Associate Security Camera Follow up & Record Expert
35. Associate KYC Management Expert
36. Branch Manager-I
37. Associate Application Development Expert
38. Associate DevOps &Platform Engineering Expert
39. Associate Clearing & Settlement Expert
40. Associate Digital Marketing Expert
41. Customer Relationship Manager III
42. Customer Relationship Manager II
43. Customer Relationship Manager I
44. Driver
45. Security Guard
46. Senior Expert, General Legal Advisory
47. Associate Multimedia Expert
48. Associate Digital Financing & Strategic Partnership Expert
49. Associate IT Service Operations Expert
50. Team Lead- Clearing & Settlement
51. Team Lead- IT Service, Quality Assurance & Incident Management
52. Associate CBS & Auxiliary System Operations Expert
53. Junior Safety and Security Officer
54. Associate Electrician Expert
Notice:
-Registration Date: 7 (Seven) Consecutive days
-Only short listed candidates will be contacted.
-How to Apply: - External applicants who meet the above requirements can apply via online
Link https://vacancy.siinqeebank.com/ only.
Notice: Applicants are required to attach their most recent work experience certificate(s)
along with their educational documents.
Contact Phone: +251115571135
End date October 27, 2026
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER
የመምህራን የክፍለ ጊዜ ብዛት መመሪያ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ ፡፡
በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ውስጥ የመምህራን የሥራ ክፍለ ጊዜ ድልድልን የሚመለከተው መመሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ርዕስ፦ የመምህራን የሥራ ክፍለ ጊዜ ድልድልና የሥራ ሰዓት አጠቃቀም መመሪያ መግለጫ
1. የመመሪያው መነሻና ሕጋዊነት
በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ውስጥ የመምህራን የሥራ ሸክም የሚወሰነው በትምህርት ሚኒስቴር በወጣው "የመምህራን የሙያ ደረጃ ዕድገት መመሪያ" መሠረት ነው። ይህ መመሪያ በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ውስጥ ባሉ ትምህርት ቤቶች (ከ1ኛ-12ኛ ክፍል) ተፈጻሚ የሚሆን ወጥ መመሪያ ነው።
2. የመደበኛ መምህራን የክፍለ ጊዜ ድልድል በመመሪያው (ገጽ 16-18) ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው፣ አንድ መደበኛ መምህር በሳምንት ሊያስተምር የሚገባው የክፍለ ጊዜ መጠን እንደ ትምህርት ደረጃው ይለያያል፦
👉ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል (የመጀመሪያ ደረጃ)፦ በሳምንት ከ 25 እስከ 30 ክፍለ ጊዜ።
👉ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል (ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ)፦ በሳምንት ከ 20 እስከ 25 ክፍለ ጊዜ።
👉አንድ የክፍለ ጊዜ ርዝመት፦ 40 ደቂቃ።
3. የሥራ ሰዓት አጠቃቀም (ገጽ 19)
መምህራን በሳምንት 37.5 መደበኛ የሥራ ሰዓት እንዲሰሩ ይጠበቃል። ይህ ሰዓት በክፍል ውስጥ የሚያስተምሩትን (Contact Time) ብቻ ሳይሆን የሚከተሉትንም ያካትታል፦
👉የትምህርት ዝግጅት (Lesson Planning) እና የመርጃ መሣሪያዎች ዝግጅት።
👉የተማሪዎችን ደብተር፣ የቤት ሥራና ፈተናዎችን ማረም (Correction)።
👉የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ተግባራት (CPD) እና በክለቦች ውስጥ ተማሪዎችን ማማከር።
4. ለተጨማሪ ኃላፊነት የሚሰጥ የክፍለ ጊዜ ቅናሽ (ገጽ 20)
ተጨማሪ አስተዳደራዊ ሥራ የሚሰሩ መምህራን የማስተማር ሸክማቸው እንደሚከተለው እንዲቀነስ መመሪያው ይደነግጋል፦
👉የመምሪያ (Department) ኃላፊዎች፦ ከ15 - 18 ክፍለ ጊዜ።
👉የዩኒት መሪዎች (Unit Leaders)፦ ከ12 - 15 ክፍለ ጊዜ።
👉ምክትል ርዕሰ መምህራን፦ ከ8 - 12 ክፍለ ጊዜ።
5. የትርፍ ሰዓት ክፍያ (Overtime)
👉በትምህርት ቤቶች የመምህራን እጥረት በሚያጋጥምበት ወቅት፣ አንድ መምህር ከመመሪያው ጣሪያ (ለምሳሌ ከ25 ወይም ከ30 ክፍለ ጊዜ) በላይ እንዲያስተምር ከተመደበ፣ ለተጨማሪ ክፍለ ጊዜያቱ በትምህርት ሚኒስቴርና በፋይናንስ መመሪያ መሠረት የትርፍ ሰዓት ክፍያ የማግኘት መብት እንዳለው መመሪያው ያረጋግጣል።#የመምህራን የክፍል ምደባ
9 Types of Research Gaps (and How to Find Them)
Most research problems come from identifying a gap in existing knowledge. If you know where to look, you can easily turn these gaps into strong thesis topics or journal papers.
Here are 9 common research gaps and how to identify them:
1. Theoretical Gap
When existing theories fail to fully explain a phenomenon.
How to find it:
• Look for conflicting theories in literature reviews.
• Check where authors say “current theories cannot fully explain…”
2. Methodological Gap
When previous studies used limited or weak research methods.
How to find it:
• Look at the limitations section of papers.
• Identify studies using only surveys when experiments or mixed methods could improve results.
3. Empirical Gap
When there is little or outdated evidence on a topic.
How to find it:
• Search recent papers (last 3–5 years).
• If evidence is old or scarce, there is an empirical gap.
4. Population Gap
When some groups have not been studied.
How to find it:
• Notice if studies focus only on one demographic.
• Example: research done only on Western populations.
5. Contextual Gap
When research exists but not in a specific region, environment, or setting.
How to find it:
• Check if findings come from different countries or sectors.
• Replicate the study in a new context.
6. Comparative Gap
When studies examine variables separately but do not compare them.
How to find it:
• Look for research focusing on one factor only.
• Design studies comparing two or more models, methods, or groups.
7. Practical Gap
When research findings have little real-world application.
How to find it:
• Look for papers that discuss theory but provide no practical solutions.
• Propose applied frameworks or tools.
8. Data Gap
When relevant datasets are missing or difficult to access.
How to find it:
• Notice when studies mention “lack of available data.”
• Generate new datasets or collect primary data.
9. Temporal Gap
When research has not examined changes over time.
How to find it:
• Many studies are cross-sectional.
• Longitudinal or time-series research can fill this gap.
The best place to find research gaps is in:
• Literature review sections
• Discussion sections
• “Limitations and future research” parts of papers
If you read papers carefully, authors often tell you the next research topic directly.
መምህራንን ለከባድ የዲስፕሊን ቅጣት የሚዳርጉ ጉዳዮች፦
1. ህጋዊ ትዕዛዝ አለማክበር፤ መለገም ወይም በቸልተኝነት ስራን መበደል፤
2. ክፍለጊዜ መሸራረፍ (ት/ቤት ውስጥ እያሉ)፣ የቤተ ሙከራ ተግባራትን አለመፈጸም፤
3. ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና አመታዊ ዕቅዶችን በተፈቀደው ጊዜ ውስጥ አዘጋጅቶ አለመገኘት፤
4. በኢንዳክሽን ወይም ተመማ ተግባራት ላይ አለመሳተፍ፤ ተግባራቱ እንዳይከናወኑ ማደናቀፍ ወይም ውጤታማ እንዳይሆኑ ስልት ይዞ መንቀሳቀስ፤
5. በኢንዳክሽን ወይም ተሙማ አስተባባሪነት ሲመረጡ አስተባባሪነትን አለመቀበል፤ አለመሳተፍ፤ ለመሳተፍ ፈቃደኛ አለመሆን፤
6. ጉዳዮችን ሆን ብሎ ማዘግየት ወይም ባለጉዳዮችን ማጉላላት፤
7. ት/ቤት የመጡ ተማሪዎች እንዳያቋርጡ እና ክፍል እንዳይደግሙ ስልት በመቀየስ የትምህርት ብክነትን ለመቀነስ አለመተባበር፤
8. የተማሪዎችን ፈተና በተቀመጠው ጊዜ ገደብ አርሞ ውጤትን አለማሳወቅ፤
9. የመማር ማስተማር ስራው እንዳይካሄድ ሆን ብሎ ማወክ ወይም ከሚያውኩት ጋር መተባበር፤
10. በቀላል የዲስፕሊን እርምጃዎች ባለመታረም ያለበቂ ምክንያት በተደጋጋሚ ከስራ መቅረት ወይም የስራ ሰዓት አለማክበር፤
11. በስካር ወይም በአደንዛዥ ዕጽ ሱስ በመመረዝ ስራን መበደል ወይም ለት/ቤት ማህበረሰብ መጥፎ ተምሳሌት መሆን ወይም በጠብ አጫሪነት መደብደብ፤
12. ለተማሪዎች ያለአግባብ ውጤት መጨመር ወይም የፈተናን ሚስጥራዊነት አለመጠበቅ ወይም ተማሪዎች እንዲኮራረጁ ማድረግ ወይም ጉቦ መቀበል ወይም ጉቦ እንዲሰጠው መጠየቅ፤
13. የሌብነት፣ ስራን የመበደል፣ የሀሰት ማስረጃ የማቅረብ፣ እምነት የማጉደል ወይም የስነምግባር ችግር ወይም የገንዘብ እና የንብረት ማጉደል ከታየባቸው፤
14. በስራ ቦታ ለህዝብ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈጸም፤
15. በስራ ቦታ ላይ ጾታዊ ጥቃት ወይም ትንኮሳ መፈጸም፤
16. የሚያስተምረውን ትምህርት ይዘት እና የማስተማሪያ ስነ ዘዴ ጠንቅቆ አለማወቅ፤
17. ከላይ ከተዘረዘሩት ግድፈቶች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ጥፋቶችን መፈጸም
📌@eec1227
Repost from Research Solution Ethiopia
🤖 AI text Humanizers 👱
Have you ever written something with ChatGPT or Gemini, but a detector tool said, "This is 100% AI"?
To fix this, people use AI Humanizers. These are tools that rewrite AI text to make it look like a person wrote it.
⚙️ How do they work?
AI models usually write in a very "perfect" and predictable way. Humanizers change the text by:
🟢Changing sentence length: They mix short and long sentences together.
🟢Using different words: They replace common AI words with words a real person might use.
🟢Adding "human" style: They make the writing less "perfect" so it doesn't look like a computer made it.
⚠️ The Problems (Why you should be careful)
These tools aren't perfect.
👉🏾They change the meaning: Sometimes, the tool changes the words so much that the original message is lost or becomes wrong.
👉🏾Bad grammar: To "fool" the computer, some tools create sentences that sound very strange or have mistakes.
👉🏾Detectors are getting smarter: A tool that works today might not work tomorrow. It is a constant race.
✍️ My Advice: Always read the text yourself after using a humanizer. If it sounds weird to you, it will sound weird to everyone else!
🧰 Top AI Humanizers to Try:
Here are the most popular websites to check out:
🔗 Undetectable AI: https://undetectable.ai/
🔗 StealthWriter: https://stealthwriter.ai/
🔗 HIX Bypass: https://hix.ai/bypass-ai-detection
🔗 QuillBot AI Humanizer: https://quillbot.com/ai-humanizer
🔗 WriteHuman: https://writehuman.ai/
🔗 BypassGPT: https://bypassgpt.ai/
🔗 StealthGPT: https://www.stealthgpt.ai/
🔗 Humbot: https://humbot.ai/
🔗 Phrasly AI: https://phrasly.ai/
🔗 GPTInf: https://gptinf.com/
🔗 Conch AI: https://conch.ai/
N.B. Most of these websites only let you humanize 100 to 250 words for free. You usually have to pay for long articles.
🚀 ሰኞን በ AI መርካት፦ የስራ ጫናን የሚቀንሱ 3 ድንቅ የ AI ዘዴዎች!
ሳምንቱ ሲጀምር የስራ ክምር ያስጨንቅዎታል? በ 2018 ዓ.ም ስራን በጉልበት ሳይሆን በብልሃት (AIን በመጠቀም) መስራት ይለመዳል። ዛሬ ሰኞን እና ቀጣይ የስራ ቀናትን ቀላል የሚያደርጉላችሁ 3 የ AI ስልቶች እነሆ፦
1. ኢሜይል እና ሪፖርቶችን በፍጥነት መጻፍ (ChatGPT/Copilot)
ረጅም ኢሜይሎችን ወይም ሪፖርቶችን መጻፍ ጊዜ ይወስድብዎታል። ዋና ዋና ነጥቦቹን ብቻ ለ AI በመስጠት "ይህንን በፕሮፌሽናል መልክ ጻፍልኝ" ቢሉት በሰከንዶች ውስጥ አዘጋጅቶ ይሰጥዎታል።
2. ረጅም ስብሰባዎችን እና ቪዲዮዎችን ማጠቃለል (Otter.ai / YouTube Summary)
ሰዓታት የሚፈጅ ስብሰባ ውስጥ ተቀምጠው ማስታወሻ መጻፍ ሰልችቶዎታል? እነዚህ የ AI መሳሪያዎች ንግግሩን ወደ ጽሁፍ ቀይረው ዋና ዋና ነጥቦቹን ያጠቃልሉልዎታል።
3. የሳምንቱን እቅድ ማውጣት (Motion / Notion AI)
የትኛውን ስራ ላስቀድም ብለው ግራ ለሚጋቡ ሰዎች፣ AI ስራዎቻችሁን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) ያወጣላችኋል።
💡 የዛሬው ምክር፦
ቴክኖሎጂ ስራን ለመቀማት ሳይሆን፣ እኛን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ነው የተፈጠረው። ዛሬ አንዱን ይሞክሩት!
❓ የዛሬው ጥያቄ፦
በስራ ቦታዎ ላይ በብዛት ጊዜዎን የሚያባክንባችሁ ስራ ምንድነው? (መጻፍ፣ ስብሰባ ወይስ ሪሰርች?) ኮሜንት ላይ ያጋሩን፣ AI እንዴት እንደሚረዳችሁ እንነግራችኋለን! 👇
#MondayMotivation #WorkSmart #AIEthiopia #ProductivityTips #EthioTech #AI2018
https://t.me/digitalmrktethiopia
Gaggeesummaa jechuun dhibbaa geessuudha.
Bu'aa qabeessummaan gaggeessaa namoota irratti dhibbaa gochuun bulchudha. Kun ammoo dhunfaa irraa hanga dhaabbillee naannoo keenya jiranitti hammata.
Gaggeessaan rakkoo keessaa mala adda addaan keessaa bahun gara fulduratti dheemmuudha.
Gaggeessaan gaariin amaloota armaan gadii qabu.
Isaan ijoon tahan
1. Ofitti amanamummaa/ self confidence/: ofii amanee namoota biroo amansisuu qaba. Waan murtessees sirriitti amansisuu danda'uu qaba.
Ijennoo sirrii fudhachaa kan deemuudha.
Gaggeessaa jechuun kan namaan waliitti hin bunee jechuu miti. Amala nama Ice cream guurguruu jechuu miti.
Namoota biroo kakkaasuu/Holistic motivation/: namoota gara muldhata ofiittii kan harkisaniidha.
Murtee murteessuf danda'uu/ decision maker/: murteessuf hin sodaatan. Riskii jiru fudhachuu danda'u. Yoo dogongora murteessinee iyyuu irra deebiin ilaaluu.
Kana gabbisuuf ammoo
Ofii keenyaaf Ilaalacha gaarii qabaachuudha fi positive self talk qabaachuu
Ciimina keenya irratti xiyyeeffachuu barbaachisa. Kanaaf ammoo personality assessment gochuu fi milkaa'ina keenya madaalaa deemuu barbaachisa. Kanaan ala hiriyoota keenya gaarii tahan irraa yaada ijaarsaa fudhachu barbaachisa.
Milkaa'ina keenya kabajaa yookiin of badhaasa deemuu. Kanaaf ragaalee keenya haala qindaa'een kaa'uu. Keessattu social media akka mala tokkotti fayyadamuuf barbaachisa.
Nama isa mentor godhu qabaachuu qaba. Namni nuti mentor godhanu nama bilchaataa fi rakkoo keenya furaa deemuu qabna.
Haariiroo gaarii gaggeesitoota biroo waliin qabaachuu.
Ofitti amanamummaa adeemsa malee waan yeroo tokkotti dhufuu miti.
2. Muldhata kan qabu tahu qaba.
Gaggeessitoonni dursani fakkii guddicha ilaaluu qaba.
Kana kan tahaniif namoota biroo dursani deemuu waan qabanif.
Muldhanni keenya sonawwan dhaabbataa ykn Mana hojii keenya waliin deemuu qaba.
Kana gabbisuuf ammoo
Namoota waliin haariiroo gaarii qabaachuu barbaachisa.
Ergama ifa tahe qabaachuu barbaachisa.
Fakkeenymmaan gaggeessuu. Kun ammoo waan dubbatan raawwachuun muldhifama.
3. Strategic mindset
Ilaalacha haala yeroo waliin deemuu qabaachuu.
Kana gabbisuuf ammoo:
Ilaalacha/perspective/ isaanii baldhisuu. Bartee keessa jiru keessaa bahu.
SWOT analysis hojjachuu.
Brian storming gochuu fi Isa kana keessatti namni hedduu keessatti hirmaachuu barbaachisa.
4. Amanamaa tahu/integrity/
Kun dhagaa bu'uura gaggeesummaatti.
Waan dubbattu raawwachaa kan deemuu tahu isaa Wal hubbachisuu barbaachisa.
Kanaaf ammoo
Sonawwan keenya beekuu
Sonawwan keenya namoota biroo beeksisuu
Dogongora uumamee fudhachuu.
Haqa qabeessa tahu
Nama hunda kabajuu fi madaalawaa tahu
Jecha ofii ni kabaju. Waan jedhan hojii irra olchuu.
5. Active listening
Akkamiin gabbisuu dandeenya
Yaada fi miira namootaa hubachuu fi bakka nama sanaa dhaabbachuu barbaachisa/emphatic/
Dubdeebbii gaafachaa deemuu
Fakkeenya tahu
6. Resilient and adaptability/Rakkoo dhufu dandammachisuuf deemuu.
Dhaabbanni kamu rakkoo irraa bilisa hin tahu. Kun garuu gaggeessaaf hojii guddaa tahu hin qabu.
Kana gabbisuuf
Rakkoon yammuu isiin qunnamuu namoota ykn gareen mari'achuu
Rakkoo dhufuu hanga eessatti deemuu akka dandeenyu deemuu qabna.
Leaders needs reflection time!
"Gaggeessaan gaariin dhaabbata kanaan dura hoggannee yammuu deemuu kan hin saalfaneedha"
✍️✍️✍️እንዴት እናጥና✍️✍️✍️❓
✍️የሚከተሉትን ምክሮች በመተግበር የማስታወስ ችሎታችሁንና የትኩረት አቅማችሁን ማዳበር ትችላላችሁ:-
✅ 1. ቁርስና ጠቃሚ ምግቦች
👉ሰውነታችን በአግባቡ ሥራውን እንዲሰራ ኃይል ያስፈልገዋል፤ አንጎላችን ደግሞ ትኩረት እንዲኖረውና የማስተዋል አቅማችን እንዲጨምር በቂ የሆነና ያልተቆራረጠ የኃይል አቅርቦት ይፈልጋል።
👉ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቁርሳቸውን ተመግበው ወደፈተና የሚገቡ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ። የተመጣጠነ ምግብ ተመግበው ለፈተና የሚቀርቡት ደግሞ የበለጠ የማስታወስና የማስተዋል አቅም ይኖራቸዋል።
👉ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ፈተና ያለባቸው ተማሪዎች እንደ የገብስ ገንፎ፣ ዳቦ፣ ሩዝና ድንች ያሉ በካርቦሃይድሬት የበለጸጉ ምግቦችን በቁርስ ሰዓት ተመግበው ቢወጡ ይመከራል።እርጎ፣ እንቁላል፣ አሳ፣ ጎመን፣ ቲማቲምና አቮካዶ ዓይነት ምግቦችም እጅጉን ጠቃሚ ናቸው።
✅ 2. በጠዋት ወደ ጥናት መግባት
👉ሁሌም ቢሆን ነገሮችን አስቀድሞ መጀመርን የመሰለ ነገር የለም። ለፈተናም ቢሆን ጥናት በጠዋት ተነስቶ መጀመር በፈተና ወቅት የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖረን ይረዳል።
👉ጠዋት ላይ ጭንቅላታችን እረፍት አድርጎ በአዲስ መንፈስ ሁሉንም ነገር ስለሚጀምር፤ በዚህ ሰዓት ማጥናት ውጤታማ ያደርጋል። በተለይ ደግሞ የክለሳ ጥናቶችን ለከሰዓት ማሸጋገር ተገቢ አይደለም።ጠዋት ጥናት የምንጀምርበትና የምናበቃበት ሰዓት ከፈተናው በፊት ባሉት ሁለት ወይም ሦስት ሳምንታት ውስጥ ተመሳሳይ ለማድረግ መሞከርም ውጤታማ ያደርጋል።
✅ 3. ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ ወስኑ
በመጀመሪያ ፈተናው የጽሁፍ ነው ወይስ የተግባር? ወይስ ቃለመጠይቅ ነው የሚለውን መለየት ወሳኝ ነው።
👉ሁሉም ዓይነት ፈተናዎች የራሳቸው የሆነ የተለያየ አይነት አቀራረብ አላቸው። በምሳሌ አስደግፎ ማብራሪያ መስጠት የሚጠይቅ ዓይነት ፈተና ከሆነ ከዚህ በፊት የተሠሩ ፈተናዎችን እያመሳከሩ ጥቂት ቦታዎች ላይ በትኩረት መዘጋጀት።
ምናልባት ፈተናው ምርጫ አልያም አጭር መልስ የሚፈልግ ዓይነት ከሆነ ቀለል ያለና አጠቃላይ መረጃዎችን ለመያዝ መሞከር።
✅ 4. እቅድ ማዘጋጀት
👉ምናልባት ነገሮችን ቦታ ቦታ ለማስያዝና እቅድ ለማውጣት የምናጠፋው ጊዜ የባከነ መስሎ ሊሰማን ይችላል። ነገር ግን እውነታው በተቃራኒው ነው። ምክንያቱም ምን ማጥናት እንዳለባችሁና መቼ ማጥናት እንዳለባችሁ እቅዳችሁ ይነግራችኋል። ከዚህ በተጨማሪም ምን ያክል እንደተጓዛችሁ ለመመዝገብና ለመከታተል ይረዳል።
👉የትኞቹን ማስታወሻ ደብተሮች መቼ መመልከት እንዳለባችሁ፣ የትኞቹን መጻህፍት ለተጨማሪ ማብራሪያ እንደምትጠቀሙ እንዲሁም የፈተና ጥያቄዎችን መቼ መለማመድ እንዳለባችሁ በእቅድ ውስጥ ማስገባት ውጤታማ ያደርጋል።እዚህ ጋር መርሳት የሌለብን ለእረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴም ቦታ መስጠት እንዳለብን ነው።
✅5. ከፋፍሎ ማጥናት
👉የክለሳ ጥናትን ከፋፍሎ ማካሄድን የመሰለ ነገር የለም። አንድ የትምህርት ዓይነት ላይ 10 ሰዓት ሙሉ ከማሳለፍ በየቀኑ አንድ ሰዓት በማጥናት በ10 ቀን መጨረስ ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል።
👉ያጠናነውን ነገር ለማስታወስና በቀላሉ ለመሸምደድ ጭንቅላታችን ጊዜ ይፈልጋል። ከፋፍሎ ማጥናት ደግሞ ለዚህ ፍቱን መድሃኒት ነው። ከፋፍሎ ማጥናት እጅግ ውጤታማው መንገድ እንደሆነም በመላው ዓለም የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያለመክታሉ።
✅ 6. ራሳችሁን ቶሎ ቶሎ ፈትኑ
👉የሥነ አዕምሮ ጥናት ባለሙያዎች እንደሚሉት የማስታወስ ችሎታን ለማዳበርና በራስ መተማመናችንን ለመጨመር ራስን መፈተን ውጤታማ ያደርጋል።
👉ከዚህ በተጨማሪ እየተዘጋጀንበት ያለነውን ጉዳይ በደንብ እንድናውቀው ከማድረጉ በተጨማሪ የረሳናቸው ።የረሳናቸው አልያም የዘለልናቸው ርዕሶችን ለመለየት ይረዳናል።
✅ 7. መምህር መሆን
👉ከባዱን የክለሳና ራሳችሁን የመፈተን ሥራውን ካከናወናችሁ በኋላ ጓደኞቻችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ በጭንቅላታችሁ የሚመጣውን ነገር በሙሉ ንገሯቸው። ራሳችሁን በመምህር ቦታ አድርጋችሁ እውቀታችሁን ለማካፈል ሞክሩ።ምን ያህል እንደምታስታውሱ ለማወቅ ከመርዳቱ በተጨማሪ ጓደኞቻችሁንም ትጠቅሟቸዋላችሁ።
✅8. ከተንቀሳቃሽ ስልካችሁ ራቅ በሉ
👉ስልኮች በጣም ብዙ ጥቅም አላቸው። ነገር ግን በጥናት ወቅት ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ነው የሚያመዝነው። በተለይ ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያዎችን የምትጠቀሙ ከሆነ።
👉ብዙ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ብዙ ጊዜያቸውን ስልካቸው ላይ የሚያሳልፉ ተማሪዎች የትምህርት ውጤታቸው ሁሌም ቢሆን ዝቅ ያለ ነው።ብትችሉ ስልካችሁን አጠገባችሁ እንኳን አታድርጉት።
✅9. ሙዚቃ መቀነስና በጸጥታ ማንበብ
👉በጸጥታ ውስጥ ሆነው ጥናታቸውን የሚያከናወኑ ተማሪዎች ሙዚቃ እየሰሙ ከሚያጠኑት ጋር ሲወዳደሩ በእጅጉ የተሻለ የማስታወስና የትኩረት አቅም እንዳለቸው ማረጋገጥ ተችሏል።
✅10. ቋሚ እረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴ
👉ውጤታማ የክለሳ ጥናት ማለት እረፍት አልባ ጥናት ማለት አይደለም። በጥናታችን መሀል መሀል ላይ ጥሩ አየር ለማግኘትና ሰውነታችንን ለማፍታታት ወጣ ብሎ እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታችንን በደንብ ከፍ ያደርገዋል።
👉ከዚህ በተጨማሪ ሰውነታችን እና ጭንቅላታችን በእጅጉ የተሳሰሩ በመሆናቸው እንቅስቃሴ ስናደርግ የደም ዝውውራችን ይስተካከላል፤ ይህ ደግሞ በቂ ኦክስጅን ወደ ጭንቅላታችን እንዲሄድ ይረዳል።
👉አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ተዘርዝሮ የማያልቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ጭንቀትን መከላከልና በራስ መተማመንን መጨመር ከነዚህ መካከል ይጠቀሳሉ።
✅11. እንቅልፍ
👉ከፈተና በፊት ያለችውን ምሽት ጥሩ እንቅልፍ አግኝቶ ማሳለፍ ተገቢ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ነገር ግን ጥሩ እንቅልፍ ፈተናው ሲቃረብ ብቻ ሳይሆን ከሳምንታት በፊት ገና ዋናው ጥናት ሲደረግና ክለሳ በሚደረግበት ወቅትም እጅግ ወሳኝ ነው።
👉በጠዋት ተነስቶ ውጤታማ የክለሳ ጥናት ካደረጉ በኋላ በጊዜ ተኝቶ ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት ሰውነታችንና ጭንቅላታችን በደንብ ተግባብተው እንዲሰሩ ይረዳቸዋል። ሌሊቱን በሙሉ ለማጥናት ሙከራ አታድርጉ ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ምክንያቱም ራሳችን ላይ ጫና እያሳደርን ስለሆነ።
Hello Dear friends!
Please Subscribe my YouTube Channel
and get “33” Research Lessons.
Thank You!
http://www.youtube.com/c/SolomonGetachew?sub_confirmation=1
Lesson-19: Validity Tests
https://youtu.be/INDq4G1r1-c
Lesson-1: Introduction to Research: What is not research, what is research, Research and Knowledge pyramid
https://youtu.be/UXSK3aYdjhU
Lesson-2: Source of research Problems, Research Problem selection consideration
https://youtu.be/HZMZmryFc1k
Lesson-3: Research Process
https://youtu.be/PlxUHzUSCWA
Lesson-4: Research Philosophies | Research Paradigm
https://youtu.be/21oxQ1RCKMg
Lesson-5: Ethics in Research
https://youtu.be/VoY634fY9_A
Lesson-6: Types of Research | Examples
https://youtu.be/Rbltx_lLj2k
Lesson-7: Sampling
https://youtu.be/yMD6gS_DuhE
Lesson-8: Sample Design Process | Examples
https://youtu.be/xmlfzDJUgzA
Lesson-9: Probability Sampling
https://youtu.be/wCDS0acMaLw
Lesson-10: Non-Probability Sampling
https://youtu.be/_e1S5edspBQ
Lesson-11: Determining Sample Size using Cochran & Yamane Formula for Finite & Infinite population with Examples
https://youtu.be/3SzalRhtlEs
Lesson-12: Good Sample Design Characteristics | Sampling Error | Systematic Bias
https://youtu.be/p7qHdBGHqD0
Lesson-13: Data Collection Procedure | Steps in Data Collection
https://youtu.be/4Jkk24kvr7c
Lesson-14: Types of Research Variables
https://youtu.be/A91yzVKRIgs
Lesson-15: Levels of Measurement Scale
https://youtu.be/E4H-eUHrWrE
Lesson-16: Sources of Error in measurement
https://youtu.be/tNZumqllcSk?si=jNkdvDyRn7dlcTF3
Lesson-17: Tests of Sound Measurement (Goodness of Measurement)
https://youtu.be/JaVkldof8l4?si=2RJNw9cN9Kb7AIir
Lesson-18: Reliability and Reliability Testing Methods
https://youtu.be/zjQSqtrXVd0?si=RQ7IZB_AZ3q-X3wr
Lesson-19: Validity Tests
https://youtu.be/INDq4G1r1-c
Lesson-20: Adopting, Adapting and Developing Measuring Instrument
https://youtu.be/53IryvV7iYA
Lesson-21: Steps to Develop Measuring Instrument
https://youtu.be/cGHUcShZdeI
Lesson-22: Secondary Data Collection Method
https://youtu.be/HFP99BYZdnM
Lesson-23: Primary Data Collection-Observation Method
https://youtu.be/q4SNxaQ8pes
Lesson-24: Primary Data Collection-Interview and Focus Group Discussion
https://youtu.be/LQRDO2_t-58
Lesson-25: Primary Data Collection-Questionnaire and Schedule
https://youtu.be/2KmvmA8CD0g
Lesson-26: Qualitative vs Quantitative Data
https://youtu.be/TZEBzaT9LyM
Lesson-27: Factors Determining Data Collection Methods
https://youtu.be/BiV8DFKv9Hk
Lesson-28: Steps in Data Analysis | Data Analysis Process
https://youtu.be/Ae7Wuh16FBo
Lesson-29: Descriptive Analysis | Frequency | Central Tendency | Dispersion https://youtu.be/dfHw5vXsKyE
Lesson-30: Inferential Statistics: T Test | ANOVA | Correlation | Chi Square | Simple Regression | Multiple Regression & Logistic Regression
https://youtu.be/99fRNMRX_o4
Lesson-31: Determining Statistical Test | How to Choose Statistical Test https://youtu.be/qVEHoYqUqhM
Lesson-32: Parametric vs Nonparametric Tests
https://youtu.be/kRZcwpL0woA
Lesson-33: Normal Distribution | Skewness | Kurtosis
https://youtu.be/AoxHGYEymLs
7. #Hojii_Keenya
Hojii itti ramadamne kamuu ga'umsa olaanaan hojjechuu qabna. Kan bara darbee irra bara kana caallee argamuun dirqama. Hojii keenyatti akkamitti milkoofna?
-Hojicha irratti ga'umsa dabalataa horachuu
-Kan kanaan dura barannetti otuu hin quufin, leenjii ijaarsa ga'umsaa dabalataan fudhachuu
Namoota hojichatti baay'ee milkaa'an irraa muuxannoo fudhachuu
-Yeroo otuu hin gubin sa'atii keenya eeggannee hojjechuu
-Aangoo qabnu waan gaarii qofaaf fayyadamuu
-Dhaabbata hojicha nutti kenneef amanamuu fi kkf.
8. #Jireenya_Hawaasummaa_Keenya
Nuti uumama hawaasummaan jiraachuuf uumamnedha. Jireenya hawaasummaa milkaa'aa qabaachuuf hojjechuu qabna. Dhaloonni har'aa dhaloota jireenya hawaasummaa miidiyaa hawaasummaan bakka buuse waan ta'eef, gama kanaan kufaatii guddaa keessa jira. Kanaaf jireenya hawaasummaa milkaa'aa qabaachuuf hojjechuu qabna. Akkamitti?
-Gammachuu fi gadda obboloota naannoo keenya jiranii hirmaachuun
-Namoota waan barbaachisaa dhaban gargaaruun
-Hiriyyoota miidiyaa irra jiran hedduu mannaa hiriyyoota nu bira jiran muraasa irratti xiyyeeffachuu
-Waliin hojjechuutti amanuu fi kkf.
9. #Leegaasii_Keenya
Kun riqicha tokkicha dhaloota itti aanuun wal nu agarsiisudha. Utubaa jireenya keenyaa isa gidduudha; warri ani armaan olitti eere saddeettan isatti naanna'anii argamu.
Leegaasii jechuun erga nuti duunee booda wanta dhaloonni ittiin nu yaadatu jechuudha. Jireenya of irra darbee dhaloota boriif jiraatamu! Jireenya lakkaa'amuu danda'u qabaachuu jechuudha. Leegaasii milkaa'aa lafa keenyee darbuuf utubaawwan jireenya keenyaa saddeettan sirriitti jabeessuu gaafata. Jireenya du'a booda yaadatamu, maqaa awwaala gararraa jiraatu qabaachuuf amma otuu lubbuun jirruu xiyyeeffannoon hojjechuu qabna.
Ergaa kana akkuma jirutti 'Copy' godhadhaa yaafannoo keessan irra kaa'adhaa. Kallattii kenname kana hordofuun waggaa kana keessa guddina madaalamaa guddachuuf hojjedhaa. Utubaawwan jireenya keessanii salganuu irratti wal-qixa xiyyeeffadhaa. Guddadhaa! Dhuma waggaa kanaatti immoo ergaa kana hammam akka hojii irra oolchitan odiitii taasisna. Jabaadhaa!
Irra deebi'ee, baga bara 2018 nagaan geessan!
#deemsiittifufa
Toora miidiyaa koo sirrin kan #qofa
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Telegram | Facebook | TikTok | page
Keessan na argachuuf @WABIISG
tiktok.com/@sanyiigudataa2
Galatoomaa
Sanyii Guddataa
#Baga_Bara_Haaraa_Geessan
#2018!
Barichi kan nagaa, gammachuu fi milkii akka isiniif ta'un hawwa. Barri kun har'a dabalatee guyyoota 365 kennaa taasisee isiniif qabatee jira. Kun kennaa guddaadha. Kennaa guddaa nuuf kenname kana kaayyoo keenya fiixaan baafachuuf itti fayyadamuu qabna. Qisaasessuu hin qabnu.
Waggaa kana keessa guddina madaalamaa ta'e guddachuuf, kallattii xiqqoo isiniif kennuun barbaada.
Jireenyi dhala namaa utubaalee gurguddoo 9 irratti ijaaramee jira. Mana citaa baadiyyaatti ijaaramu yaada. Utubaan tokko walakkaa manichaa keessa dhaabata. Utubaalee biroon immoo itti naanna'anii jiru. Jireenyi keenyas akkasuma. Utubaaleen saddeet utubaa tokkotti naanna'anii manichi akka hin jigne qabanii dhaabatu. Gabaabsinee haa ilaallu:
1) #Jireenya_Hafuuraa_Keenya
Namni kamuu amantaa hordofu qaba. Akka akka amantaa keenyaatti karoora qabaachuu qabna. Na baasa jennee amantaa filannetti jabaachuun barbaachisaadha. Ani akka nama amantaa Kiristaanaa hordofu tokkootti:
-Macaafa Qulqulluu guyyaa guyyaatti qo'achuu
-Yeroo dhaabbataan itti Waaqayyoon kadhadhu qabaachuu
-Obboloota waliin waaqeffannu wajjin hariiroo qabaachuu fi tajaajiluu akkan qabun karoorfadha.
2. #Sammuu_Keenya
Qabeenya guddaa Uumaan keenya tola nuuf kennedha. Bara 2018 kana karoorawwan keenya keessaa tokko sammuu keenya misoomsuudha. Akkamitti?
-Barumsa idilee barachuu
-Leenjii gabaabaa fudhachuu
-Kitaabota barbaachisoo ta'an dubbisuu
-Viidiyoowwan barumsa of keessaa qaban ilaaluu
-Wantotan baradhe immoo namootaaf qooduu fi kkf.
3. #Miira_Keenya
Bilchinni miiraa baay'ee barbaachisaadha. Miirri bilchaate sammuu misoome caalaa bu'a qabeessadha. Qorannooleen akka agarsiisanitti, milkaa'ina jireenya keenyaaf sammuun keenya 20% qofa yoo gumaachu, miirri keenya garuu 80% qooda qabaata. Kanaafuu, waggaa kana keessa bilchina miiraa keenya dabaluuf hojjechuu qabna. Akkamitti?
-Aarii to'achuu shaakaluu
-Namootatti hinaafuu dhiisuu
-Warra nu miidhan hundaaf dhiifama gochuu
-Haal-duree malee namoota jaallachuu fi kkf.
4. #Qaama_Keenya
Mana keenya yeroof keessa jiraannu. Fayyaan keenya xiyyeeffannoo guddaa barbaada. Waggaa kana keessa kunuunsa qaama keenyaa irratti hojjechuu qabna. Akkamitti?
-Guyyaatti yoo xiqqaate daqiiqaa 30 sochii qaamaa taasisuu
_Nyaata nyaannu filannee nyaachuu (yoo argame)
-Guyyaatti sa'atii 7 hanga 8 hirriba rafuu
-Guyyaatti yoo xiqqaate bishaan liitira 3 dhuguu
_Araada kamuu irraa bilisa ta'uu
-Qulqullina qaama keenyaa haalaan eeggachuu fi kkf.
5. #Dinagdee_Keenya
Kunis kutaa jireenya keenyaa xiyyeeffannoo barbaadudha. Hamma danda'ametti dinagdee keenya guddisuuf hojjechuu qabna. Akkamitti?
-Kitaabota waa'ee dinagdee nu barsiisan dubbisuun
-Sammuu qacaramuutti otuu hin taane, hojii uumuutti amanu horachuun
-Hojii galii dabalataa argamsiisu hojjechuun
-Ogummaa dijitaalaa yeroo gabaabaatti barannee maallaqa irraa argachuu dandeenyu barachuu fi ittiin hojjechuudhaan
-Carraawwan hojii uumuu naannoo keenya jiru barbaaduun
-Biizinesii xiqqoo humni keenya heyyamu jalqabuudhaan fi kkf.
6. #Maatii_Keenya
Jireenya keenya keessatti bakka barbaachisaa isa hunda caalu. Maatii keenyaaf xiyyeeffannoo kennuun baay'ee barbaachisaadha. Akkamitti?
- Abbaa fi haadha keenya kunuunsuu fi eebba isaanii fudhachuudhaan
- Hiriyyaa gaa'elaa keenya jaallachuu fi kunuunsuudhaan
- Ijoollee keenya sodaa Waaqaan guddisuun
- Maatii keenyaaf addatti yeroo kennuun
- Mana keenya yommuu jirru fayyadama miidiyaa hawaasaa hir'isuudhaan
- Jaalalaa fi kabaja waliif qabaachuun fi kkf.
Toora miidiyaa koo sirrin kan #qofa
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Telegram | Facebook | TikTok | page
Keessan na argachuuf @WABIISG
tiktok.com/@sanyiigudataa2
Galatoomaa
Sanyii Guddataa
መሪ ሀሳብ: አንድ የተማረ ልጅ ያልተማረች አገርን ያድናል። አንድ የተማረች አገር ግን ብዙ ልጆቿን ታድናለች።
1. ችግሩ ምንድን ነው?
* በርካታ ብሩህ እና ታዳጊ የሆኑ የኛ ልጆች በቂ የትምህርት እርዳታ አጥተው ውጤታቸው እየቀነሰ ይገኛል ።
* ተማሪዎች እና መምህራን በተለይም በገጠር ክፍሎች የሚያጋጥማቸው የመርጃ መጽሐፍ እጥረት ከፍተኛ ነው።
* ዘመናዊ የመማር ዘዴዎች እና ቴክኖሎጂ ወደ ብዙ ትምህርት ቤቶች አልደረሰም።
2. እኛ እንዴት እንረዳለን? (የእኛ እቅድ)
ይህንን ችግር ለመቅረፍ የሚከተሉትን እርምጃዎችን እንጀምራለን፡-
ሀ. የመስመር ላይ የእውቀት ማከማቻ (Online Knowledge Hub)
ቀድሞውኑም በሚከተሉት ረገድ አገልግሎት እያቀረብን ነን፡-
✔️ ለተማሪዎች አጋዥ ማስታወሻዎች እና መለማመጃ ፈተናዎች
✔️ ለመምህራን ዘመናዊ የመምህርነት ክህሎቶች እና የትምህርት እቅዶች
✔️ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማስተማር (አውቶሮስተር፣ PEht፣ ወዘተ)
✔️ የተለያዩ ጥናቶችን እና የምርምር ፅሁፎች ማካፈል
👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/Educationforgeneration2017
ለ. የመርጃ መጽሐፍ ለማሳተም የድጋፍ ጥሪ
ይህ የድጋፍ ጥሪው ዋና ዓላማ የሆነው ክፍል ነው። ሁለት ወሳኝ የሳይንስ መጽሐፎችን ለማሳተም እንፈልጋለን፡-
1. "አካባቢ ሳይንስ" - ለ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል
2. "General Science" - ለ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል
የእነዚህ አጋዥ መጽሐፎች ልዩ ባህሪዎች፡-
➣ በቀላል እና ግልፅ ቋንቋ የተጻፉ
➣ በኢትዮጵያ ሁሉም ቦታ( ክልሎች) ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ
➣"በሥዕሎች ፣ በበርካታ የመልመጃ ጥያቄዎች እና ምሳሌዎች የተሞሉ
➣ የተማሪውን አስተዋይነት ለማዳበር ታልመው የተሰሩ
3. እርስዎ እንዴት ልትረዱን(ልትደግፉን) ትችላላችሁ?
የእርስዎ አንድ ትንሽ እርምጃ ለአገር ትምህርት ታላቅ ለውጥ ያስገኛል።
💰 የገንዘብ ድጋፍ (Financial Aid): ማንኛውም መጠን ያለው እርዳታዎ ወሳኝ ነው።
💡 የሃሳብ ድጋፍ (Share Ideas): ለፕሮጀክቱ ጠቃሚ ሀሳቦችዎን ያካፍሉን።
📢 የድጋፍ ማስተዋወቅ ስራ (Spread the Word): ይህንን መልዕክት ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና በማህበራዊ ሚዲያ ያካፍሉ። አንድ ማጋራት ብዙን ሊቀይር ይችላል!
🤝 ድርጅታዊ ድጋፍ (Institutional Support) ትምህርትን ለሚደግፉ ድርጅቶች ይህንን ፕሮጀክት በመደገፍ ቢያግዙን።
4. የገንዘብ እርዳታ የሚደረግበት መንገድ፡-
የባንክ አካውንት ቁጥሮች፡-
1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000265462239
2. አቢሲኒያ ባንክ: 235313782
3. አባይ ባንክ: 4481017965530014
◆ ለበለጠ መረጃ፡-
➣ ስም:በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስ
☎️ ስልክ: 0904128750 / 0950926419 ይደውሉልን
🤙 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/Educationforgeneration2017
ማጠቃለያ፡-
በጋራ በመሆን እንስራ ፣ አገራችንን በትምህርት እና በእውቀት እናድጋትእ ና ለወደፊት ትውልድ የተሻለ ኢትዮጵያ እንተውላቸው።
በጎ አላማዬን ለማገናኘት ያደረጉት እያንዳንዱ እርዳታ በተጨማሪም በፈጣሪ ዘንድ ይእመዘናል።
ከልብ እያመሰገንኩ፣
በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስ
ትምህርት ለትውልድ
ታላቅ የድጋፍ ጥሪ፡ በትምህርት የተጠናከረ የኢትዮጵያ መጪ ትውልድ እስከ ማብቃት
በጎነት ለራስ ነው!!መግቢያ፡ በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጡ፣ የ"ትምህርት ለትውልድ" ቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ ወደዚህ የእውቀት እና የጋራ ዕቅድ መስክ እንኳን በሰላም መጡ። በፈጣሪ ፈቃድ ይህንን ማህበረሰብ የማገልገል እድል በማግኘቴ በፈጣሪ ስም ከልብ ደስታዬን እገልጻለሁ። ይህ ቻናል በተለይም በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉትን እንቅፋቶች እና ልዩነቶች ለመቅረፍ እና ሁሉም ተማሪ እኩል የመማር እድል እንዲኖረው ለማድረግ የተመሰረተረ ነው። ራዕይ (The Vision) በጋራ በመሆን የኢትዮጵያን ትምህርት ስርዓት ስብራትን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተተኪው ትውልድ እኩል እድል እንዲኖረው እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊወዳደር የሚችል እውቀት እና ክህሎት እንዲያገኝ ማድረግ። ተግዳሮቱ (The Challenge) ◆ የመርጃ መጽሐፍት እጥረት፡ በብዙ የገጠር ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎች መጽሐፍ አለመኖሩን ያውቃሉ። ◆ የመምህራን አሰራር ልዩነት፡ የመምህርነት ጥራት እና ዘዴ በአካባቢው የተለያየ ነው። ◆ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እጥረት፡ የዘመኑ የማስተማሪያ ዘዴዎች እና መሳሪያዎች አለመድረሳቸው ናቸው። ስለ ቻናሉ መስራች (About the Channel Founder)፡- እኔ መምህር በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስ፣ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር በፍጹም ቅንነት እና ሀገር ወዳድነት ሃገሬን በተማረ ማሕበረሰብ ለማላቅ እና የአዕምሮ ኃይልን ለማዳበር ወስኜ ወደ ተግባር ተገባሁ አመታትን አስቆጠርኩ ። በተለይም የመምህራንን አሰራር በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ አይነት እና ወጥ በሆነ መልኩ ለማደራጀት እና የተማሩ ትውልዶች ሀገራችንን እንዲያገለግሉ ማስቻል የዋነኛው አላማዬ ነው።
መሪ ሀሳብ: አንድ የተማረ ልጅ ያልተማረች አገርን ያድናል። አንድ የተማረች አገር ግን ብዙ ልጆቿን ታድናለች።1. ችግሩ ምንድን ነው? * በርካታ ብሩህ እና ታዳጊ የሆኑ የኛ ልጆች በቂ የትምህርት እርዳታ አጥተው ውጤታቸው እየቀነሰ ይገኛል ። * ተማሪዎች እና መምህራን በተለይም በገጠር ክፍሎች የሚያጋጥማቸው የመርጃ መጽሐፍ እጥረት ከፍተኛ ነው። * ዘመናዊ የመማር ዘዴዎች እና ቴክኖሎጂ ወደ ብዙ ትምህርት ቤቶች አልደረሰም። 2. እኛ እንዴት እንረዳለን? (የእኛ እቅድ) ይህንን ችግር ለመቅረፍ የሚከተሉትን እርምጃዎችን እንጀምራለን፡- ሀ. የመስመር ላይ የእውቀት ማከማቻ (Online Knowledge Hub) ቀድሞውኑም በሚከተሉት ረገድ አገልግሎት እያቀረብን ነን፡- ✔️ ለተማሪዎች አጋዥ ማስታወሻዎች እና መለማመጃ ፈተናዎች ✔️ ለመምህራን ዘመናዊ የመምህርነት ክህሎቶች እና የትምህርት እቅዶች ✔️ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማስተማር (አውቶሮስተር፣ PEht፣ ወዘተ) ✔️ የተለያዩ ጥናቶችን እና የምርምር ፅሁፎች ማካፈል 👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/Educationforgeneration2017 ለ. የመርጃ መጽሐፍ ለማሳተም የድጋፍ ጥሪ ይህ የድጋፍ ጥሪው ዋና ዓላማ የሆነው ክፍል ነው። ሁለት ወሳኝ የሳይንስ መጽሐፎችን ለማሳተም እንፈልጋለን፡- 1. "አካባቢ ሳይንስ" - ለ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል 2. "General Science" - ለ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የእነዚህ አጋዥ መጽሐፎች ልዩ ባህሪዎች፡- ➣ በቀላል እና ግልፅ ቋንቋ የተጻፉ ➣ በኢትዮጵያ ሁሉም ቦታ( ክልሎች) ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ➣"በሥዕሎች ፣ በበርካታ የመልመጃ ጥያቄዎች እና ምሳሌዎች የተሞሉ ➣ የተማሪውን አስተዋይነት ለማዳበር ታልመው የተሰሩ 3. እርስዎ እንዴት ልትረዱን(ልትደግፉን) ትችላላችሁ? የእርስዎ አንድ ትንሽ እርምጃ ለአገር ትምህርት ታላቅ ለውጥ ያስገኛል። 💰 የገንዘብ ድጋፍ (Financial Aid): ማንኛውም መጠን ያለው እርዳታዎ ወሳኝ ነው። 💡 የሃሳብ ድጋፍ (Share Ideas): ለፕሮጀክቱ ጠቃሚ ሀሳቦችዎን ያካፍሉን። 📢 የድጋፍ ማስተዋወቅ ስራ (Spread the Word): ይህንን መልዕክት ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና በማህበራዊ ሚዲያ ያካፍሉ። አንድ ማጋራት ብዙን ሊቀይር ይችላል! 🤝 ድርጅታዊ ድጋፍ (Institutional Support) ትምህርትን ለሚደግፉ ድርጅቶች ይህንን ፕሮጀክት በመደገፍ ቢያግዙን። 4. የገንዘብ እርዳታ የሚደረግበት መንገድ፡- የባንክ አካውንት ቁጥሮች፡- 1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000265462239 2. አቢሲኒያ ባንክ: 235313782 3. አባይ ባንክ: 4481017965530014 ◆ ለበለጠ መረጃ፡- ➣ ስም:በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስ ☎️ ስልክ: 0904128750 / 0950926419 ይደውሉልን 🤙 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/Educationforgeneration2017 ማጠቃለያ፡- በጋራ በመሆን እንስራ ፣ አገራችንን በትምህርት እና በእውቀት እናድጋትእ ና ለወደፊት ትውልድ የተሻለ ኢትዮጵያ እንተውላቸው። በጎ አላማዬን ለማገናኘት ያደረጉት እያንዳንዱ እርዳታ በተጨማሪም በፈጣሪ ዘንድ ይእመዘናል። ከልብ እያመሰገንኩ፣ በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስትምህርት ለትውልድ ታላቅ የድጋፍ ጥሪ፡ በትምህርት የተጠናከረ የኢትዮጵያ መጪ ትውልድ እስከ ማብቃት በጎነት ለራስ ነው!! መግቢያ፡ በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጡ፣ የ"ትምህርት ለትውልድ" ቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ ወደዚህ የእውቀት እና የጋራ ዕቅድ መስክ እንኳን በሰላም መጡ። በፈጣሪ ፈቃድ ይህንን ማህበረሰብ የማገልገል እድል በማግኘቴ በፈጣሪ ስም ከልብ ደስታዬን እገልጻለሁ። ይህ ቻናል በተለይም በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉትን እንቅፋቶች እና ልዩነቶች ለመቅረፍ እና ሁሉም ተማሪ እኩል የመማር እድል እንዲኖረው ለማድረግ የተመሰረተረ ነው። ራዕይ (The Vision) በጋራ በመሆን የኢትዮጵያን ትምህርት ስርዓት ስብራትን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተተኪው ትውልድ እኩል እድል እንዲኖረው እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊወዳደር የሚችል እውቀት እና ክህሎት እንዲያገኝ ማድረግ። ተግዳሮቱ (The Challenge) ◆ የመርጃ መጽሐፍት እጥረት፡ በብዙ የገጠር ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎች መጽሐፍ አለመኖሩን ያውቃሉ። ◆ የመምህራን አሰራር ልዩነት፡ የመምህርነት ጥራት እና ዘዴ በአካባቢው የተለያየ ነው። ◆ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እጥረት፡ የዘመኑ የማስተማሪያ ዘዴዎች እና መሳሪያዎች አለመድረሳቸው ናቸው። ስለ ቻናሉ መስራች (About the Channel Founder)፡- እኔ መምህር በላይ ክብረት ኃይለጊዮርጊስ፣ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር በፍጹም ቅንነት እና ሀገር ወዳድነት ሃገሬን በተማረ ማሕበረሰብ ለማላቅ እና የአዕምሮ ኃይልን ለማዳበር ወስኜ ወደ ተግባር ተገባሁ አመታትን አስቆጠርኩ ። በተለይም የመምህራንን አሰራር በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ አይነት እና ወጥ በሆነ መልኩ ለማደራጀት እና የተማሩ ትውልዶች ሀገራችንን እንዲያገለግሉ ማስቻል የዋነኛው አላማዬ ነው።
Iit is possible to distribute a questionnaire to less than 10 respondents, but it depends on the purpose of the study and the type of data you aim to collect.
Considerations for a Small Sample Size:
- Exploratory Research: If you're gathering preliminary insights or opinions, a small group can still provide useful feedback.
-Qualitative Studies: If you are conducting interviews or open-ended surveys, fewer respondents may be acceptable.
-Pilot Testing: Before launching a large-scale study, you can distribute the questionnaire to a small sample to refine questions.
-Case Studies: If focusing on specific individuals or groups, a small number might be appropriate.
Limitations of a Small Sample Size:
- Lower reliability– Results may not represent the wider population.
-Limited diversity– Fewer responses might lack varied perspectives.
-Reduced statistical significance– Harder to make general conclusions.
💐 Shamarran ciccimoon yeroo hundumaa ogummaalee torban kanneenitti waan fakkadamaniif milkaa'u,...👉 Itti fufuun dubbisaa!
👉 👇👇👇
👉 ✨See More✨
👉 See More ✨
👆👆👆👆
🔵 Channelee filatamoo kanneen hin qabdan taanan gadi tuquudhaan join, follow taasisaa!
🎄🎄🎄🎄
╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~
💐 Channelee Barnootaa fi beekumsaa akkasumas odeeffannoo barbaaddan hunda irraa argachuu dandeessan kanneen tuquudhaan join taasisaa!
┃
● Join All Channel ●
💐💐💐💐💐
┃_
┃ @Gaggeessummaa 🥇
┃_
┃ @Barruu_Beektotaa 🗣️
┃_
┃@Reading_PDF 📚
┃_
┃@Arara_tv_world_wide ❤️
┃_
┃@JCP_CHURCH 🛰
┃_
┃@marsiltvworldwide 📺
┃_
┃@Gaaela_Gaarii 🎀
┃_
┃@Singer_Megertu_Official 🎤
┃_
┃@Yerusaalem_Haaraa 🎙
┃_
┃@Kakuu_Studio 📺
┃_
┃@Lebamsett 💔
┃_
┃@Spiritual_PDF ✅
┃_
┃@Coba_Yaadaa 🔵
┃_
┃Hariiroo Jaalalaa 🌷
┃_
┃@Computer_Soln 🖥
┃_
┃Researchers Review ☁️
┃_
┃@Getu_Official ❤️
┃_
┃@Facts_and_quotes123 ❤
┃_
┃@MIIRA_JECHOOTA ‼️
┃_
┃ @Seenaa_Tube ⭐️
┃_
┃@Sona_Official1 🌹
┃_
┃@kutannoo123 ✊
┃_
┃ @Walaloo_Faaruu🎙
┃_
┃ @Spritpoem 🔔
┃_
┃@DirreeGN ▶️
┃_
┃ @Walaloo_hafuuraa24 😀
┃_
┃@Kii_Sii ❤️
┃_
┃@Naar_dos 🧔
┃_
┃@Daandii_Guddinaa ♨️
┃_
┃Oro Inspire Center ✊
┃_
┃ @Walaloo_Jaalalaa24 ❤️
┃_
┃ kottaakolfaa 😂
┃_
┃@Dhimma_Fayyaa 💊
┃_
┃@morning_tips 💐
┃_
┃@Gorsa_Ganamaa ❤️
┃_
┃@AsoosamaafiWalaloo 📜
┃_
┃@Walaloo_jaalalaa24 ❤️
┃_
┃ @Kutannoo123 📌
┃_
┃ @top_books_store 🗂️
┃_
┃@Gech_pdf 📚
┃_
┃ @MarsilTvWorldWide 💢
┃_
┃@gaggeessummaa24🕖
┃_
┃@miira_jaalalaa ❤️
┃_
┃@Amharic_proverb ❌
┃_
┃ @Maaranaataa_Yesuus ✉️
┃_
┃ @Dirree_Faarfannaa ➕
┃_
┃@Now_speak_English ⚙
┃_
┃@revealjesus 📕
┃_
┃@YerooFarfannaa 🎼
┃_
┃@shoppinggeni 🏷️
┃_
┃@Spoken_English24 🎓
┃_
┃Plumbing Work 🚰
┃_
┃@Academy_365😀
┃_
┃@ethioacadamic ✍️
┃_
┃@haadha_manaa_ogeettii ❤️
┃_
┃@DayStarBooks 📚
┃_
┃@HamboofAroon1 📌
┃_
┃@Gaggeessummaa 🥇
┃_
┃Christian Living 📖
┃_
┃Kottaa Kolfaa 😁
┃_
┃@Danbalii_jaalala 💔
┃_
┃@oro_liverpool_fc 🏅
┃_
┃@Walaloo_Faaruu 📱
┃_
┃@Dirree_Faarfannaa 🎸
┃_
┃@academic_research_center📕
┃_
┃Kottaa Kolfaa 😁
┃_
┃@Dire_Sport ⚽️
┃_
┃@sportnews_724 🏐
┃_
┃@Lifetips30 🌐
┃_
┃Idea Creative🔝
┃_
┃@HamboofAroon1 ✍️
┃_
┃@hirkotech 🔵
┃_
┃@Abdii_Nagahoo 💌
┃_
┃Daily Quotes 🗣️
┃_
┃@Jaala_Dhugaa ✉️
┃_
┃ Best Classicals 🎧
┃_
Garee Telegram Banaa
┃ 👇👇
┃_
┃@Daandii_Guddinaa 🔊
┃_
┃@caaffata_qulqullaaa 📖
┃_
┃@research_helping 📝
┃_
┃@orotv24 📺
┃_
┃@learningtips123 🚸
┃_
┃@graphicsmaker123 🧩
┃_
┃@gaggeessummaa_com 🔔
┃_
┃@real_Madridfc123 8️⃣
┃_
┃@gaaela_gaariifamily 🧾
┃_
┃@dirree_bohaartii 😀
┃_
┃@be_positive24 ➕
┃_
┃@youth_center1 👭
┃_
┃@haadhamanaaogeettii ❤️
┃
┃_
● Join All Channels ●
┃@hopepromotion 🎺
┃@bittaafigurgurtaachannel 😀
Contact: @Getu_Abera ☑
