cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@Emanwa music and tik tok😍

Wed ye channelachn beteseboch bezi channel wist # music😘 #picturs😍 #video😂 ena yeteleyayu enanten yasdestal yalnachewn negeroch yizen kerbenal ✌✌👉

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 944زبان مشخص نشده استموسیقی58 947
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:34
Video unavailableShow in Telegram
2.09 MB
በዛወርቅ አሰፍ.m4a6.83 MB
12. Ayhonlgne
نمایش همه...
12 አይሆንልኝም.mp33.84 MB
Audio Version @cover_musics
نمایش همه...
Join Us on Telegram @COVER_MUSICS.mp34.95 MB
Tsedenya G/Markos Himeme Lyrics እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሃሳቤ ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬ ዳባሼ የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ ያምላክ ቀባ ቅዱስ የቸርነት ጥበብ በእጅም ይገለጣል በሰው በሰበብ ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው በመዳፍህ አይደል የልቤ የሚደርሰው ታከምኩኝ በጆችህ ሆንኩኝ በመዳፍህ እራኩኝ ከህመሜ በገላ በእቅፍህ ማነው ያስተማረህ እንዲህ ያለ ጥበብ በእጅ እየነኩ በጤና መሰብሰብ በሐኪም በፀበል መላ የጠፋለት በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እንዳሰብኩት ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ እንደቴም በሞክቁት እጁን እንደ ፀሐይ የመዳፉን ብርሃን ለማንም ሳላሳይ አልተክል አበባ ቤቴን እንዲያደምቀው እጁ ይበቃኛል መዓዛ የሚያፈልቀው ሀርና ሱፉ ነኝ ለጅ እና መዳፉ ነፍሴን እያሞቃት ሰብስቦ ከእቅፉ አንድም ተፈወስኩኝ አንድም ተደቀፍኩኝ በጁ በመዳፉ ስንቱን ተሻገርኩኝ For More Join us @cover_musics
نمایش همه...
Tsedenya G_Markos - Himemie New clip New single ouvHC_okk4M.m4a4.35 MB
00:32
Video unavailableShow in Telegram
1.09 MB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
2.86 MB
♥️ለካስ_ሰው_ይኖራል🤔 ፍላጎቱን አጥቶ ህልሙን ተቀምቶ😔 💕💕💕💕 ለካስ ሰው ይኖራል አፍቅሮ ሲከዳም። #የሚረዳው ሲያጣም🤷‍♂ ለካስ ሰው ይኖራል🫢 በወዳጅ ተገፍቶ። በኑሮው #ተከፍቶ🥹 ለካስ ሰው ይኖራል ሰርክ ተቸግሮ። ሌት ተቀን #ተማሮ። ለካስ ሰው ይኖራል❤️‍🔥 እምነቱ #መንምኖ። ማንነቱ መክኖ።💔 ለካስ ሰው ይኖራል😕 አንሶ ተተናንሶ ክብሩን ሚቀብርበት ሰፊ ጉድጓድ ምሶ። ለካስ ሰው ይኖራል🙄 ህሊናውን ሽጦ የተመካበትን ማንነት #ሸቅጦ ደግሞም ሰው ይኖራል ቃልኪዳኑን ምሶ በቃል ያሰረውን ሰንሰለት #በጣጥሶ🫢 ደጋግሞ ይኖራል ሁሉን እየቻለ የሰው ልጅ ብረቱ ትህግስት የታደለ‼️ ​
نمایش همه...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
1.66 MB
00:39
Video unavailableShow in Telegram
😭😭🤰🤰🤰🤰🤱👩‍🍼👩‍🍼
نمایش همه...
1.79 MB