cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹Bëst~Çhäñnél🩵🎀📲

Mrt mrt musicochn old and new magignet tchlalachw enam le profile mrt mrt ababal ena picoch tagegnalachu Tiktok video Keldoch Ena bzu neger🎶🎶🎵🎵🎼🎼 Koment lemestet kefelegu ketach balew link tagenyunyalachw 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Brhana_12 @Brukti_12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
948
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-97 روز
-3430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

‹‹ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውንም በሚመስል ትንሣኤ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን›› ሮሜ ፮፥፭ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ!
نمایش همه...
Repost from N/a
“እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤”   — መዝሙር 78፥65 እግዚአብሔር አብ  ከበረቱ የጠፋውን በግ ይፈልግ ዘንድ አንድያ ልጁን ላከ የባሪያውንም መልክ ያዘ ሱራፌል እና ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት ሲሆን መስቀልን ዙፋኑ አደረገ“እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥”   — ፊልጵስዩስ 2፥6 እንዳለው ክብሩን እንደ መቀማት ሳይቆጥር ሶስት መአልትና ለሊትን በከርሰ ምድር አሳለፈ “እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ።”   — ዮሐንስ 10፥18 እንዳለው እነሆ በስልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!🙏❤️🙏
نمایش همه...
👍 1
✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ.....አደረሰን 🥰🫶 በዓሉን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ያድርግልን 🤲🏽
نمایش همه...
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰዎ! ሠላም፣ ፍቅር እና ደስታ የሞላበት በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! @Brabrukti 🌤🌈✨✝️✝️
نمایش همه...
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
نمایش همه...
Wd betesebochachn Enkuan aderesachu lemelaw krstna emnet teketay bemulu melkam beal yihunlachu❤️ enwerachuhalen ❤️
نمایش همه...